text
stringlengths
0
46.2k
ፔናሊቲ
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ ራንዳል ኮሎ ሙአኒን ለማስፈረም ቅድሚያ ሰጥተዋል። ኤሪክ ቴን ሃግ አጥቂውን በእጅጉ ያደንቃል። ፍራንክ ፈርት ቢያንስ €100m ይፈልጋል።
127ኛው የኣድዋ ድል በኣል ላይ የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጥቅም ላይ ያዋላቸውን ቀላል እና ከባድ የጦር መሳሪያዎች በመስቀል አደባባይ በነበረው ትርኢት ላይ አሳይቷል።
ቼልሲ ዊልፍሬድ ዛሃን በነፃ ዝውውር የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። (Fabrice Hawkins)
"የማንቺስተር ሲቲ አምባሳደር ፔፕ ጋርዲዮላ በሚቀጥለው የውድድር አመት ስለ አርሰናል አይጨነቅም ሲል ለዘ ሚረር ተናግሯል! መድፈኞቹ ባለፈው የውድድር አመት የፕሪሚየር ሊጉን የዋንጫ ውድድር ሲመሩ ቆይተዋል ነገርግን በስተመጨረሻ ከሲቲ ወደ መጨረሻዎቹ ወራቶች መቅረብ አልቻሉም ነበር በመጨረሻም በአምስት ነጥብ በመብለጥ በአንደኝነት ላይ ሲቲ የተቀመጠ ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሚኬል አርቴታ ቡድን በዝውውር ገበያው ከ200 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ በማፍሰስ ዲክላን ራይስ, ካይ ሃቨርትዝ እና ጁሪየን ቲምበርን ለማስፈረም ችሏል። አሁን ግን በኢትሃድ ስታዲየም የክለቡ አምባሳደር ሆኖ እየሰራ ያለው ራይት ፊሊፕስ እንዳለው ይህ ፔፕ ጋርዲዮላ እና ክለቡን አያስፈራም! በሚቀጥለው የውድድር አመት ስለ አርሰናል አንጨነቅም ሲል ተናግሯል። ካለፈው የውድድር አመት ጀምሮ ጠንካራ ሆነው የመጡ ብዙ ቡድኖች አሉ ሌሎች ቡድኖች ከማንቺስተር ሲቲ እና አርሰናልን ለመብለጥ የሚሞክሩበት ብዙ እድሎች ይኖራቸዋል ብዬ አስባለሁ። ሲቲ ፕሪሚየር ሊጉን ከ10 አመታት በላይ ተቆጣጥሮታል እናም አሁን ሚጠብቀው ፈተና ቢኖር እያደረገ የነበረውን ነገር ማስቀጠል ነው ምክንያቱም ሌሎች ቡድኖች እየጠነከሩ መጥተዋል ደሞም ፔፕ ጋርዲዮላ ምን እንዳሰበ በጭራሽ አታውቁትምባለፈው የውድድር አመት ከአራት የመሀል ተከላካዮች ጋር ከተጫወተ በኋላ ምናልባት አሁን በእጁ ላይ ሌላ ነገር ሳያገኝ አይቀርም። [Football London] SHARE"
"የሀይቅ ከተማ ህዝብ ውሃ ላይ ሆኖ ውሃ እየተጠማ ነው። ይሄ የጀሪካን ሰልፍ ሀይቅ ከተማ ቀበሌ 01 ነው።እስከ ሳምንት ውሃ የለንም ይላሉ ነዋሪዎቹ።አንድ ጀሪካን 5 ብር እየገዙ የሚጠቀሙም እንዳሉ ሰምተናል።ውሃ ላይ ሆና ውሃ የሚጠማት ሀይቅ ከተማ ከሰሞኑ የገጠማት ችግር የፓንፕ ብልሽት መሆኑን ባደረግነው ማጣራት ተረድተናል።በነዋሪዎቹ አስተያየት መሰረት, በሳምነት አንድ ጊዜ በቦኖ የምትገኝ ውሃን ለመቅዳት እናቶች ህፃናትን ይዘው በማለዳ ሰልፍ መቆም የተለመደ ሆኗል።ሀይቅ ከተማ ያለው የመጠጥ ውሃ እጥረት የቆየ ቢሆንም የሰሞኑ ከፍቷል ሲሉ አስተያየት ሰጭዎቹ ያስረዳሉ።እጥረቱን ለመፍታት ከተሁለደሬ በደዶ አካባቢ ወደ ሀይቅ ከተማ አዲስ የውሃ መስመር እየተዘረጋ የነበረ ቢሆንም ከፍፃሜ ላይ አለመድረሱ ታውቋል።ሀይቅ ከተማ ከደሴ 30 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገኝና ከከተማዋ በ2ኪሜ ርቀት የተንጣለለው ሎጎ ሀይቅ ባለቤት ነች።"
ዋንጫው ወደ ሜዳ ገባችችች
አርሰናል ላለፉት ተከታታይ 11 በሜዳው ያደረጋቸውን ጨዋታዎች 100% አሸንፏል። 1 West Ham W 2 Leicester W 3 Man Utd W 4 Sunderland W 5 Everton W 6 Leicester W 7 Bournemouth W 8 West Brom W 9 Brighton W 10 Swansea W 11 Tottenham W ፅናቱን ይስጠንአዲስ ሪከርድ እንጠብቃለን።
""
መስራት፣ ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ ገበያ እና ተባባሪ አጋሮቹ መካከል ባለው ስምምነት የተደራጀ ሲሆን ለመስራት የስራ ፈጠራ ፕሮግራም ማመልከቻዎች መከፈቱን ያስታውቃል። መርሃ ግብሩ በመላው ኢትዮጵያ 100 ሁለገብ የጊግ ስራዎች እና ፕሮፌሽናል የገበያ ቦታዎችን ይደግፋል። መስራት ለሥራ ፈጣሪዎች ብጁ የምርት ስም ያለው የገበያ ቦታ ቴክኖሎጂን በማቅረብ፣ የብቃት ማጣሪያ አገልግሎቶችን በመስጠት፣ ሥልጠናዎችን በማዘጋጀት፣ የምስክር ወረቀቶችን በመሸለም እና የጊግ ሰራተኞችን ለሥራ በማቅረብ ለእነዚህ ሥራ ፈጣሪዎች የሚያስፈልጋችውን ድጋፍ ይሰጣል። ድጋፋችን የንግድ ልማትን፣ የፋይናንስ አቅርቦትን እና የገበያ ትስስርን ያካትታል። በተጨማሪም፣ ለጊግ ኢኮኖሚ እና ለጊግ ሰራተኞች ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ እና መመሪያ ልማት እናበረታታለን እና ከህዝብ ሴክተር ተዋናዮች ጋር አንድ ላይ እንሰራለን። ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች፡ በእዚህ ያመልክቱ
መግለጫ⬆ የኦሮሞ ሕዝብ አንድነት እና አንገብጋቢ የወቅቱ ጉዳዮችን አስመልክቶ ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ የተባበሩት ኦነግ፣ የኦሮሚያ ነፃነት አንድነት ግንባር እና የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር
Leader የቪዲዮ ቻናላችን
ቅጣት ምት ለኦሳሱና
57 የማእዘን ምት ለቼልሲ
""
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች ! ⏰ እረፍት ፒኤስቪ 0 1 አርሰናል SHARE
Kai ! SHARE
""
ምርመራ እየተደረገባቸው ነው በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በድጋሚ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥጠር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው ተባለ፡፡ የደባርቅ ወረዳ የወንጀል ምርመራ የስራ ሂደት ሀላፊ ኢንስፔክተር ደጉ ብርሃኑ ለሸገር እንደተናገሩት ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ፓርኩን እናቃጥለዋለን በሚል ሲዝቱ የነበሩ ናቸው፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በፓርኩ ላይ ጥፋት ለመፈፀም ሲዝቱ እንደነበር የሚያሳዩ መረጃዎች መኖራቸውንም ኢንስፔክተር ደጉ ለሸገር ራድዮ ተናግረዋል፡፡ የስራ ግዴታዎቻቸውን በተገቢው ሁኔታ አልተወጡም የተባሉ 6 ስካውቶች ወይም የጥበቃ ሰራተኞችም በጥርጣሬ ተይዘው በገንዘብ ዋስትና ጉዳያቸውን ውጪ ሆነው እንዲከታተሉ ተፈቅዶላቸዋል ተብሏል፡፡ ሌሎች በቃጠሎው እንደተሳተፉ የሚጠረጠሩ ሰዎች የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው በፖሊስ እየተፈለጉ መሆኑን ኢንስፔክተር ደጉ ተናግረዋል፡፡ Via
ኮስታ ተሳስቶ ነበር
የማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ 4:00 | ሮማ ከማንዩናይትድ
ቡካዩ ሳካ ስለ እረቡ የቻምፒየንስ ሊጉ ጨዋታ የሰጠው አስተያየት፦
▪ | ሚኬል አርቴታ በ 13 ጨዋታዎች 34 ነጥብ የሰበሰበ ሲሆን በ2004 አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር ሳይሸነፉ ዋንጫ ባነሱበት አመት በ13 ጨዋታዎች 33 ነጥብ ነበር የሰበሰቡት። SHARE
አሜሪካ የDV 2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (
ቶተናሃሞች 1 ዋንጫ ካሳኩ 4810 ቀናት አልፈዋል
Use this link to check your result
ተጠባቂውን የኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ አርሰናል ከ በርንማውዝ የሚያደርጉትን ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ሲቲ አሰላለፍ ማንችስተር ሲቲ ከ አስቶን ቪላ | 3:00
የመጀመሪያው አጋማሽ| 40 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1⃣ 1⃣ አዳማ ከተማ 31 ሄኖክ አየለ 34 መስኡድ መሀመድ Telegram
Throwback to 2012 These mourinho counterattack team
በ 2009 አንድሬይ አርሻቪን በአንፊልድ ሊቨርፑል ላይ ሀትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሮሳርድ አንፊልድ ላይ ሀትሪክ ሰርቷል።
በትምህርት ቤቶች መከፈት ወቅት ህብረተሰቡ ከፍራቻ ይልቅ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የመገናኛ ብዙሃንና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች በትኩረት እንዲሰሩ ተጠየቀ የትምህርት ሚኒስቴር ለሚዲያ ባለሙያዎች፣ ለክልል ትምህርት ቢሮ ህዝብ ግንኙነቶች፣ ለማህበረሰብ ሬዲዮ ባለሙያዎችና ለሚኒሚዲያ ተወካዮች በትምህርት ቤቶች ዳግም መከፈት ዙሪያ እየሰጠ ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ እንደቀጠለ ነው። ባለሙያዎቹ ወላጆች ካላስፈላጊ ፍራቻ ወጥተው ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ የማድረግ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተብሏል። ተማሪዎችም ቫይረሱን ለመከላከል የተቀመጡ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ባለሙያዎቹ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎችን ሊሰሩ እንደሚገባ ተገልጿል። በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የህብረተሰብ ጤናና የባህሪ ለውጥ ተግባቦት ባለሙያ አቶ ቤተማሪያም አለሙ ባለሙያዎቹ እንደ አካባቢያቸው ተጨባጭ ሁኔታ ማህበረሰቡን የማሳወቅ ስራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል። ከዝግጅት ጀምሮ ትምህርት ከተጀመረ በኋላም ያሉ ተሞክሮዎችን በመቀመር ሌሎች እንዲማሩበት የማሳወቅ ስራም እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል። ህብረተሰቡ ከተሳሳቱ መረጃዎች እራሱን በመጠበቅ የመማር ማስተማሩን ሂደት እንዲያስቀጥል እና ባለሙያዎችም ሙያዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ መቅረቡን ዳጉ ጆርናል ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ያገኘው መረጃ ያሳያል።
ሳዲዮ ማኔ በ ባየርንሙኒክ ቤት 8ኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች እንደሚሆን ይጠበቃል
ለ ስልኮ ማሳመሪያ የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ የ ክለባችን ተጫዋቾች ፎቶ በ ዋልፔፐር ቻናላችን ላይ እያጋራን እንገኛለን ይቀላቀሉን!
የክሪስታል ፓላስ አሰላለፍ ! ክሪስታል ፓላስ ከ ኖርዊች | 12:00
ባየርን ሙኒኮች ለጀማል ሙሲያላ እና አልፎንሶ ዴቪስ ረዘም ያለ የኮንትራት ማራዘሚያ ሊያቀርቡ ስለመሆኑ ተሰምቷል
| Mendy & Vinicius
ፒኤስጂ እያጠቁ ነው
""
⌚የሙሉ ሰኣት ውጤት
የስፔን ላሊጋ የወሩ ምርጥ ቡድን!
ቪክተር ሊንደሎፍ አሁን ካለው የማንዩናይትድ ቡድን ጨራሹ ተጫዋች ማነው ተብሎ ሲጠየቅ
ዳርዊን ኑኔዝ ዘንድሮ ለሊቨርፑል 7 ጨዋታዎች 4 ግቦች 2 አሲስቶች 𝗖𝗵𝗮𝗼𝘀
በቁጥጥር ስር የዋለው የትህነግ ገጀራና ሃሰተኛ መታወቂያ! ከሱዳን በቲሀ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ለነበረው እና በጀግናው የፀጥታ ሃይል ለተደመሰሰው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ሊሰጥ የነበረ 260 ገጀራ እና 1 ሺሕ 149 ሕገ ወጥ መታወቂያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሽንፋ ንኡስ ወረዳ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል። በምእራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ጉባይ ቀበሌ በቀድሞው የሰሜን ጎንደር ዞን ጉባይ ጀጀቢት ቀበሌ በሚል ስያሜ ተዘጋጅቶ ከሱዳን ሊገቡ ለነበሩ የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን አባላት ሊሰጥ የነበረው ሕገ ወጥ መታወቂያ የቅማንት ፅንፈኛ ቡድን መሪ በሆነው አቶ ሻንቆ አየልኝ ቤት መገኘቱን የሽንፋ ንኡስ ወረዳ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት ተወካይ መርማሪ ፖሊስ ምክትል ሳጅን ወርቅዬ ዋለልኝ አሰታውቀዋል። መታወቂያው ለሳምሪና በቲሃ በኩል ሊገባ ለነበረው የሽብር ቡድን በመስጠት የአማራ ተወላጅ መስለው በአካባቢው የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን መርማሪ ፖሊሱ ጠቅሰዋል። የአካባቢው ማህበረሰብ ባደረገው አሰሳና ፍተሻ በፅንፈኛው ቅማንት ቡድን አባል አቶ መከተ ብርቄ የንግድ መካዝን ስሪቱ የእንግሊዝ የሆነ 260 ገጀራ መገኘቱንም የሽንፋ ከተማ ቀበሌ አስተዳደሪ አቶ በለጠ ዳምጤ ተናግረዋል። በቅማንት ፅንፈኛ ቡድን መሪነት ከሱዳን በቲሀ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ሽንፋን ለመቆጣጠር ጦርነት ቢከፍትም በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ በልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በአካባቢው ማህበረሰብ መደምሰሱን አስታውሶ የዘገበው አሚኮ ነው።
የመልስ ወርወራ ለኛ
"ባለፉት 24 ሰኣት በተደረገው 10,322 የላብራቶሪ ምርመራ 616 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው እለት 301 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች 68,131 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,089 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 27,939 ደርሷል።"
Emill smith Rowe ቡድናችን ተስፋ ከጣለባቸው ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። እድሜው አሁን በቅርቡ ነው 18 የሞላው ልጁ ምርጥና ኳሊቲ ያለው ልጅ ነው። ፍጥነቱ ድሪብሉ ሹቱ የጎል እድሎቹ ልዩ ያደርገዋል። በክረምቱ የወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ ባሳየው አቋም ነበር የኤምሬን ቀልብ የሳበው።ባሳለፍነው ጥር በውሰት ወደ Rb lipzig ሄዶ ነበር በጉዳት ምክንያት ብዙ ጨዋታዎች ባያደርግም ክለቡ በተወሰኑ ጨዋታዎች ላይ አይቶት በቋሚ ለማስፈረም ቢጠይቅም ውድቅ ተደርጎበታል። አሁን ልጁ ወደ ዋናው ቡድን እንደሚመለስ ታውቋል።እመኑኝ ይህ ልጅ እድል ከተሰጠው የ Ramsey ቦታን በአግባቡ ይተካል። ምን ያህል ምርጥ ልጅ እንደሆነ በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች አሳይቶናል።ቀጣይ አመትም ቡድኑ ውስጥ የምንመለከተው ይሆናል Emil Smith Rowe 55 መልካም አዳር ምርጦቼ! SHARE
እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦቼ [ መልካም ቀን ] የጎል ቻናላችን
<< ዋሱ ይህ በምስል ላይ የምታየው ዛሬ ከሰአት በኋላ በጣለው ዝናብ ሊወድቅ ያዘመመ ከፍተኛ ሀይል ተሸካሚ ምሰሶ ነው።
"| RMA | ሪያል ማድሪድ ሴልታቪጎን እሚገጥምበት ቋሚ 11 አሰላለፍ። | ግብ ጠባቂ | Courtois | ተከላካዮች | Nacho, Varane, Vazquez, Mendy | አማካኞች | Valverde, Kroos, Modric, Casemiro | አጥቂዎች | Benzema, Vinicius"
""
ምርጥ ጎል
||ተወዳጁ እና ተናፋቂው ፕርሚየርሊግ ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀርተውታል :: ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 አርሰናል ከፉልሃም ::
ዊሊያም ሳሊባ በኢንስታግራም ገፁ ! 𝙡𝙤𝙣𝙙𝙤𝙣 𝙞𝙨 𝙧𝙚𝙙 ፋብሪዚዮም ኮመንት ላይ በማለት አሞካሽቶታል SHARE
የጁዋን ጋምፐር ጨዋታ ⏰ ተጀመረ ባርሴሎና ከ ጁቬንቱስ
ሁለቱ ጄቶች! SHARE
ሞክረው ነበር ግን ኳሱ ወቷል ኳስ እኛ ጋር ነው
ዋይኒ ሮኒ የኤቨርተን አሰልጣኝ መሆኑ እንደሚያስደስተው ነገር ግን ጥያቄ እንዳልቀረበለት ተናገረ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ራፋ ቤኒቴዝን ካሰናበተ በሃላ ቀጣዩ አሰልጣኙ ዋይኒ ሮኒ ሊሆን ይችላል የሚሉ መረጃዎች በስፋት ሲወጡ ነበር። ነገር ግን ሮኒ እንደማንኛውም ሰው ዜናውን ሶሺያል ሚዲያ ላይ እንደሰማው ተናግሯል ሮኒ ፦ ከሁሉም ጋር በተመሳሳይ ዜናውን ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው የተመለከትኩት ፣ ኤቨርተን ያደኩበት ቦታ ነው ብሆን ያስደስተኛል ግን ከኤቨርተን ምንም አይነት ጥያቄ አልቀረበልኝም። Sky Sport
ADVERTISMENT የንግድ እና የመኖሪያ አፓርታማ እጣ ሽያጭ ከሰይድ፣ከድር እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ስራ ማህበር የቀረበ የቦታው መገኛ፡ ደሴ ገራዶ አዲሱ መነሃሪያ አካባቢ የቦታው ስፋት፡ 300 ካሬ ሜትር የአባላት ብዛት፡ 24 (ሃያ አራት)፤ የቀሩን እጣዎች ዘጠኝ ብቻ ስለሆኑ ፈጥነው ይግዙ፡፡ ለአንድ እጣ (አባል) የሚደርሰው፡ መሬት ላይ 1250 ካሬ ሜትር፤ አንደኛ ፎቅ ላይ1250 ካሬ ሜትር፤ ሁለተኛ ፎቅ ላይ1250 ካሬ ሜትር፤ በአጠቃላይ 3750 ካሬ ሜትር የንግድ ቦታ እና ከ 50 ካሬ በላይ የመኖሪያ አፓርታማ ይኖረዎታል፡፡ ተጀምሮ ያላለቀ የይዞታ እና የሊዝ ቦታ ህንፃ ካለዎት እኛ ማህበር ጋ መፍትሄ ስላለወ ፈጥነው ያናግሩን፡፡ ▶ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ሃይሎች ወደ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚመጡ ከሆነ ለመጣል ያቀደችውን ማእቀብ ልታዘገይ እንደምትችል ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች። የኢትዮጵያ መንግስት እና ሕወሃት በመካሄድ ላይ ያለውን ግጭት አቁመው ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በአፋጣኝ ድርድር የሚጀምሩ ከሆነ ማእቀቡ ሊዘገይ እንደሚችል የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ዘግየት ብለው በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ብሊንከን ሁለቱ ወገኖች በዚህ ረገድ አፋጣኝ እርምጃ የሚወስዱ ከሆነ ዩናይትድ ስቴትስ ማእቀቡን ለማዘግየት እና የድርድር ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ነች ማለታቸውን ሮይተርስን ጠቅሶ ዶይቸ ቨለ ዘግቧል።
""
በኢንተርናሽናል ብሬክ ምክንያት በቀጣይ ሊጎች ሲቋረጡ የሊግ መሪዎችና ያላቸው ነጥብ ይህን ይመስላል :
""
አርሰናል በ2019/20 እና በ2020/21 የውድድር አመቶች ከሰበሰብናቸው ነጥቦች የበለጠ በዚህ ሲዝን ገና 12 ጨዋታዎች እየቀሩን የተሻለ ነጥብ አስመዝግበናል። SHARE
ኮዲ ጋክፖ በሊቨርፑል ቤት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
ዶ/ር አብይ አህመድ መልእክት ኦስሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ እስክትመስል ድረስ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማና በኢትዮጵያ ባነሮች ተውባ ሰነበተች፡፡ ሚዲያዎች ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ በኩራት መሰከሩ፡፡ ኢትዮጵያን በድህነትና በጦርነት፣ በረሀብና በእልቂት የሚያውቋት ሁሉ አዲስ ታሪክ ሆነባቸው፡፡ በሩጫ ስናሸንፍ ነበር የሚያውቁን፤ ዛሬ ደግሞ በሰላም ሥራችን በኣለም አቀፍ መድረክ ስናሸንፍ አዩን፡፡ ከግሪን ላንድ እስከ ኒውዚላንድ፣ ከቺሊ እስከ ጃፓን ኣይኖች ሁሉ ወደ ኦስሎ ተተክለው ስለ ኢትዮጵያ ተመለከቱ፡፡ በመላው ኣለም ተበትነው የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን የዜግነት ክብራቸውን ከፍ የሚያደርግ ሥራ በታሪክ ውስጥ ሲመዘገብ አዩ፡፡ ልጆቻቸው በባእድ ሀገር በታሪካቸው ኮሩ፡፡ ሀገራቸው በምሳሌነትና በአርአያነት ስትነሳ በኣይናቸው ብሌን ተመለከቱ፤ ሰሙ፡፡ በኣረብ ሀገር የሚኖሩ ዜጎቻችን አሰሪዎቻቸው ወደታች ሳይሆን ወደላይ እንዲዩዋቸው የሚያደርግ ታሪክ በኣለም አደባባይ ሲከወን እንባ በተሞሉ ኣይኖቻቸው አደነቁ፡፡ ሁለት ኣይነት ታሪክ ሲሰራ የኣለም ኣይኖች ታዘቡ፡፡ በጦርነት የምትታወቅ ሀገር የሰላም ሽልማት ተሸለመች፡፡ የሰላምን ዋጋ የሚያውቀው ኣለም፤ የሰላም ሽልማት በቀላሉ እንደማይገኝ የሚያውቁ የኣለም ዜጎች በደስታና በክብር አብረውን ከረሙ፡፡ ለሕዝቦች መቀራረብ፣ ለሕዝቦች መገናኘት፣ ለሕዝቦች እርቅና ሰላም መሥራት የሚያሸልም ተግባር መሆኑን የሚያውቁ ሁሉ፤ የቻሉ በኦስሎ ጎዳናዎች ተገኝተው፤ ያልቻሉ በየቴሌቭዥን መስኮቶች አፍጥጠው ክብር ሰጡን፡፡በኦስሎ ያገኘነው ክብር የሀገራችን ጉዞ ከትናንት የዛሬው፣ ከዛሬውም የነገው እጅግ የተሻለ መሆኑን አመላክቶናል፡፡ ይህ ለኢትዮጵያውያን የመጀመሪያ እንጂ የመጨረሻ አይሆንም፡፡በሰላም፣ በሳይንስ፣ በሥነ ፅሁፍ ገና ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ ኖቤል ሀገር ወደ ኖርዌይ ይመጣሉ፡፡ዛሬ ያገኘነውን አክብረን አያሌ ኢትዮጵያውያን በኣለም አቀፍ መድረኮች ሀገራቸውን እንዲያስጠሩ እንሰራለን። ለዚህ ደግሞ ሁላችንም ሀገር የሚያስጠራ ጥረት እንድናደርግ ጥሪ አቀርባለሁ፡፡ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ|FB|
አርባ ምንጭ በነዳጅ እጥረት ምክንያት ረጃጅም የተሽከርካሪ ሰልፎችን ማየት ከጀመሩ 3 ሳምንት ሊሆናቸው እንደሆነ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኙ የTIKVAH ETH ቤተሰብ አባላት መግረውናል።
የእብድ ውሻ በሽታ ከሰሞኑ ውስን በሀገሪቱ ክፍሎች የእብድ ውሻ በሽታ ተከስቷል እንደመረጃ ዛሬ በኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 04 አካባቢ እብድ ውሻዎች በሰዎች ላይ ንክሻ አስከትለዋል ሆኖም በአካባቢው ሰው ርብርብ ተገድለዋል እንዲሁም ደሴ ከተማም በተዛማጅ ሁኔታ ተከስቷል እንደምሳሌ እነዚህ ከተሞችን አነሳን እንጅ በሌሎች አካባቢዎችም በሽታው ተከስቷል በመሆኑም መላው የአዲስ ነገር ቤተሰቦች ይህን መልእክት ማጋራታችሁን አትርሱ የጎዳና ውሻዎች በመበራከታቸው ምክንያት በሽታው በየእያንዳንዳችን ቤት መምጣቱ አይቀሬ ነው በመሆኑም የውሻ ባለቤቶች ውሻችሁን ማስከተብ ተገቢ ነው መንግስትም ቢሆን ይህን ጉዳይ ችላ ማለት አይገባውም ዛሬ ነገ ሳይል ማህበረሰቡ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት መግታት እነዚህን ውሻዎች መቀነስ ይኖርበታል እንላለን
29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⌚ እረፍት ወልቂጤ ከተማ 2 0 ጅማ አባ ጅፋር 32 ዋሀብ አዳምስ 44 በሃይሉ ተሻገር
አስደናቂው የባርሳ የተከላካይ ክፍል ! ባርሳ በዚህ የውድድር አመት በላሊጋው በ30 ጨዋታ የተቆጠረባቸው እስካሁን 9 ጎል ብቻ ነው በታሪክ በአንድ የውድድር አመት በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ትንሽ ጎል የተቆጠረበት የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በ2004/05 15 ጎል ነበር ። በላሊጋው ደሞ አትሌቲኮ ማድሪድ በ2015/16 18 ጎል እና ዲፖርቲቮ በ1993/94 በተመሳሳይ 18 ጎል ነበር ያስተናገዱት ። ባርሳ ሪከርዱን ያሻሽለው ይሆን ?
""
የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርኣተ ቀብር መቼ ይፈፀማል ? የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርኣተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም የአርቲስቱ የቀብር አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታውቋል። የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ እንደሚከናወን መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል። አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ከትናንት በስቲያ ነሀሴ 27 ቀን 2013 ባደረበት የልብ ሕመም በ80 ኣመቱ በድንገት ከዚህ ኣለም በሞት መለየቱ ይታወሳል፡፡
""
ጠዋት ላይ የሚኖረን ቁመት ማታ ላይ ከሚኖረን ቁመት የበለጠ ነው።በሌላ አባባል ቁመታችንን ማታ ላይ ስንለካ ጠዋት ከነበረው ይቀንሳል
መልእክት
በአዲስ አበባ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል በአዲሱ ስርኣተ ትምህርት መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው እለት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ጀነራል ካውንስል በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ላይ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን በሙሉ ድምፅ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
||የአርሰናል ከ23 አመት በታች ቡድን የዛሬ ልምምድ። SHARE
CONFIRMED ክሪስ ካቫና ነገ በኦልድትራፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመራል። የቫር ዳኛ = ዴቪድ ኮት
በዛሬው የልምምድ መረሃ ግብር ለይ ስሚዝ ሮው እና ዣካ ከጉዳት መልስ ሲገኙ ድንቁ ሳካም በስልጠናው መካፈሉ ተሰምቷል ። SHARE
አልቫሮ ሞራታ ወደ ኤሲ ሚላን !
ቡካዮ ሳካና አሮን ራምስዴል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች እጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል። በተለይ ቡካዮ ሳካ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች እጩ ውስጥም በመግባት ለሁለት ሽልማቶች መታጨት ችሏል። SHARE
ጀርመናዊ ተጫዋች ቲሞ ቨርነር ከቼልሲው አለቃ ቶማስ ቱቸል ጋር ስለወደፊቱ ከ ቼልሲ ጋር ስላለዉ ቆይታ ንግግር ማድረግ እንደሚፈልግ ተገልጿል። ቲሞ ቨርነር ከ ጀርመኑ ክለብ ቦርሺያ ዶርትመንድ ጋር ሲያያዝ ቆይቷል። daily telgraph
""
2012 13 ሊግ ኧ 2013 14 ሊግ ኧ 2014 15 ሴሪኤ 2015 16 ሴሪኤ 2015 16 ቡንደስሊጋ 2016 17 ቡንደስሊጋ 2017 18 ቡንደስሊጋ 2018 19 ቡንደስሊጋ 2019 20 ቡንደስሊጋ 2020 21 ቡንደስሊጋ 2021 22 ቡንደስሊጋ ኪንግስሊ ኮማን በ እግር ኳስ ህይወቱ በእያንዳንዱ የውድድር ኣመት የሊግ ዋንጫ ማሳካት ችሏል
የሰሞኑ የ ፍርድ ቤት ሁኔታ 1 ጫማ ዘርፈህ ታስረህ ወንጀሉን መፈፀምህን ብታምን እንኳን ዳኛው ለተጨማሪ ምርመራ 1 አመት ሰተናል ማለቱ አይቀርም አባቴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ለመታሰር እራሱ ያመነኮሱካል
"IN FLORIDA, IT’S ILLEGAL FOR A WIDOWED OR DIVORCED MAN TO GO SKYDIVING ON A SUNDAY AFTERNOON"
ኤርሊንግ ሃላንድ በመጀመሪያዎቹ 3 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡ ዌስትሃም 🅰 ቦርንማውዝ ኒውካስል Built for the premier league
15ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ ጨዋታ ⏰ 21 ሊዮን 0 0 ኒስ
| ፓሬሴት ጀርመን ወደ ሜዳ ይዞት ሚገባዉ አሰላለፍ። (PSG)
ከጉዳት ምክንያት ከዚኛው የውድድር አመት ውጪ የሆነው መሀመድ ኢሌኒ ከቤተሰበ ጋር በመዝናናት ላይ ይገኛል ። SHARE
ቅጣት ምት ለኛ
ጨርሶ እንዲጠፋ ሀገሬ የድህነት ስምሽ እማማ ሀብት እውቀት ጉልበቴን ሀገሬ በእውን ልለግስሽ
ጆን ስቶንስ ለመጀመሪያ ጊዜ በእግር ኳስ ህይወቱ በፕሪሚየር ሊጉ በተከታታይ ጨዋታዎች ጎሎችን አስቆጥሯል! ከ ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል
ተጀመረ ማን ዩናይትድ 0 0 ብሬንትፎርድ
ዩዜን ቦልት X ክርስቲያኖ ሮናልዶ
BRAKING NEWS
ዲዲ ሃማን የተባለ ግለሰብ በትዊተር ገፁ ማን ሲቲ ያለ ሃላንድ ምርጥ ቡድን ናቸው በውድድር አመቱ እሱ 40 ጎሎችን ቢያስቆጥር እንኳን ብሏል! ሃሳብ ስጡበት?
አርጄንቲና 2 2 ፈረንሳይ ጭማሪ +8