text
stringlengths
0
46.2k
Vamossssssssss
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማ ከ መከላከያ ባህር ዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር ድሬደዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ሜሲሲሲ ለምባፔፔፕ ሰንጥቆለት ነበርርር ረዘመ
የአመቱ ምርጥ ግብ ተብላለች ! የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር አጥቂ አንቶኒ በዚህ የውድድር አመት በዩሮፓ ሊጉ በሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና ላይ ያስቆጠራት ግብ የክለቡ የአመቱ ምርጥ ግብ በመባል ተመርጣለች።
ጋቢ ማጋሌስ ወጣ ሆልዲግ ገባ
ጅማ JiT! የጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለሴት ተማሪዎች ያደረገውን ጥሪ ከላይ በተለጠፈው ማስታወቂያ ይመልከቱ። : በርካታ ሴት ተማሪዎች ከግቢ ውጭ ሲሆኑ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉትም ወደቤታቸው መመለሳቸው ይነገራል። ምንጭ ፦ NeH
ኮርና አግኝተን የነበረ ቢሆንም ተረባርበው አወጡት
ሳንቼዝ በሶለር ተቀይሮ ገባ
ኮርና ማድሪድ VS አላቬስ 6 1
የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ 11 አሰላለፍ።
ከ PSG ጋር ለምናደረገው የመልስ ጨዋታ ሁሉም የመግቢያ ትኬቶች ተሽጠው አልቀዋል።
እንደ አትሌቲክስ ዘገባ ኒውካስትል ስለ ፋይናንሽያል ፌር ፕሌይ ሳይጨነቁ በቀጣዩ ክረምት ለዝውውር ብቻ €235 ሚልየን ዩሮ ለማውጣት አቅደዋል ።
እስራኤልን ለ12 ኣመታት የመሩት ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣናቸው ተነሱ! እስራኤልን ለ12 ኣመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በዛሬው እለት ከስልጣናቸው ተነስተዋል። የሀገሪቱ ክኔስት (ፓርላማ) ጥምረት የፈጠሩ 8 የፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰረቱትን መንግስትን መቀበሉን ተከትሎ ነው ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣናቸው የተነሱት። የግራ ዘመሙ የያማኒያ ፓርቲው ናፍታሊ ቤኔት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስፍራውን ተረክበዋል። ናፍታሊ ቤንት በዛሬው እለት ቃለ መሃላ የፈፀሙ ሲሆን፣ እስከ 2023 ድረስ እስራኤልን የሚመሩ ይሆናል። ከ2023 በኋላም ለያዴህ አቲድ ፓርቲ መሪው ያኢር ላፒድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስፍራውን የሚያስረክቡ ይሆናል። ይህም ጥምር መንግስት የመሰረቱት ፓርቲዎች ስልጣን ለመጋራት በደረሱት ስምምነት መሰረት እንደሚፈፀም ተነግሯል። ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ተከትሎም በርከት ያሉ እስራኤላውያን አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን እየገለፁ ነው። (alain) ETHIO MEREJA
🆕 TRANSFER CENTRE 🆕 The latest transfer news and gossip as Real Madrid left back Marcelo reportedly tells the European champions he wants to join Juventus
የአለም ዋንጫን እንድታሽንፍ ሰለአለም ምኞቱ በእርግጥ ሁሉም ሰው በመጀመሪያ ሀገሩ ሻምፒዮን እንድትሆን ፈልጎ ነበር ነገር ግን ሲሰናበቱ ለእኛ መደገፍ ነው የጀመሩት ፣ ሁሉም ሰው አገሩን ከመደገፍ ለፈ፣ ሰዎች እንዳሸንፍ ይፈልጉኝ ነበር። እንደዚህ አይነት ነገር ከዚህ በፊት ሆኖ አያውቅም፣ ያ ሁሉ በመጨረሻ እንዲከሰት አድርጎታል ብዬ አስባለሁ። የጎል ቻናላችን
በወልቃይት ጠገዴና አካባቢው ሕዝብ ላይ የታቀደ የጅምላ ግድያ ሲፈፅሙ የነበሩ ተፈላጊ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ። ሁመራ: ሚያዝያ 13/2014 ኣም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር በላፉት ኣመታት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አማራ ሕዝብ ላይ በታቀደ መንገድ የዘር ማጥፋትና የሽብር ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦችና ቡድኖችን ዝርዝር ይፋ አደረገ። የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪና የሕዝብ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ሀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በሰጡት መግለጫ በአካባቢው የአማራ ነዋሪዎች ላይ ባለፉት ኣመታት የተጠና እና የታቀደ በደል ሲፈፅም መቆየቱን አረጋግጠዋል። መግለጫው ከ30 ኣመታት በላይ አማራ ብሎም ኢትዮጵያ ጠል አቋሙን በግልፅ ሲያሳይ የነበረው አሸባሪው ትህነግን የአገዛዝ ሥርኣት ለማሳካት የቡድን አደረጃጀት ፈጥረው ወንጀል ሲፈፅሙ እንደነበር ግልፅ ማስረጃ ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ተፈላጊ ግለሰቦችንና ግብረ አበሮቻቸውንም ይፋ አድርጓል። ኮሎኔሉ ይፋ እንዳደረጉት 1ኛ የቀድሞ የዞኑ አሥተዳዳሪ የነበሩ አቶ ኢሳያስ ታደሰ እና በስራቸው ከተዘረዘሩት ውስጥ አቶ ተኪኡ ባህታ እና አቶ ተጠምቀ ፀጋየ 2ኛ በወቅቱ የዞኑ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ የነበሩት አቶ ተኪኡ ምትኩ በስራቸው አቶ መንግስቱ ሀድጎ 3ኛ በወቅቱ የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ የነበሩት አቶ እርስቁ አለማውና በስራቸው አቶ ተከላይ አደባይ 4ኛ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀኔራል መኮነንና ከፍተኛ ሥልጣን የነበራቸው ጀኔራል ፍስሃ ኪዳኑ ወይም ፍስሃ ማንጁስ የሚል መጠሪያ የነበራቸውና በስራቸው አቶ ሀለቃ ተክሉና ወዲ ኋይሉ 5ኛ በወቅቱ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪና የፀጥታ መምሪያ ሀላፊ አቶ ግደይ አዛናው በስራቸው መምሀረር ገዛኽኝ ዳኘው፣ አቶ ተስፋሁን መድሃኒየ፣ አቶ ፀጋየ መድሃኒየና ሀለቃ ተክለ ማሪያም ይገኙበታል። በመግለጫው እንደተጠቀሰው እነዚህ ግለሰቦችና ግብረ አበሮቻቸው ከዚህ በፊት በወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት (ጅምላ ጭፍጨፋ) ፈፅመዋል፤ የተናጠልና የቡድን ግድያ፣ እስራት፣ የሃብት ምዝበራ፣ ማፈናቀልና ማሳደድ እንዲሁም የታቀደ በደል የፈፀሙና ያስፈፀሙ ናቸው፡፡ በስራቸውም የወንጀሉ ተባባሪ የነበሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ተጠርጣሪ ግለሰቦች ይገኙበታል። ተፈላጊዎቹ የሽብር ድርጊቱን ሲፈፅሙ የሚያሳዩ የኣይን እማኞች፣ የሰነድና የኤሌክትሮኒክስ ማስረጃዎች መኖራቸውም ተገልጿል። የምርመራ መዝገቦች በአግባቡ እየተደራጁ እንደሚገኙና ጉዳዩን የሚከተታል የዞን የምርመራ ቡድን መኖሩን ሀላፊው አስረድተዋል። ተጠርጣሪዎቹ በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑና በተገኙበት አጋጣሚ ሁሉ በሕግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መላ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን እንዲወጡ በመግለጫው መልእክት ተላልፏል። ከተፈላጊዎቹ መካከል አብዛኛዎቹ በማይካድራና በሌሎች አካባቢዎች በተደረገው ዘርን መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ የተሳተፉ፣ ያደራጁ አሁንም ቢሆን አካባቢው እንዳይረጋጋ የሽብር ሥራ እየፈፀሙ የሚገኙ መኾናቸውም ተመላክቷል። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ለሁሉም የክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ትዛዝ እንዲሰጥ የዞን አስተዳደሩ የጠየቀ መሆኑም ተገልጿል። AMC
ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 30/2014 አም በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ላይ ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሚል ስያሜ በተሰጠው ውድድር ላይ
ዩኑስ ሚሳህ ኤሲ ሚላንን በይፋ ለመቀላቀል ሚላን ደርሷል
ብራይተን አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ። የሊሉ አማካይ ባሌባን ለማስፈረም ካልተሳካላቸው ሎኮጋን ለማስፈረም አቅደዋል ። [ Sky Sport ] SHARE
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ !
ነገርግን በሀይቅ/ተሁለደሬ ወረዳ ተራራማ አካባቢዎችና ዋሄሎና በቦሩ ስላሴን መሰል የገጠር ቀበሌዎች ፥ በተለያዩ አቅጣጫዎች ተቆርጦ የሚሹለከለክ በጋንታ በጋንታ የሆነ ሀይል ወደነዋሪው ቤት እየገባ ምግብ ስጡኝ! ደብቁኝ!ወዘተ እያሉ እንደሚገኙ መረጃዎች ደርሰውናል! በተጨማሪ በሀይቅ በማረሚያ ቤት ጀርባም እንዲሁ የጠላት ሀይል እየተክለፈለፈ ይገኛል! በመሆኑም የየአካባቢው ማህበረሰብ ይህን የተደናበረ ሀይል ከዋናው ቤዝ ጋር ሳይገናኝ በየጥሻው ማገትና መቆጣጠር ስለሚችል ሴት ወንድ ነቅቶ ሊጠብቅ ይገባል! በተረፈ ማንኛውም በወሎ አካባቢ በሚገኙ ከተሞችና ወረዳዎች የሚገኝ ነዋሪ በሙሉ ከሚመገበው ምግብ ይልቅ የሚሰማውን ወሬ ይምረጥ! ተረጋግቶና ንቁ ሆኖ አካባቢውን ይጠብቅ
""
| OFFICIAL እሮብ በሪያል ማድሪድ እና በቼልሲ መካከል የሚደረገዉን የቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታን በዋና ዳኝነት የሚመሩት አልቢትር ዳኒየል ኦርሳቶ መሆናቸዉ ተረጋግጧል። እንዲሁም ማስሚሊያኖ ኢራቲ እና ማርኮ ጊዳ በ VAR ዳኝነት ጨዋታዉን በጣምራ ይመሩታል።
ቡንደስሊጋ: 10 ጨዋታዎች 3 ግቦች 6 አሲስቶች ሻምፕዮንስ ሊግ: 4 ጨዋታዎች 2 ግቦች 1 አሲስት Xavi Simons is having himself a season
ቫን ዳይክ
ግራ የገባ ነገር እኮ ነዉ የገጠመን ወገን የኢፌድሪ ጦር ሀይሎች ጠ/አዛዥ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የህወሀቱ ታደሰ ወረደ ዛሬ በስልክ መነጋገራቸውን EMS ከምንጮች ሰማሁ ሲል ከደቂቃዎች በፊት በሰበር ዜና ዘግቧል
ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች! ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለፁ፡፡አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልእክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል ብለዋል።
Modric እና Varane ዛሬም ቋሚ 11 ዉስጥ አልተካተቱም የነሱን ቦታ Nachio እና Asensio ሸፍነዉ ወደሜዳ ይገባሉ።
ኳስ ረዝሞ እነሱ ጋር ሆነ
ጎልልልልል ኒውካስትል ዊልሰን ብራይተን 3 1 ኒውካሰትል
ደርሰዋል
🅰ኮሮና ትምህርት ተቋማት በሴኔጋል የትምህርት ተቋማት እንዲዘጉ ተብሏል! የሴኔጋል መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች ለቀጣይ ሶስት ሳምንታት እንዲዘጉ ትእዛዝ አስተላልፏል። በሩዋንዳ ከነገ ጀምሮ የትምህርት ተቋማት ይዘጋሉ! ትላንት 1 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት ያደረገችው ሩዋንዳ ከሰኞ ጀምሮ ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት አጠቃላይ የትምህርት ተቋማት ፤ የግል እንዲሁም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲዘጉ ወስናለች። በግብፅ ከዛሬ ጀምሮ የትምህርት ተቋማት ተዘግተዋል! ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጥር ሲባል ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉ አዘዋል። በሱዳን የትምህርት ተቋማት እንዲዘጉ ተወሰኗል። የአንድ ሰው ሞት የተመዘገበባት ጎረቤታችን ሱዳን የኮሮና ቫይረስ [COVID 19] ስርጭትን ለመከላከል ለአንድ ወር ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲዘጉ ወስናለች።
በአለም ዋንጫ የአርጀንቲና አሰላለፍ። የጎል ቻናላችን
የኒውካስትል የጥር የዝውውር መስኮት ፈራሚዎች ።
ቼልሲ ተተኪ ሳያገኙ ሀኪም ዚያችን የመለቀቅ ፍላጎት የላቸውም ። ሀድሰን ኦዶይ ቼልሲን ለመልቀቅ ተቃርቧል ። በሀኪም ዚያች ቦታ ተተኪ ተጫዋች ከመጣ ሀኪም ዚያች ከቼልሲ እንደሚለቅ ይጠበቃል ።
ኤዲን ሲበዛ ንቀነው ነበር አሁን እሱን የማክበሪያ ትክክለኛው ሰአት ነው ! እናመሰግነዋለን ! SHARE |
የቤንዜማ ሁለተኛ ጎል 90+1 ሪያል ማድሪድ 2 1 ኤልቼ
ትምህርት ሚንስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ የፌደራል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከጥር 1 ጀምሮ ባሉት ኹለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራቸውን ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንደሚጀምሩ አስታውቋል። ሚንስቴሩ፣ ትምህርት ሚንስትር ብርሃኑ ነጋ ከክልሉ ባለሥልጣናት፣ ከማእከላዊ የፀጥታ እዙ እና ከአስሩ የፌደራል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶች ጋር በጉዳዩ በክልሉ ባለው የፀጥታ ኹኔታ ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጧል። ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ ትምህርት እንዲጀምሩ የተወሰነው፣ ባኹኑ ወቅት በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ትምህርት ለመጀመር ዩሚያስችል በመኾኑ ላይ ስምምነት ስለተደረሰበት እንደኾነ ሚንስቴሩ ገልጧል።
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ከተደረጉ ጨዋታዎች በሃላ ይህን ይመስላል። SHARE
""
""
የአርሰናል አዲሱ ፈራሚ ዊልያን ትናንትና ከአርሰናል ጋር ልምምዱን ሰርቷል።
ይሂን ፎቶ ስታዩ ምን ተሰማችሁ ?
|| ሁላችንም ትናንት ምሽት የሚያስዝን ጊዜን አሳልፈናል፣በሜዳችንና በደጋፊያችን ፊት በኦሎምፒያኮስ 2 1 ተረተን ብዙ ካለምንበት ኢሮፓ ሊግ በጊዜ ተሰናብተናል። ወደ ምንናፍቀው ሻምፒዮንስ ሊግ ለመመለስ ሁለት መንገዶች ነበሩን የኢሮፓ ላግና በፕሪሚየር ሊጉ እስከ አምስተኛ ማጠናቀቅ፣አንደኛው መንገድ ላይከፈት ተዘግቷል አሁን ያለው ብቸኛው አማራጭ በሊጋችን ቶፕ 5 ውስጥ መጨረስ ነው የማታው ሽንፈት ከዚህ አይመልሰንም መድፈኞቻችን ከዚህ አስቀያሚ ሽንፈት አገግመው ወደፊት መራመድ ይኖርባቸዋል መራመድ ብቻ ሳይሆን መሮጥ፣አሁን የመንፈስ ጥንካሬያቸውን የሚያሳዩበት ሰኣት ነው ተሸንፎ አንገት ለመድፋት ጊዜ የለንም አሸንፎም ተሸንፎም ቆፍጠን የምንልበት ሰኣት ነው፣በሊጉ ሰባተኛ ላይ ነን ፉክክሩ ከባድ ነው ከቼልሲ እስከ በርንሌ በአውሮፓ መድረክ ለመገኘት ይፎካከራሉ በዚህ ፉክክር ደካማነት ቦታ የለውም እኛ ደሞ አርሰናል ነን ቀዩ ማልያ ክብር ነው 12 ጨዋታዎች ይቀሩናል ቀላል ሚባል ጨዋታ የለም ትናንሾቹ ላለመውረድ ሱሉ ይፈትኑናል ትላልቆቹ ለቶፕ 5 ሲሉ ይገጥሙናል የአርቴታ ልጆች ይህን ማለፍ ያቅታቸዋል የሚል እምነት የለኝም በትንሽ ጊዜያት ለውጥ አሳይተውናል ሁሉም ተጫዋች ያለውን አውቶ መጫወት አለበት እኛም ከነሱ ጎን መቆም አለብን በጥሩም በመጥፎም ጊዜ እኛ የአርሰናል ደጋፊ ነን ሽንፈት ያስተምረናል እንጂ አያስደነግጠንም ቀይ ለባሾቹ የለንደን ኩራቶች መድፈኞቹ አርሰናል ጎንን እንሁን በፕሪሚየር ሊጉ ወደ ምንፈልገው ቦታ ወደ ታላቅነታችን እንመለሳለን። SHARE
Roomet
""
ጎንካሎ ራሞስ በፒኤስጂ እይታ ውስጥ ነው ነገር ግን ማንችስተር ዩናይትድ ጉዳዩን በይበልጥ እየተከታተሉ ነው! Ojogo
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ! 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሌስተር 0 1 ማንችስተር ዩናይትድ በጣልያን ሴሪኤ አታላንታ 3 1 ቶሪኖ ቦሎኛ 1 1 ሳለርኒታና
ስዊድን ጎተንበርግ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን⬆ የሀገራችን ታዳጊዎች ነገ ጥዋት ላለባቸው ጨዋታ መጥታችሁ ድጋፍ አድርጉልን እያሏችሁ ይገኛሉ። የነገው ጨዋታ ወደ ምርጥ 8 ውስጥ የሚገቡበት ነው። መልካም እድል እንዲገጥማቸው እንመኛለን! ©Markus ከስዊድን ጎተንበርግ
ግብ ጠባቂው ተቆጣጠረው
ሚያሚ ሜሲን በደማቁ ተቀብላዋለች
ጎልልልል ዌስትሀም አርሰናል 1 1 ዌስትሀም
""
የአቋም መለኪያ ጨዋታ ተጠናቀቀ አርጀንቲና 2 0 አውስትራሊያ ሜሲ የጎል ቻናላችን
ከሳኡዲ አረቢያ 373 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።በዚህ መሰረትም በትናንትናው እለት ከሳኡዲ አረቢያ፣ ሪያድ 373 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል። ተመላሾቹ ቦሌ ኣለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ውድ የTIKVAH ETH ቤተሰቦች ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሽ እንዴት አገኛችሁት??
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ 01:30 | ሪያል ማድሪድ ከ ቢልባኦ
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ1 8 ይጨርሳሉ ተብለው የተገመቱ ቡድኖች… ⁣ ⁣ ⁣1⃣ ማንችስተ ሲቲ ⁣ ⁣2⃣ ሊቨርፑል ⁣3⃣ ቶተንሀም ሆትስፐር ⁣4⃣ አርሰናል ⁣ ⁣5⃣ ቼልሲ ⁣6⃣ ማንችስተር ዩናይትድ ⁣7⃣ ሌስተር ሲቲ ⁣8⃣ ዌስት ሀም
እንዴት አደራችሁ ነጮች መልካም ቀን!
አግኝተን ነበር ሸጋ እጅግ ያማረ መኪና ማቆሚያ አሁን የቸገረን የጨነቀን ነገር የሰው ሞት ማስቆሚያ Abebe Tolla Feyisa(Abetokichaw!)
ለክለባችን አርሰናል ለመፈረም ወደ ለንደን እያቀና ያለውን የ22 አመቱ ጃኩብ ኪዊየርን በ ስፔዚያ ቤት ያሳየውን ድንቅ እንቅስቃሴዎች በዮትዮብ ላይ መመልከት ለምትፈልጉ [
በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ22 ሺ በላይ ኩንታል ሲሚንቶ መያዙ ተነገረ ተግባራዊ የተደረገው የሲሚንቶ ግብይት መመሪያ ከሚፈቅደው ውጪ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 22 ሺህ 293 ኩንታል ሲሚንቶ ተይዞ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ ውስጥም 15 ሺህ 179 ኩንታሉ ተወርሶ መሸጡንም ተገልጿል። በተጨማሪም 2 ሺህ 226 ኩንታሉ ተጣርቶ ህጋዊነቱን የሚያረጋግጡ መረጃዎች ተሟልተው ሲለቀቅ፥ ቀሪው መንግስት በተመነው ዋጋ መሸጡ ነው የተገለፀው።
በአንድ ምስል 1097 ግቦች ⤵ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 451 ግቦች ከሪም ቤንዜማ 323 ግቦች ራኦል ጎንዛሌስ 323 ግቦች
ለወንዶች አስደሳች ዜና የትዳር እና የወንድ ልጅ ችግር የሆነውን የስንፈተ ወሲብ እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስን በዘላቂነት ችግሩን የሚፈታ ORGINAL EUROPE STANDARD መዳኒቶች እኛ ጋር አሉ ጥቅሞቹ የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት የተሻለ የወሲብ ፍላጎት አና ችሎታ የሚጨምር ብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆይ % ኦሪጂናል (noside effect ) % ተፈጥሮዊ (herbal) VIMAX ® MAXMAN® TITAN GEL ® ኦሪጂናል እና አዲስ ምርት እኛ ጋር ይገኛል ይደውሉ
ዶ/ር ደብረፅዮን የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ዛሬ በግጭት ማቆም ስምምነቱ ዙሪያ ለትግራይ ክልል ምክር ቤት ሪፖርት ማቅረባቸውን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ደብረፂዮን የክልሉ ምክር ቤት በክልሉ መንግሥታዊ አውታሮች ላይ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ እንዲፈቅድ መጠየቃቸውን ዘገባው አመልክቷል።ደብረፂዮን፣ በክልሉ በተለይ የባንክ አገልግሎትን በመጀመር ረገድ ለውጥ እንዳልታየ በሪፖርታቸው መግለፃቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ደብረፂዮን በክልሉ ሕዝብ ላይ ግፍ እየፈፀሙ ነው ያሏቸው የታጠቁ ሃይሎች ፣ከክልሉ እንዲወጡ እንደጠየቁ እና ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሉ ጥሪ እንዳደረጉ ተገልጧል። [Wazema]
2014 አለም ዋንጫ 2016 አውሮፓ ዋንጫ 2021 አውሮፓ ዋንጫ ማርኮ ሪውስ በድጋሚ መጪው አለምዋንጫ በጉዳት ሊያመልጠው ይችላል
| | ሆሴሉ : ካሪም ቤንዜማ ከክለቡ ማድሪድ እንደሚለቅ ሳውቅ ጥሩ አጥቂ ያመጣሉ ብዬ አሰብኩኝ። ማድሪድ ደግሞ ሁል ጊዜ በጣም ምርጡን ሰው ነው ማምጣት የሚፈልገው። እኔ ስመረጥ እና ስፈርም በጣም ደስተኛ ነበርኩ ምክንያቱም ቀድሞውኑ እዛው ክለብ ውስጥ ስለነበርኩ እና ወደፊት በቡድኑ ምን ማምጣት እንደምችል ስለማውቅ ነው።
ቤን ዋይት ገብቷል በቶሚያሱ
""
""
""
ጋብርኤል ማርትኔሊ በዚህ የውድድር ኣመት 15 ግቦችን በማስቆጠር ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከሚጫወቱ ብራዚላዊያን ተጨዋቾች ቀዳሚ ሆኗል! 15 ማርትኔሊ 14 13 ነይማር 12 11 10 9 ቪኒሺየስ ፣ጄሱስ እና ፈርሚኒሆ
ሩበን ኔቭስ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች የበለጠ ብዙ ኳሶችን መቀማት እና ታክል መስራት ችሏል። (41) Via : who scored
ቤሊንግሀም የጎልደን ቦይ ሽልማትን አሸንፏል
በረኛው ተቆጣጠረው
ሊቨርፑል እየተቀባበሉ ነው
አልተጠቀሙበትም
መምህርት መስከረም አበራን ጨምሮ 6 ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
ኳሱን ኬፕ ቨርዶች ይዘውታል
So its Over we will Present about Z 100 year war Stay Tuned
""
በዚህ የፆም ወቅት እናንተም እዝነትን እንድታገኙ የተቸገሩትን ሁሉ አስቡ!
""
""
ፔናሊቲ ለፔዤ
23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ እረፍት ሊቨርፑል 1 0 ኤቨርተን
17ተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታ ⏰ 55 ሌንስ 0 0 ፒኤስጂ SHARE
ዴሌ አሊ በድጋሚ ከኤቨርተን ጋር ልምምድ መስራት ጀምሯል!
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ይጠየቅልን ተፈናቃይ ወገኖች ከኦሮሚያ ክልል መንግሥት የተፈናቀሉ ዜጎች ፤ የክልሉ መንግሥት እንዲጠየቅ እንደሚፈልጉ ተናግሩ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እንዲጠይቀን እንፈልጋለን ያሉት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች ናቸው። ተፈናቃዮቹ ይህን የጠየቁት ፤ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተፈናቃዮቹ ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት በዞኑ ተገኝቶ ምልከታ ባደረገበት ወቅት ነው። ተፈናቃዮች ምን አሉ ? ኦሮሚያ ክልል፤ ተወልደን ያደግንበት፣ ትዳር መስርተን ልጆች የወለድንበት፣ ሃብትና ንብረት ያፈራንበት ክልላችን ሆኖ ሳለ ከክልላችን ስንፈናቀል የክልሉ መንግስት የት እንደወደቅን መጠየቅ አለመቻሉ አሳዝኖናል። ከክልላችን ስንፈናቀል ከ60 ኣመታት በላይ ያፈራነውን ሃብትና ንብረት ይዘን መውጣት አልቻልንም። ድጋፍ ከመንግስት መጠበቅ ሰልችቶናል መንግስት የፀጥታውን ጉዳይ በፍጥነት ይፍታልንና ወደ ክልላችን መመለስ እንፈልጋለን። የእለት ደራሽ ምግብ እጥረት ገጥሞናል ፤ እጥረቱ በተለይም በሕፃናት፣ ሴቶች እና አረጋዊያን ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ የሚመለከተው አካል በፍጥነት ይድረስልን። ብለዋል። ተፈናቃዮችን ሄዶ የተመለከተው ቡድን ለተፈናቃዮቹ በተለይም ደግሞ ሕፃናት፣ ሴቶችና አረጋዊያን በእለት ደራሽ የምግብ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ከመጎዳታቸው በፊት የሚመለከታቸው አካላት የተሟላ የእለት ደራሽ ምግብ ሊያቀርቡላቸው ይገባል ሲል አሳስቧል። በመጠለያ ጣቢያዎቹ የመፀዳጃ እና ሻወር ቤቶችን ተዘዋውሮ በተመለከተበት ወቅትም መፀዳጃና ሻወር ቤቶች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ ቢሆኑም፤ በመጠለያ ጣቢያዎቹ ያለው የተፈናቃይ ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑ የሚመለከተው አካል ተጨማሪ መፀዳጃና ሻወር ቤቶች መገንባት እንዳለበት አሳስቧል። የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ፤ በዞኑ ከ44 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች እንዳሉ አሳውቋል። ያጋጠመውን የእለት ደራሽ ምግብ እጥረት ለመፍታት ዞኑ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር የከፋ ችግር እንዳይደርስ እየሰራ መሆን ገልጿል። አስተዳደሩ ፤ የችግሩን ስፋትና ክፋት ለማስረዳት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ቢነጋገርም ለችግሩ እልባት እንዳልተሰጠው አሳውቋል። ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋምና ወደ ቀያቸው ለመመለስ ቋሚ ኮሚቴው ሚናውን እንዲወጣ ተጠይቋል። Via HoPR
ዛሬ ፈተና ለሚወስዱ የማሀበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላቸው እንመኛለንEthio University news
የዛሬዎቹ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች እስከ አሁን በሁሉም ውድድሮች 5 ጊዜ እርስ በእርስ ተገናኝተዋል ፦ 1994 | ክሮሺያ 0 0 አርጀንቲና [የወዳጅነት] 1998 | አርጀንቲና 1 0 ክሮሺያ [አለም ዋንጫ] 2006 | ክሮሺያ 3 2 አርጀንቲና [የወዳጅነት] 2014 | አርጀንቲና 2 1 ክሮሺያ [የወዳጅነት] 2018 | አርጀንቲና 0 3 ክሮሺያ [አለም ዋንጫ]
""
የቤታችን አዲሱ ፈርጥ ኬራን ቴርኒ በዌስታሀም ጨዋታ ላይ በመጀመሪያው 45 በጊዜ ተጎድቶ መውጣቱ እናስታውሳለን ፣ ከምርመራም በሃላም የትከሻ ውልቃት እንደሆነና ለ 3 ውር ከሜዳ እንደሚርቅም እንደተነገረንም ጭምር። ዛሬ ላይ ደገሞ በተሳካ ሁኔታ ሰርጀሪ አድርጎ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ከፎቶ ጋር አስድግፎ በኢንሰታግራም አካውንቱ ግልፇል። ለተጨነቁለት ለመላው ደጋፊውችም ምስጋናው ጭምር። ጀግናው በጊዜ ተመለስ ። SHARE
ሊንኩን በመጫን መተግበሪያውን አውርደው በመመዝገብ ቪአይፒ ደንበኛ ይሁኑ።
Maths grade 12 tutorial In Amharic
አርሰናል ፊት ለፊት የሚጋፈጠው 4 ጨዋታዎች! የኤፍ ኤ ውን ትተን ከ 3 ቱ ስንት ነጥብ የምናገኝ ይመስላችሀል ። SHARE
የኤቨርተን ደጋፊዎች ለዴሊ አሊ ድጋፋቸውን አሳይተዋል በዛሬው ጨዋታ
Leo SHARE
ለትናንትናው ጨዋታ የተጫዋቾች ሬቲንግ ሊዮ የጎል ቻናላችን
ኦዴጋርድ ስህተት