text
stringlengths
0
46.2k
አልቤንትAlbent Healing Clay: አልቤንት ክሌይ ከእሬት ተክል እና ከእሳተገሞራ ፍንዳታ የሚገኘው በውስጡ ከ50 በላይ ማእድናትን ከያዘው ቤንቶናይን ክሌይ የሚመረት ሲሆን ጥቅሞቹ የፊታችንን ሆነ የመላ ሰውነታችን የሞተ ቆዳ በማንሳት ጤናማ እና ብሩህ ገፅታ እንዲኖረን ያደርጋል በተጨማሪ ፀጉራችንን ከመነቃቀል ለመከላከል እንደሂና ለብ ባለ ውሀ በመበጥበጥ ሙሉ ፀጉር ላይ በመቀባት ። አጠቃቀሙም የአልቤንት ፓውደርን በፕላስቲክ ወይንም ጠርሙስ እቃ ውስጥ በመጨመር በአፕል ሳይደር ቪኔገር(vinegar) ወይንም ለብ ባለ ውሃ በፕላስቲክ ማማሰያ መበጥበጥ በመቀጠልም በቆዳዎ ላይ በመቀባት እንደቆዳዎ አይነት ከ 5 እስከ 20 ደቂቃ (ደረቅ የፊት ቆዳ ካለዎት ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ወዛም የፊት ቆዳ ካለዎት ከ 15 እስከ 20 ደቂቃ) በማቆየት ለብ ባለ ውሃ መታጠብ። ልብ ይበሉ ሲያማስሉም ሆነ ሲበጠብጡ ምንም አይነት የብረት እቃ እንዳይጠቀሙ። ዋጋ፦78750 ብር
"ይህንን ያውቃሉ? የፈለጉትን አማርኛ መፅሀፍት መሸመት ይፈልጋሉ እኛ ጋር ለመግዛት ሲመጡ 15% ቅናሽ ይደረግሎታል ምን ይሄ ብቻ ነፃ ዴሊቨሪ, ቤቶ ድረስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ ታድያ ምን ይጠብቃሉ ድረገፃችንን ይጎብኙን"
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ⌚ 62 ብሬንትፎርድ 0 1 ማንችስተር ሲቲ 17 ፎደን
"በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች አዲሰ መጠለያ ተሰራላቸው፡፡በከተማዋ ከ21,000 በላይ ተፈናቃዮች አሉ የተባለ ሲሆን አዲስ የተሰራው መጠለያ 3,000 ያህሉን ያስጠልላል ተብሏል ሲል ሸገር ዘግቧል።"
ጆሽዋ ዚርኪክ ማነው 2 ደቂቃ ምትሆን እንቅስቃሴውን ምታሳይ ቪዲዮ በጎል ቻናላችን ለቀና ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ ! ልጁ በዚህ የውድድር አመት በሴሪኤው 17 ጨዋታዎችን አድርጎ 7 ጎል እና 2 አሲስት አስመዝግቧል ባጠቃላይ 9 የግብ ተሳትፎ አለው ! ጎል ቻናላችን
አርሰናል በሚቀጥለው የውድድር አመት የሚጠቀምበትን 3ኛ ማልያ ከጊዜ በኋላ ያስተዋውቃል። ማልያው ግን በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይመስላል።
""
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላት ያሉት የአማካሪ ኮሚቴ አቋቋመ
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ በይፋ ሰረዘች!
የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ቀነኣ ያሰጋ ጋዜጣዊ መግለጫ ፦ የጦር መሳሪያ ምዝገባ ተጠናቋል ፤ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት ህገ ወጥ ነው። በከተማው የፀጥታ አካላት ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት በሰሩት ስራ በርካታ የጦር መሳሪያዎች፣ ፎርጅድ መታወቂያዎችን፣ ለጥፋት ኣላማ ሊውሉ የነበሩ ገንዘቦችና ወታደራዊ አልባሳት በቁጥጥር ስር ውለዋል። በአዲስ አበባ የሽብር ጥቃት ሊፈፀም ይችላል ተብሎ የሚወራው ወሬ ፍፁም ሀሰት ነው። መደበኛ መታወቂያ ለሰራተኞቻቸው የሚሰጡ አንዳንድ የመንግስትና የግል ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል፤ ድርጊቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ የማይፈቀድ ነው። ምንም አይነት የመታወቂያ ወረቀት የሌላቸው ሰዎች በጊዜያዊነት የመታወቂያ ወረቀት እንዲያገኙ ይደረጋል። የምእራባውያን ጫና ተጠናክሮ ለመቀጠሉ ማሳያ የሆኑ የሽብር መረጃዎችን ወደጎን መተው ይገባል ተብሏል። አዲስ አበባ ላይ የተጋረጠ ምንም አይነት የፀጥታ ስጋት የለም። Via Tikvahethiopia
x ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
ፓሪሴንት ዠርመን ትላንት ምሽት በኮፓ ዲ ፍራንስ የፍፃሜ ጨዋታ ሞናኮን 2 0 አሸንፎ ዋንጫዉን ካነሳ በሃላ የመጀመሪያዋን ግብ ያስቆጠረዉ እና የሪያል ማድሪድ ኢላማ የሆነዉ Kilyan Mbappe ለጋዜጠኞች ከሰጠዉ አስተያየት ተቀንጭባ የወጣች። በሚቀጥለዉ አመት ለ 15ኛዉ የኮፓ ዲ ፍራንስ ዋንጫ ትታገላለህ ? ምባፔም እየሳቀ እንዲህ ይላል ፦ ዋናው ነገር በዚህ ጊዜ እና በ አሁን ባለዉ ነገር መዝናናት ነው።
Double A፣ ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ተመልሷል የ Double A QR Ethiopia” የሞባይል መተግበርያን በስልክዎ በመጫን በትክክለኛው የ Double A ወረቀት ካርቶን ላይ የሚገኘውን የ QR ኮድ የሞባይል መተግበሪያውን ተጠቅመው ስካን በማድረግ ፡ የተለያዩ ስጦታዎችን ለምሳሌ፦ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣የውሃ ማጣሪያ፣ ማይክሮዌቭ/የምግብ ማሞቂያ ማሽን፣ የጁስ መፍጫ እና የመሳሰሉትን ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ይሸለሙ:: የ QR ነጥብ መሰብሰቢያ ፕሮግራማችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ደጋግመው QR ስካን ሲያርጉ ፤ ተጨማሪ ሽልማቶችን ያገኛሉ፡፡ መተግበርያውን ለማውረድ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። Link:
▪ አርሰናል ሬስ ኔልሰንን አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም በሚያደርጉት ጥረት ላይ ጥሩ መሻሻል አሳይተዋል አሁን ሬስ ኔልሰን በአርሰናል እንደሚቆይና አዲስ ውል እንደሚፈርም ይጠበቃል።[
""
አጠቃላይ የምርጫ ውጤት የክልል ምክር ቤት ፦ 1 አዲስ አበባ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 138 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 10 ብልፅግና 138ቱንም መቀመጫ አሸንፏል። 2 አፋር ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 96 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 25 ብልፅግና 51 መቀመጫ አሸንፏል። አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲ ድርጅት 3 መቀመጫ አሸንፏል ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት 5 ድጋሚ ምርጫ የሚከናወንበት ምርጫ ክልል ብዛት 1 3 አማራ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 294 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 125 ብልፅግና ፓርቲ 128 መቀመጫ አሸንፏል። አብን 13 መቀመጫ አሸንፏል። ድጋሚ ምርጫ ሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት 5 4 ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 99 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 6 ብልፅግና 22 መቀመጫ አሸንፏል። ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት 1 ድጋሚ ምርጫ የሚከናወንበት ምርጫ ክልል ብዛት 1 5 ድሬዳዋ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 189 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 47 ብልፅግና 189ኙንም መቀመጫ አሸንፏል። 6 ጋምቤላ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 156 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 14 ጋህነን 7 መቀመጫ አሸንፏል። ብልፅግና 149 መቀመጫ አሸንፏል። 7 ኦሮሚያ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 537 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 171 ብልፅግና 513 መቀመጫ አሸንፏል። 8 ሲዳማ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 190 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 19 ብልፅግና 190 (ሁሉንም) መቀመጫ አሸንፏል። 9 ደቡብ ክልሉ ያለው መቀመጫ ብዛት 291 ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደበት የክልል ም/ቤት ምርጫ ክልል ብዛት 89 ኢዜማ 10 መቀመጫ አሸንፏል። የጌዲኦ ህዝቦች ዲሞክራቲክ ድርጅት 6 መቀመጫ አሸንፏል። ብልፅግና 245 መቀመጫ አሸንፏል። ድጋሚ ቆጠራ የሚካሄድበት ምርጫ ክልል ብዛት 3
ይገርማል መኳንንት በባህር ዳር ከተማ ውሉን አራዝሟል ። በባህር ዳር ከተማ ላለፉት ሁለት ኣመት ቆይታን ማድረግ የቻለው ወጣቱ ግብ ጠባቂ በክለቡ ለተጨማሪ ኣመታት የሚያቆየውን ውል ዛሬ ፈርሟል ።
የኢሮፓ ሊግ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። ምድብ 1 ዌስትሃም ኦሎምፒያኮስ ፍራይቡርግ ባካ ቶፖላ ምድብ 2 አያክስ ማርሴይ ብራይተን አቴንስ ምድብ 3 ሬንጀርስ ሪያል ቤቲስ ስፓርታግ ብራግ አሪስ ሊማሶል ምድብ 4 አታላንታ ስፖርቲንግ ሊዝበን ስትሩም ግራዝ ራኮ ሼኮቶዋ ምድብ 5 ሊቨርፑል ላስክ ሮያል ዩኒዬን ቱሉዝ ምድብ 6 ቪላሪያል ሬንስ ማካቢ ሀይፋ ፓናቲያኮስ ምድብ 7 ሮማ ስላቪያ ፕራግ ሼሪፍ ሴቬርት ምድብ 8 ባየር ሌቨርኩሰን ካራባግ ሞልድ BK ሀኮን
ፔፕ ጋርዲዮላ እግር ኳስ ሰው ሰራሽ እውቀት አይደለም ።
ቶተንሃሞች የባርሴሎናውን የቀኝ መስመር ተከላካይ ኤመርሰን ሮያልን በቋሚነት ለማስፈረም ድርድር እያደረጉ ነው። |sky sport|
ዌስትሃም ዩናይትድ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ከዴክላን ራይስ የ 100 ሚልዮን ፓውንድ ሽያጭ ባገኘው ገንዘብ ያስፈረመው ተጨዋቾች 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጄምስ ዋርድ ፕሮውስ (£30 ሚልዮን) ኤድሰን አልቫሬዝ (£35 ሚልዮን) መሀመድ ኩዱስ (£38 ሚልዮን)
የ April ወር የማድሪድ 9 ጨዋታዎች 02/04 Valladolid 05/04 Barcelona 08/04 Villarreal 12/04 Chelsea 15/04 Cadiz 18/04 Chelsea 22/04 celta vigo 26/04 Girona 30/04 Almeria
በአባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ወርዶፋ ፍርድ ቤት ቀረበ!
ጎልልልልልል ኤሲ ሚላን ቦሎኛ 0 2 ኤሲ ሚላን
""
ቶማስ ቱኸል በባየርን የመጀመርያ ሽንፈቱን ቀምሷል፣ በዲኤፍቢ ፖካል በፍራይቡርግ 2 ለ 1 ተሸንፎ ከውድድሩ ተሰናብቷል ።
ሊቨርፑሎች እያጠቁ ነው
ኢትዮጵያ 1 ነጥብ ይዘን ወደ ሀገራችን መመለሳችን አንድ ነገር ነው
ከዚህ በታች የምታነቡት ከአዲስ አበባ የተላከ ነው
▪ ፍቅር ፣ ውበት አንድነት እኛው ቤት! SHARE
ለክሎፕ ነው የተሰጠው
Messi X Neymar የሜሲ የቪድዮ ቻናል
""
መልካም ዜና! በኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምእራብ ሀረርጌ ዞኖች በ12 ወረዳዎች በ128 ቀበሌዎች ተከስቶ የነበረው የአንበጣ መነጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ የግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የችግኝ ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ እንዳሉት የአንበጣ መንጋው ከጎረቤት ሶማሊያ የመጣ ሲሆን በሁለቱ ዞኖች ውስጥ በ23 ሺህ 323 ሄክታር ሰብል ላይ ቢታይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል። (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
እስቲ Suarez የናፈቀዉ
ኮርና ለክለባችን
የቤልጅየም አሰላለፍ ! 04:45 | ቤልጅየም ከ ዌልስ በአለም ዋንጫ ማጣርያ
"▪ ልክ በዛሬዋ ቀን 2008, 2011 እና 2018 ላይ ነበር Nasri ከ ማርሴይ, Gervinhoን ከሊል Gundouzi ን ደሞ ከ ሎሬንት ያስፈረምነው። SHARE"
የስፖርቲንግ ሊዝበን አሰላለፍ 05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ማንችስተር ሲቲ
26 ደቂቃ አርሰናሎች ኳስ መስርተው ለመጫወት እየሞከሩ ይገኛል
አሮን ራምስዴል ሁሌ ጨዋታው ካለቀ በውሃላ ተጫዋቾችን ሰላም ስል ጓንቴን አወልቃለው። አንድ ጊዜ አባቴ ቦቢ ቻርልተንን አጊኝቶት ሰላም እንዲለው ጠየቀው። ቻርልተንም ጓንቱን አውልቆ ሰላም አለው። እናም ይህ ክብር ለአመታት አባቴ ላይ ይታይ ነብር። አሁን እኔም እሱን ክብር መስጠት ፈልጋለው። SHARE
ፖርቹጋል ጫና ፈጥረዋል
""
ማሪያኖ ዲያዝ ዛሬ 28ተኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል መልካም ልደት
ሳካካካ
|| ውድድሩ ተጀመረ ጥያቄ 1 ፡ የ አርሰናል እግርኳስ ክለብ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምን ያህል ጊዜ ከፍተኛ ግብ ይዞ አጠናቀቀ፤ ስንት ጎሎች እና መቼ መቼ? መልሳችሁን በ
ብራይተኖች ለማጥቃት እየሞከሩ ነው
ቻይና በአሜሪካ የሚገኙ ዜጎቿ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበች!
ዚንቼንኮ ካሴሜሮ አውቃለሁ 5 ሻምፒዮንስ ሊግ አለው። World Class ተጨዋች ነው ፤ ግን ፓርቴይ ከእሱ ይሻላል። ሮድሪ ፣ ፓርቴ ፣ ካሴሜሮ ብዙ ጊዜ ጭንቅላቴ ጋር ተሟግቻለሁ ፤ ግን ፓርቴ የተሻለ እንደሆነ አምናለሁ። ልምምድ ላይ ብትመለከቱት እጅግ ተደነቃላችሁ። ይሄን ሲናገር ሪዮ ፌርዲናንድ ያሳየው ሪያክሽን
የህወሃት የሽብር ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩ በዳሰሳ ጥናት ተረጋገጠ! አሸባሪውና ወራሪው የህወሃት ቡድን ከ217 በላይ ሴቶችን መድፈሩን በመጀመሪያ የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጡን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። አሸባሪው ቡድን አካባቢውን በወረረበት ወቅት ከ217 በላይ ሴቶች መድፈሩ በዳሰሳ ጥናቱ መረጋገጡን የዞኑ አስተዳዳሪ ዶ/ር አብዲ ሁሴን አስታውቀዋል። የጥቃቱ ሰለባዎችም ከ8 ኣመት ሕፃናት እስከ አረጋውያን ሴቶች መሆናቸውንም ዶ/ር አብዲ ገልፀዋል። ቡድኑ ከ548 በላይ ንፁሃንን መግደሉን በጥናቱ ደርሰንበታል ያሉት ዋና አስተዳዳሪው፥ በዞኑ በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውንም ጨምረው ገልፀዋል። ጥናቱ የመጀመሪያ ዙር መሆኑን የጠቆሙት አስተዳዳሪው፥ የጥቃቱ ሰለባዎች ቁጥር ከተጠቀሰው ሊያሻቅብ እንደሚችል መናገራቸውን ኤፍቢሲ ዘግቧል።
የአውሮፓ ህብረት ማእቀብ ጣለ። የአውሮፓ ህብረት (EU) በሜ/ጄነራል አብርሃ ካሳ በሚመራው የኤርትራ ብሄራዊ ደህንነት ቢሮ (ብሄራዊ ደህንነት ኤጀንሲ) ላይ ማእቀብ ጥሏል። ማእቀቡ የጉዞ እገዳ እንዲሁም የሀብት/ገንዘብ እገዳን ይጨምራል። አውሮፓ ህብረት ማእቀቡን የጣለው በኤርትራ ውስጥ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ በተለይም የዘፈቀደ እስራት ፣ ያለፍርድ ግድያ፣ የሰዎችን ደብዛ በማጥፋት እና በማሰቃየት ምክንያት ነው። በተጨማሪም ህብረቱ ከሩስያ፣ ቻይና ፣ ሰሜን ኮሪያ ፣ ሊቢያ ፣ ደቡብ ሱዳን ግለሰቦች ከሰብኣዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ ማእቀብ ጥሏል። እንዲሁም ከማይናማር መፈንቅለ መንግስት ጋር በተያያዘ 11 ግለሰቦች ላይ መእቀብ ተጥሏል። ከEU የተገኘው ዝርዝር መረጃ ከላይ በPDF ተያይዟል (17 MB) ነው።
ጆስኮ ግቫርዲዮል በዚህ ክረምት ማን ሲቲን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለሌፕዚሽ አሳውቋቸዋል
ሃቨርትዝዝዝዝዝዝ
ሌስተር ሲቲ የሮማውን ቼንጊዝ ኡንደር በውሰት ለማስፈረም ተስማምተዋል። ሌስተር ሲቲ ለውሰቱ €3 ሚልየን ዩሮ ከፍለው በቀጣዩ ክረምት ተጫዋቹን በ €24 ሚልየን ዩሮ በቋሚ ዝውውር እንዲገዙት የሚገደዱ ይሆናል። SHARE
ዴህያ አዳነበት
Gooooooooooaaaaaall ድሬ
አል ናስር ለሳዲዮ ማኔ ዝውውር ለባየርን €37m ሊያቀርብ ነው። የሳውዲው ክለብ አሁን ዝውውሩ እንደሚፈፀም እርግጠኛ ነው። በክለቦች መካከል ወደ መጨረሻው ደረጃ የሚሸጋገር ንግግር እየተደረገ ነው። የማኔ ወኪል ከአል ናስር ጋር በግል ውሎች ዙሪያ እየተደራደረ ነው። [Fabrizo Romano]
የኦሮሚያ አሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የነገ ፕሮግራሞች !
በፓላስ በኩል ዊል ሂዮዝ ተቀይሮ ገብቷል
አሰላለፍ 04:00 | አልጄሪያ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ
""
ጨዋታው ቀጥሏል
""
የቶተንሀም አሰላለፍ 12:00 | ኖርዊች ከ ቶተንሀም
ይሄንን ያውቃሉ የሜሲ ግራ እግር የኢንሹራንስ ሽፋን ያለው ሲሆን ግራ እግሩ ላይ ጉዳት ቢደርስ 900 ሚልዮን ዶላር ዋስትና አለው ይሄም በእግር ኳስ ውስጥም ይሁን በማንኛውም የስፖርት ዘርፍ ካለ ተጫዋች እጅግ ውድ የሆነ የሰውነት ክፍል ኢንሹራንስ ያለው የመጀመሪያው ተጫዋች ያደርገዋል የቪድዮ ቻናላችን
▪ ወደኋላ መመለስ ቢቻል ኖሮ ያንን መጥፎ ታክል አልሰራም ነበር ሞይሰስ ካይሴዶ ትናንት ማርቲኔሊ ላይ ስለሰራው ፋውል የተናገረው። SHARE |
ክርስትያኖ ሮናልዶ በ2006 የአለም ዋንጫ
ፈረንሳዮች ኳስ ይዘዋል
ሰበር መረጃ አሁን የደረሰን ልዩ ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ
ጎሎቹን ይመልከቱ
""
"ሲዳማ የክልልነት ምርጫ ምርጫው ዛሬ ከጠዋቱ 12 ሰአት ተጀምሯል ።አስከ አሁን ሰላም ነው ። የደቡብ ክልል ፀጥታ ሀይሎች ከምርጫ ጣቢያው በተወሰነ መልኩ እርቀው ይታያሉ። በኮማንድ ፓስት ስር ያሉት ሲዳማና ሀዋሳ ዛሬ ህዳር 10,2012 ሲዳማ ከደቡብ ክልል ጋር አብራ ትቀጥል ወይስ ለብቻዋ ክልል ትሁን ብለው ቀን ገደብ ሰጥተው የሪፈረንደም ምርጫ እያከናወኑ ነው ።በሀዋሳ 165 በሲዳማ ደግሞ 1,527 የምርጫ ጣቢያዎች ተዘጋጅተዋል። ከጠዋት 12 ሰአት ጀምሮ ወጣት ፣ሽማግሌ፣ጎረምሳ ፣አሮጊቱ ወደምርጫው ጣቢያ ሱሄድ ይታያል ።ይሄ ሂደት አስከ ምሽት 12 ሰአት ድረስ ይቀጥላል ። የሲዳማ ዞኖች በሙሉ ሰላም ናቸው። እስካሁን ምንም የተፈጠረ ችግር የለም።"
ቼልሲ በ2021 እና 2022 አመት በአጠቃላይ 16 ጨዋታ ብቻ ተሸንፈዋል። በ2023 ግን ከአሁኑ 17 ጨዋታዎቻቸውን ሽንፈት ገጥሟቸዋል።
ሊኬ ማርተንስ: ሜሲ የእኔ ተወዳጅ ጀግና ተጫዋች ነው። እሱ ለእኔ በኣለም ሁሉ ምርጥ ነው። የጎል ቻናላችን
""
⌚ መደበኛዉ 90 ደቂቃ ተጠናቆ +4 ደቂቃ ተጨምሯል
እስክንድር ነጋ የጠራው ሰልፍ ⬆ ነገ አዲስ አበባ ይካሄዳል ስለተባለው ሰላማዊ ሰልፍ በጋዜጠኛ አስክንድር ነጋ የሚመራው እራሱን የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት እያለ የሚጠራው ለነገ ጥቅምት 02 ቀን 2012 ኣም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል። ይሁንን በሰልፉ ጉዳይ የተለያዩ መረጃዎች በመውጣት ላይ ናቸው። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባንድ በኩል በሰልፉ ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች ዝርዝር ይፋ አደረገ በሌላ በኩል ደግሞ ነገ በመስቀል አደባባይ ስብሰባም ሆነ ሰልፍ አይኖርም አለ የሚሉ መረጃዎች በማህበራዊ መገናኛዎች እየተሰራጩ ይገኛል። ኢትዮ ኤፍ ኤም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት በጉዳዩ ዙሪያ ስለ ሰልፉ ትክክለኛውን መረጃ ለማግኘት ተደጋጋሚ ጥረት ብናደርግም መረጃ ሊሰጡን አልቻሉም። Via: Ethio FM
Scholarship Program (ESP) 2022 በአ/አ የአሜሪካ ኤምባሲ ለEducationUSA Scholars Program (ESP) 2022 ማመልከቻ ክፍት መደረጉን ዛሬ አሳውቋል። ኤምባሲው ፤ ESP የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት በአካዳሚክ የላቁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች በማመልከት የሰለጠኑ እና በደንብ የተማሩ መሪዎችን ለማፍራት የሚረዳ የ4 ሳምንት የስልጠና ፕሮግራም መሆኑን አስታውሷል። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃንና የማመልከቻ ቅፆችን በዚህ
ካካ
""
ማን ሲቲዎች ከዛሬው ጨዋታ በፊት ሰፊ ባነር አዘጋጅተዋል!
ዛሬ እንደኔ የልደታችሁ ቀን ሆኖ አርሴ ምሽቱን ያበራላችሁ እስኪ SHARE|
ሜሲ ዛሬ ልምምድ ሰርቷል የጎል ቻናላችን
ሌሊት የተደረገ የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ ⏰ Full Time አርጀንቲና 7 0 ካራካዎ
""
ሊቨርፑል በታሪክ በሁሉም ውድድሮች 2000 ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመርያው የእንግሊዝ ቡድን ሆኗል ።
ግራናዳዎች አስጀምረዉት ነበር ግን ተነጥቀዋል
ቶኒ አዳምስ ፡ አርሰናል የሚያቀርብልኝን ኮንትራት በሙሉ ሳላነብ እፈርመዋለው ። Legend SHARE
ሀረር! አዲስ ማስታወቂያ! የሀረር ጤናና ሳይንስ ኮሌጅ ዛሬ ህዳር 25 ከቀኑ 8:30 ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባ ስለሚኖር ተማሪዎች ተገኙልኝ ብሏል። የስብሰባው ቦታ LTH! የሚነሳውን አብየት ጉዳይ ከስብሰባው መጠናቀቅ በሃላ አደርሳችሃለሁ። ምንጭ ፦ ሳንዲያ
Animation
በሌላ በኩል
ጋርሺያ አሲስት
ENGLISH ENTRANCE 2003 2011 Leelam metsehafoch lamagignet join ke tach balew link
""
ሊዮኔል ሜሲ እና አንቶኔላ በትላትናው እለት በባርሴሎና ኮንሰርት
የአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች የአመቱ ምርጥ 11! [ WILLIAM HILL ]
""
በሀምሌ ወር መጀመሪያ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና የክፍያ ተመን ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
20ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ፦ ⏰ 2 ግራናዳ 0 0 ባርሴሎና
ማእከላዊ እዝ አገርን ሊያሸብር የሚያስብ ማናቸውንም የጠላት ሃይል መደምሰስ የሚያስችል ወታደራዊ አቅም መገንባቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። እዙ በተለያየ የመሬት ገፅታ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት እና ለመደምሰስ የሚያስችለውንም ወታደራዊ ልምምድ ማድረጉ ተገልጿል። የማእከላዊ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ እንዳሉት፤ በተለያየ መንገድ አገር የማፍረስ አጀንዳ ይዘው በመንቀሳቀስ የህዝቡን ሰላም ለማወክ በሚዳክሩ የጥፋት ሃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሰራዊታችን ወታደራዊ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ ገንብቷል። በእዙ የኮር አዛዥ የሆኑት ብ/ጀኔራል ተስፋዬ ረጋሳ በበኩላቸው፤ ሰራዊቱ ከዚህ ቀደም ከጠላት ጋር ባካሄዳቸው የአውደ ውጊያ ውሎዎች በርካታ ልምድና ተሞክሮችን እንዳገኘበት ገልፀው፣ አሁን ላይ የተፈጠረለትን ፋታ እደመልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ያደርጋቸው ወታደራዊ ልምምዶች የዝግጁነት ደረጃውን አሳድጎበታል ብለዋል። በእዝ ደረጃ በተካሄደው ወታደራዊ ልምምድ ላይ የተገኙ የእዝ፣ የኮር እና የክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች ሰራዊቱ የደረሰበትን ግዳጅ የመፈፀም አቅም ማድነቃቸውንም ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ማእከላዊ እዝ ለኢትዮጵያ ሰላም መጠበቅ እስከ ህይወት ዋጋ መክፈል የሚችሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ያሉበት፣ ህብረት ያደመቀው የሰራዊት ክፍል መሆኑ ይታወቃል።