text
stringlengths
0
46.2k
የጣልያን ሴሪኤ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታ ⌚ ተጠናቀቀ ኤሲ ሚላን 4 2 ዩዲኒዜ 11 ኸርናንዴዝ 🅿 2 ባካኦ 15 ሬቢች 45+3 ማሲና 46 ዲያዝ 68 ሬቢች
7ኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጫወታ ⏰ተጠናቀቀ ወልቭስ 2 0 ክሪስቲያል ፓላስ
▪ ትዊተር ላይ አንድ ችኩል የዩናይትድ ደጋፊ ፓርቴ፣ቶሚያሱና ሃቨርት ተቀይረው ሲገቡ እንዲ ብሎ ነበር ታዲያ 85ኛው ደቂቃ ላይ ፓርቴ ረጅም ኳስ ለቶሚያሱ ላከ ቶሚያሱ በቴስታ ለሃቨርት አቀበለው ሃቨርት ደሞ ለማርቲኔሊ አሲስት SHARE|
"Watch 4 Types of function(one to one, onto , and 1 1 correspondence functions) on YouTube"
አሜሪካ ስለ ሂዝቦላውን ኮማንደር አል ካውታሀራኒ መረጃ ለሰጠኝ10 ሚልየን ዶላር አሰጣለው ብላለች የሟቹ የኢራን ጄኔራል ቃሲም ሱሊማኒ ወዳጅ እንደሆነ የሚታመነው የሂዝቦላውን ኮማንደር ሼኪ ሞሀመድ አል ካውታሀራኒ ሰለ ዘረጋው የሽብር መረቦቹንና ስለሰውዬው ጥልቅ መረጃ ለሰጠኝ ሰው 10 ሚልየን ዶላር አሰጣለው ማለቷን አልጀዚራ ዘግቧል ። አል ካውታሀራኒ ከሰባት አመት በፊት በአሜሪካ የአሸባሪ ዝርዝር ውስጥ የገባ ሲሆን የኢራቅ አማፂ ቡድኖችን መሳርያ ያቀብላልም ብላ አሜሪካ ስትወነጅለው በተደጋጋሚ ይሰማል። Via ተስፋዬ ጌትነት
""
ትናንትና በአውሮፓ የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ውጤቶች፦ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ FA CUP 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 FT|በርንሌ 4 2 ፒተርቦሮ ዩናይትድ FT|ብራይተን 0 1 ሼፊልድ ዌንስደይ FT|ፉልሀም 2 1 አስቶን ቪላ FT|ሳውዛምፕተን 2 0 ሀደርስፊልድ FT|ዋትፎርድ 3 3 ትራንሜር ሮቨርስ FT|በርንማውዝ 2 0 ሉተን FT|ሌስተር ሲቲ 2 0 ዊጋን FT|ማን ሲቲ 4 1 ፖርት ቫል FT|ወልቭስ 0 0 ማን ዩናይትድ በስፔን ላሊጋ FT|ቫሌንስያ 1 0 ኢባር FT|ሄታፌ 0 3 ሪያል ማድሪድ FT|አትሌቲኮ ማድሪድ 2 1 ሌቫንቴ FT|ኢስፓንዮል 2 2 ባርሴሎና
ኢንተር ሚያሚ በአሁኑ ሰአት በሜጀር ሊግ ሶከር የመጨረሻው ደረጃ 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ!
"የ ዋልያዎቹ ተጋጣሚ አሰላለፍ ! South Africa: Williams, Mobbie, Xulu, De Reuck, Mashego, Ngcobo, Maart, Hlongwane, Mokoena, Letsoalo, Makgopa"
◾ || አርሰናል ኡራጏዊውን ወጣት የቀኝ ክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር የስፔኖቹን ሃያል ክለቦች ባርሴሎናና ማድሪድን በልጦ እየመራ ይገኛል :: ይህ
እኛ እድለኞች ነን ? አታስቁኝ ። ይሄ ልክ ያልሆነ አስተያየት ወይም አመለካከት ነው ፤ እድለኛ ስለሆንክ ብቻ የቻምፒየንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ አትሆንም ፤ እኛ ትኩረታችን ስራችን ላይ እንጂ ሚዲያው በሚለው ላይ አደለም ። ዛሬ የውድድር አመቱን ምርጡን ጨዋታ እናደርጋለን ። ብዙ ለፍተናል ብዙም ሰርተናል ፤ የጨዋታውንም ውጤት እንገለብጠዋለን ብለን እናምናለን ። ይሄን ውድድር የማሸነፉ ልምዱ አለን ፤ ለሁሉም ሰው እኛ ሪያል ማድሪዶች መሆናችንን እናሳያለን ። በጨዋታው ላይ የደጋፊዎቻችን ድጋፍ በጣም ያስፈልገናል ከመጀመሪያው አንስቶ እስከ መጨረሻው ፤ የቡድን አጋሮቼን መርዳት ያስደስተኛል ልምዳችንም በዚ ጨዋታ ላይ በደንብ ይረዳናል ። ሮድሪጎ ?? እሱ ቲኒሹ ወሳኙ ተጫዋቻችን ነው ፤ አባቱን ስመለከተው ከኔ እድሜ እኩያ ነው የአባትነት ሚናን በሱ ላይ መጫወትም እፈልጋለው ሉካ ሞድሪች ከዛሬው ጨዋታ በፊት የተናገረው
ሕዝቡ እርምጃ እንዲወስድ የቀረበ ጥሪ! እየተደመሰሰ ያለው ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ራሱም ሆነ የዘረፈው ንብረት እንዳይወጣ ሕዝቡ እርምጃ እንዲወስድ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር ይልቃል መንግሥት ላቀረበው የክተት ጥሪ ከሕዝቡ የተሰጠው ምላሽ ፈጣን እና አበረታች በመሆኑ ምስጋና አቅርበው የሕልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል። እየተመዘገበ ያለው ድል የመላዉ ኢትዮጵያዊያን መሆኑንም ገልፀዋል። መንግሥት እየወሰደ ባለው የማጥቃት እርምጃ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሁሉም ግንባሮች እየተደመሰሰ መሆኑን የገለፁት ርእሰ መስተዳድሩ ሕዝቡ ከፀጥታ ህይሉ ጋር በመቀናጀት ይህንን ዘራፊ እና ጨፍጫፊ ቡድን እንዲቀብረው ጥሪ አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል እንዳሉት አንድም የሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን አባል ከወረራቸው አካባቢዎች አምልጦ እንዳይወጣ ሕዝቡ መንገዶችን በመዝጋት እንዲደመስሰው፤ የዘረፋቸው ንብረቶች እንዳይወጡ በንቃት መከታተል እና ማስጣል አለበት። የሀገርን ሉኣላዊነት በዘላቂነት ለማስከበር ወጣቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን እና ልዩ ህይልን እንዲቀላቀልም ዶክተር ይልቃል ጥሪ አስተላልፈዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል።
Please join and do some questions
ቡካዮ ሳካ ከአድናቂው ! SHARE
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና እንዲሆንልን እንመኛለን።
⏱ መደበኛዉ 45 ደቂቃ ተጠናቆ የባከነ +2 ደቂቃ ተጨምሯል
▪ || ቦብ ዊልሰን ስለ አርቴታ : እንደ ቀድሞ አምበልነቱ እና ደግሞ ከምንም በፊት በተፈጥሯቸው መሪ ከሆኑ ውስን ተጨዋቾች ውስጥ አንዱ ነው :: በደንብ አይቼዋለሁ በእርሱ ትልቅ እምነት አለኝ :: አርሰናል በአርቴታ ስር ወደ ዋንጫ ተፎካካሪነቱ ይመለሳል :: SHARE
የተሰጠህ ክብር እና ደረጃ ተገቢ ባይሆንም አንተን እዚህ ታላቅ መድረክ ላይ በፈገግታ ማየታችን ለእኛ ከምንም በላይ ነዉ።
የሀላንድ ያለፉት 5 ጨዋታዎች
የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ሊግ ቀጥታ ከ ጀማ ከተማ ሜዳ እና ከ ጅማ ዩንቨርቲ ⏱ 45
አንዱ ገፅ ማርኬቱ ላይ ጋብሬል ማርቲኔሊ በዋጋ ደረጃ ያወጣው ተመን £62M £ 62 M ያንሳል ! SHARE
| ዳርዊን ኑኔዝ ከወኪሉ ጋር የነበረው ውል መሰረዙን አስታውቋል።
"Magic Hose 45m ለመኪና፣ ለቤት፣ ለወለል የውሀውን ፉጥነት / ሀይል የሚጨምር ለቤት ፣ ለወለል ማፆዳት መኪና ለማጠብ እጅግ ተመራጭ አበባዎችን ለማጠጣት ተመራጭ የሆነ አጠቃቀሙ ቀላል እና ለአያያዝ ምቹ እስከ 45ሜትር የሚለጠጥ በ7 አይነት መልኩ ውሀን የሚረጭ ዋጋ፦ 2,200 ብር ብቻ ተጨማሪ Size ከፈለጉ በMeter 60M"
ሩዲገር
በጥር ወር ሮድሪጎ የግል አሰልጣኝ ቀጠረ እና በቫልደበባስ ከመሥራት በተጨማሪ በቀን ለሁለት ሰኣታት በቤት ውስጥ አብሮት ይሰራ ነበር። AS
""
"አልቫሮ ሮድሪጌዝ: ከዋናው ቡድን ጋር ስለ መጀመሪያው ጨዋታ? ከልጅነቴ ጀምሮ የምጠብቀውን ህልም አሳክቻለሁ, በራሴ እኮራለሁ። ለሰጠኝ እድል ካርሎን ማመስገን እፈልጋለሁ። ለቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ፣ የካስቲላ አሰልጣኝ ራውልንም አመሰግናለሁ። ይህ ቀን ለእኔ ልዩ ነበር እና ከልቤ እኮራለሁ። ይህ የማይታመን ገጠመኝ ነበር፣ ማመን አልቻልኩም። ከምወዳቸው ሰዎች ጋር የመሆን ህልም ነው። እነሱ የእኔ ምሳሌ ናቸው ከጥቂት አመታት በፊት በቲቪ አይቻቸዋለሁ። የካርሎ ምክር ለእርስዎ? እሞክራለሁ፣ በሜዳ ላይ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ፣ እስከመጨረሻው እታገላለሁ እናም ሁሉንም እሰጣለሁ። የኮፓ አስፈላጊነት? ሻምፒዮን መሆን እንፈልጋለን እና እሱን ለማሳካት ሁሉንም ነገር እናደርጋለን። በካስቲላ ጥረቴን ከቡድን ጓደኞቼ ጋር በቅፅበት በትጋት እየሰራሁ ነው።"
▪ | የቡድኑ አቋም አስደናቂ ነዉ የክለባችን አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ለ ሊጉ አሸናፊነት የሌሎች ቡድኖችን ውጤት ይጠብቁ እንደሆነ ሲጠየቅ የሚከተለውን ተናግሯል! | ማንንም ለማቆም መሞከር አይደለም ፤ ዋናው ያለንበትን ቦታ በትክክል ማወቅ ነው። እያከናወንን ያለንበት መንገድ አስደናቂ ነው፣እናም በዚህ በጣም ደስተኛ ነን።” SHARE
ጎል ግራናዳ
ጄሚ ቫርዲ ከቶፕ 6 ክለቦች ጋር ያለው የጎል መጠን፦ 11 ጎል vs አርሰናል 9 ጎል vs ማን ሲቲ 7 vs ሊቨርፑል 5 vs ስፐርስ 5 vs ማን ዩናይትድ 4 vs ቼልሲ ከማንኛውም ቶፕ 6 ክለቦች በላይ አርሰናል ላይ 11 አስቆጥሯል። SHARE
አብቅቷል ጥያቄውን በትክክል የመለሱ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ተሳታፊዎች 1
ነገ ለአትሌቶች አቀባበል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
Action & Reaction የቪድዮ ቻናላችን
ፓራዴዝ ላይ ከባድ ጉዳት
ጋሪ ኔቬል ኦናና ባለቀ ሰኣት ስለሰራው ጥፋት፦ እኔ እንደማስበው አንድሬ ኦናና ኳሱ ወዳለበት ስላልነበረ ጥፋት ነው ብዬ አስባለው።
| ቅያሪ በ ሪያል ማድሪድ በኩል ቪኒ ወጣ ሴባዮስ ገባ
ቦኖ በሁለት ምክንያት ሪያልን አይቀላቀልም 1ኛ : የዋጋ ንረት 2ኛ : በአፍሪካ ዋንጫ ጥሪ
""
◾ | አርሰናል ለሁለተኛ ጊዜ ለዴክላን ራይስ በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ ጥያቄ ይቀርባል ። ሁለተኛ ገንዘብ £90m አካባቢ ይሆናል። [ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ] SHARE
ፒተር ባንክስ እሁድ ፉልሃምን እና አርሰናልን በመሀል ዳኝነት ይዳኛሉ። VAR: ፖል ቲየርኒ SHARE|
ሲቪያዎች በካውንተር ለመጫወት ነው እየሞከሩ ያሉት
ድጋሚ የመኣዘን ምት
መልካም ቀን ግሩፖችንን ተቀላቀሉ
ቤንዜማማማማማ
|
+8
""
ቶድ ቦህሊከቼልሲ ባለስልጣናትጋር በተደረገ የ10 ደቂቃ የጋራ የስልክ ውይይት ቶማስ ቱሄልን ካሳተፈ ቡሃላ ቱሄል ከቼልሲ መሰናበቱን አሳውቆታል ፡፡ ቶማስ ቱሄል ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው ቢጠይቅም ጊዜው እንዳለፈ ተነግሮታል ቱሄልም በድንጋጤ ከስልክ ውይይቱ ወቷል::Sun Sport
ጆርጂንሆ በእግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከዛሬው ስብስብ ውጪ ሆኗል። [ARSENAL] SHARE |
ካሜራችን በቤርናባው የሚገኙ የክለባችን እና የ ግራናዳ ደጋፊዎችን እያሳየን ይገኛል
ሀጃኢባ ያሲን የአካል ጉዳት ያልበገራት ተማሪ ሀጃኢባ ያሲን ሽኩር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በእግሯ በመስራት አርአያ ሆናለች። የአካል ጉዳተኝነት ትምህርትን ጨምሮ ከማንኛውም ማህበራዊ መስተጋብር እንደማያግድ ተማሪ ሀጃኢባን ማየት በቂ ነው። ተነሳሽነት ካለ አካል ጉዳተኝነት አላማን ከማሳካት እንደማያግድ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በእግሯ እየሰራች ያለችው ተማሪ ሀጃኢባ ጥሩ ማሳያም ጭምር ሆናለች። የተማሪዋ ፈተናውን በእግሯ መስራት አካል ጉዳተኝነት ተሰጥኦንና ተነሳሽነትን ከግብ ከማድረስ እንደማያግድም አመላካች ነው። ተማሪ አጀኢባ አካል ጉዳተኝነት ግብን ለማሳካት ከመጣር እንደማያግድ ለበርካቶች ማስተማሪያም ጭምር ሆናለች። Credit : ኢዜአ ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ለተጨማሪ የዩንቨርስቲ መረጃዎች
""
""
ዊሎክ ኒውካስትል እና ኦዴጋርድ በአርሰናል ቤት ያላቸው ሪከርድ ይሄንን ይመስላል። እናንተስ ምን ትላላቹ ዊሎክ ቢቆይ ጥሩ ነበር ኦዴጋርድ መምጣቱ አሪፍ ነው
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ 1 1 ጋና ጌታነህ ከበደ 72 አንድሬ አዩ 23
አዲሱ የንግድ ህግ እየተተገበረ አይደለም ተባለ። ኢትዮጵያ ላለፉት ስድስት አስርት ኣመታት የተገዛችበትንና ብዙ ትችት ሲያስተናግድ የነበረው የንግድ ህግ በ2013 ኣም ቢሻሽልም እስላሁን ተግባራዊ አልተደረገም ተብሏል። በአዲሱ የንግድ ህግ ሁለት ጥራዞች የወጡ ሲሆን አንዱ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ማቋቋምን ይመለከታል። በቀደመው ህግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለማቋቋም ሁለትና ከዚህ በላይ ለሆኑ ግለሰቦች ብቻ ይፈቀድ የነበረ ሲሆን፤ አዲሱ ህግ ግን ለአንድ ግለሰብ ፍቃድ ሰጥቷል። ሆኖም እስካሁን ገቢራዊ እየሆነ አይደለም ተብሏል። ለዚህም የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር አዲስ የወጣውን ህግ፤ ስርኣት የሚያሲዘው መመሪያ ባለመውጣቱ ነው እስካሁን ተፈፃሚ ያልሆነው ሲል ለአልአይን ምላሽ ሰጥቷል። ገና አልወጣም የተባለው መመሪያው አጠቃላይ የንግድ ህጉ ላይ ያሉትንና ሌሎች ተዛማጅ ክፍሎች ላይ ያሉ ጉዳዮችን ወደ ንግድ ፈቃድ አሰጣጥ ስርኣት በማካተት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶችን እንደሚያካትትም ተገልጿል። Via alain
ሊዮኔል ሜሲ በአጠቃላይ 39 ዋንጫዎችን በማሳካት 35 ዋንጫዎችን ካሳካው ሮናልዶ የተሻለ ዋንጫዎችን በክለብና በሀገር ደረጃ ማሳካት ችሏል።
MARCA | ሪያል ማድሪድ David Alaba ዛሬ ከደጋፊዉ ጋር በይፋ እንደሚያስተዋዉቅ Marca ይዞት በወጣዉ መፅሄት አስነበበ።
""
""
ይሄ ጎል ቢገባ የቪድዮ ቻናላችን
ጄዜ ስድስተኛውን የአውሮፓ ዋንጫ ለማሸነፍ 90 ደቂቃ ብቻ ይቀረዋል። ባለፉት 5 የአውሮፓ መድረክ ፍፃሜ ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
"In Haiti, only 1 out of every 200 people own a car"
|| መልካም አዳር የንጉሱ ቤተሰቦች። የነገ ሰው ይበለን የቪድዮ ቻናላችን
ኢንዞ ፈርናንዴዝ እና ሙድሪክ በቀላል ጉዳት ከዛሬው ጨዋታ ውጭ ሆነዋል !
ካዜሚሮ በእንባ በማድሪድ ቤት ያስቆጠራቸውን ግቦች እያየ
በሶማሌ ክልል በድርቅ የተራቡ ጦጣዎች ሕፃናትን ማጥቃት መጀመራቸው ተገለፀ!
ኳስ አርሰናል ይዘዋል
""
በዚህ የውድድር ዘመን እስከ 12ኛ ሳምንት ድረስ ምርጥ የመከላከል ዝቅተኛ xG ካስመዘገቡ ቡድኖች መካከል በቀዳሚነት ክለባችን አርሰናል መቀመጥ ችሏል ። ሲቲ እና ኒውካስል ይከተላሉ ። አርሰናል 964(xG) ማን ሲቲ 1184 (xG) ኒውካስል 1426 (xG) አንድ የምወደው የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስለ ዋንጫ ቡድን ግንባታ የሚናገሩት ንግግር አለ : ጥሩ የአጥቂ መስመር ተጨዋቾች ካሉህ ጨዋታዎችን ታሸንፋለህ ጠንካራ የተከላካይ ክፍል ካለህ ደግሞ ዋንጫዎችን ታሸንፋለህ Mikel i know what you are doing SHARE
ጎልልልልልልል ሊቨርፑል ዲዮጎ ጆታ 21 ሊቨርፑል 1 1 ኒውካስትል
7ኛው የመከላከያ ቀን ተጨማሪ ፎቶዎች ዛሬ
[ደረጃ 3] ▪ ሶስተኛዉ የአለማችን ዉዱ ተጨዋች ደሞ ብራዚልያዊዉ ፍሊፔ ኩቲኒዮ ነዉ ይህ ድንቅ ተጨዋች 2018 ከ እንግሊዙ ሊቨርፑል ወደ ካታሎኑ ክለብ በ £140 Million Euro የተዘዋወረበት ሶስተኛዉ የአለማችን ዉዱ ተጨዋች አርጎታል።
ጨዋታው ተጀምሯል
የመልስ ምት ለእንግሊዝ
▪ || መልካም ቀን! SHARE
ፔሬዝ ትላንት በዋንጫ አሰጣጥ ፕሮግራሙ ላይ ከቅርጫት ቡድኑ ተጨዋቾች ጋር ተገኝቷል።
ሊቨርፑል ክዋሱን ተቆጣጥሮታል
ቡሌ ሆራ! ሁለተኛ ቀኑን በያዘው አድማ ቡሌ ሆራ ከእንቅስቃሴ ውጭ እንድሆነች ውላለች። ስራ መስራት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ማግኛት በፍፁም አይታሰብም። በከተማዋ የወጣቶች የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደነበረም ለማወቅ ተችሏል። ምንጭ፦ ALH
ጎል ሌብዢግ
የዛሬው ተረንግ በቪዲዮ ግሩፖችንን ተቀላቀሉ
""
እኛ እንቸኩላለን እንጂ ፈጣሪ አይዘገይም። ሰላም እደሩ
ጤና ይስጥልን ከውጭ የመጡ ወይንም ደግሞ በ መጠኑ ያገለገሉ ላፕቶፖች በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛዎታለን። ለመሸጥ የሚፈልጉትን ላፕቶፕ የመያዝ መጠኑን (storage)፣ ፍጥነቱን (ram)፣ ስክሪን ስፋቱን (screen size) እንዲሁም ምስሉን አያይዘው ይላኩልን። በዚህ ያናግሩን
ከነገ ጀምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አከባቢዎች መንገድ የመዝጋት እንቅስቃሴዎች እንደሚኖሩ በማህበራዊ ሚዲያው እየተነገረ ይገኛል፡፡ በጉዳዩ ላይ የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ህዝባችን በልማት ሥራ ላይ ይገኛል የሚዘጋም መንገድ የለም ሲል ገልጿል፡፡
""
| 43 ደቂቃ | ⌚ | ጨዋታዉ ቀጥሏል ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ ከግቡ በሃላ እየተመለከትን ነዉ።
◾ || ገብርኤል ማጋሌስስ ከቶተንሃም እፅ አዘዋዋሪ ጥቃት እንደ ደረሰበት ነገር ግን እሱን ማሸነፍ እንደ ቻለ ተነግሯል ። ዘራፊዎቹ የገብርኤልን የመኪና ቁልፍ፣ ሞባይል ስልክ እና የእጅ ሰአት ከወሰዱ በኋላ ከመኪናው እንዲወርድ ጠየቁት ። ከጥቃት ፈፃሚዎች መሃል አንዱ የክሪኬት መጫወቻ የሚምስል ዱላ ይዞ ተጠጋው ገብሬልም በፍጥነት ተጠግቶ ፣ ፊቱን መታው እና መታገል ጀመረ፣ ኮፍያውን አወለቀበት ፣ ዘራፊውም እግሬ አውጪኝ ብሎ በሩጫ አመለጠ ። ሲል [DailyMailUK] ዘገባውን አድርሷል :: ጋቢ በሜዳም ከሜዳም ውጭ መከላከሉን ተያይዞታል :: My defender SHARE”
""
English 2014/15 natural science
በሴሪአ ውስጥ ውድ ዋጋ ያላቸውን ተጫዋቾች ያቀፈ ቡድን ፡፡
""
የክልል ጤና ቢሮዎች የኮሮና ቫይረስ መግለጫ ከላይ ቀርቧል። ይመልከቱት። ቅደም ተከተል: 1የአማራ ክልል 2የኦሮሚያ ክልል 3የደቡብ ክልል 4የሀረሪ ክልል 5የሲዳማ ክልል 6የትግራይ ክልል ናቸው። መልካም ምሽት! ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን። ይከታተሉን።
ሩዙን ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ስናይ SHARE
ሊቨርፑል ጃፓናዊውን ኢንዶ ከስቱትጋርት ጋር በ19 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረሙን አስታውቋል!
እንደ ባሪያ ስራና እንደ ንጉስ ኑር!
ኤምሬ በሰሜን ለንደን ደርቢ ላይ ስለ ሚኖረው 3ቱ የፊት ለፊት ጥምረት ላይ ፍንጭ ሰጥተዋል ፡፡ በዋናነት ከተነሱት ነጥቦች መካከል : ስለ 3ቱ አጥቂዎች ጥምረት:: ስለ ላካዜቲ አካል ብቃትና:: ስለ ሌሎች አማራጭ ተጨዋቾች:: ኤምሬ ላካዚት በቁርጭምጭሚቱ ላይ ጉዳት ከደረሰ በኋላ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን በእጅጉ እንዳሻሻለ ተናግረዋልስለዚህም ከኦባ እና ከፔፔ ጎን ለጎን የመጀመር እድሉ አለውውሳኔም የሚሆነው በጨዋታው እቅድ አሰላለፍ ላይ የተመሰረተ ነው። ከ አንፊዱ የ 3 1 ሽንፈት በኋላ ብዙ ተንታኞች(Pundits) ኡናይ ኤምሬን ከጅምሩ አሌክስ ላካዜትን ባለማስገባታቸው በነገር ሲውርፏቸው ሰንብተዋል ፡፡ ስፔናዊው አሰልጣኝ ከሊቨርፑል ጋር የበለጠ ጥንቃቄ የተሞላበትን አካሄድ መርጠዋልይልቁም ዳኒ ሴባሎስን በ ቋሚ 11 ውስጥ የፈረንሳዊውን ቦታ ሰጥተውታል ፡፡ አለቃውንም የኦባ ፣ ላካ እና የፔፔ ስስቱ ተጣምረው ሊጀመር ይችሉ እንደሆን በፕሬስ ኮንፈረንስ ተጠይቀዋል አዎ! ነገር ግን ትንሽ ተረጋጉ በእያንዳንዱ ውሳኔዬ እንዴት እንደሚሆን እያሰላሰልኩ ነው ፡፡ ለምሳሌ ላካዜት ቁርጭምጭሚቱ ላይ ጉዳት ነበረበትይህ ሳምንት ግን ካለፉት ሶስት ሳምንታት ጥሩው ሳምንት ነው ፡፡ እሱ እየተሻሻለ ነው እናም በቁርጭምጭሚቱ ላይ ጥሩ ስሜት እየተሰማው ነው አሁን በጣም ደህና ነው ፡፡ ከፔፔ ጋር ከሌሎቹ ሁሉ በኋላ ነው ወደዚህ የመጣው ነገር ግን በእያንዳንዱ ግጥሚያ ላይ እየተሻሻለ ነው ፡፡ ኦባምያንግ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው በመጀመሪያዎቹ ሁለት ግጥሚያዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሮልናል በሊቨርፑል ውስጥ ሁለት ወይም ሶስት ጥሩ ተግባሮች ነበሩት ፡፡ ለእኔ በጣም አስፈላጊው ነገር እድሎች መኖራቸው እና እንደ ኦቤሜንግን ፣ ላካዚዜ ፣ ፔፔ ፣ ሚኪ፣ ኔልሰን፣ ሴባሎስና ፣ኦዚል ፣ ከኋላ ካሉ በተለያዩ ተጫዋቾች ጎሎችን አስቆጥረን ነጥብ መያዝ እንችላለን ፡፡ እነርሱ አብረው ሊጀምሩም ይችላሉ ብዬ አስባለው እናም በጨዋታ ጊዜ እነሱ 3ቱም ተናበው መጫወት ይችላሉነገር ግን ይሄ ሁሉ ሊሆን የሚችለው የጨዋታውን ታክቲክ(ስልት) በምንወስንበት መንገድ ላይ የተመሰረተ ነውእኔም ያ ይሆናል ብዬ በጣም ተስፋ አደርጋለሁ ነገር ግን እነዚያን ሶስት ተጫዋቾች ብቻ ሳይሆኑ ኔልሰን ፣ ሚክተንያን ፣ ዊሎክና ፣ ኦዚል አሉን ስለእዚህ እኛም የተሻሉ ውሳኔዎችን መወሰን መቻል አለብን ፣ ከሁሉም በላይ ግን ከተጫዋቾቹ ውስጥ የተለያዩ አማራጮች እንዲኖሩን ማድረግ አለብን ፡፡
ማንችስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሃግን አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ በኋላ ለክለቡ የሚያስፈልጉትን ተጨዋቾች በማስፈረም እና እንዲወጡ በማድረግ በተጨማሪም ዲ ዮንግን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት አድርጎ ካሴሚሮን ማርቲኔዝን፣አንቶኒን፣ሳቢትዘርን እና ዌጎረስትን በማስፈረም ቡድናቸውን መገንባት ጀምረዋልበመቀጠልም ሮናልዶ ጋር በመለያየት ክለቡን ወደ ተሻለ ደረጃ አድርሰውታል! ሲፈርሙም ለዩናይትድ የጋርዲዮላ እና ክሎፕ ዘመን ያበቃል አሉ ቃላቸውንም እየፈፀሙ ነው። ማን ዩናይትድ ከሚፎካከርበት 4 ዋንጫዎች አንደኛውን በማሸነፍ ለ3 ዋንጫዎች ጉዞዋቸውን ቀጥለዋልሶስቱን ዋንጫዎች ያነሱ ይሆን አብረን የምናየው ይሆናል! The Erik ten Hag era has begun
ወይኔኔኔኔኔ
የስኳር ኮርፖሬሽን ምንም ያወጣሁት የአክሲዮን ሽያጭ የለም አለ!