text
stringlengths 0
46.2k
|
---|
በግራ መስመር እያጠቃን ነው |
ጀርመናዊው ኮከብ ቶማስ ሙለር በቡንደስሊጋ ታሪክ ውስጥ ብዙ የቡንደስሊጋ ዋንጫዎችን ማንሳት የቻለ ተጫዋች ነው። ◉ 413 ጨዋታዎች አደረገ ◉ 151 አሲስት ◉ 136 ጎሎች ◉ 11 የቡደስሊጋ ዋንጫ አሁን ደግሞ በባየርን እስከ 2024 የሚያቆውን ኮትራት ፈርሟል። |
HPE grade 9 teacher guide (New Curriculum) |
ከ1970 እስከ 2022 ድረስ ያሉት የአለም ዋንጫ ኳሶችን ያውቃሉ ለእርሶ ትውስታ ያሎት የአለም ዋንጫ ኳስ የቱ ነው! ይመልከቱ ⬇ |
GOOD MORNING [ ኢትዮ አርሰናል ] መልካም ቀን ተመኘን ። SHARE |
ይሄን ጫና ምነው ቅድም ማሳየት አቃተን |
Golazooooooooo |
Gooooaaalll አብይ አካዳሚ |
የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 23 ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ | 44 አርሰናል 0 0 በርንሌ ኤምሬትስ SHARE |
ወጣበት ፈርስት ተች አረዘመው |
|
ጆርጂዮ ኬሌኒ | በጣሊያን ማሊያ የመጨረሻ ግጥሚያዬን ከሊዮኔል ሜሲ ጋር መጫወቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው። |
ኢትዮጵያዬ ደስ ይበልሽ ! |
TyC : የአሜሪካ ሊግ ፍትጊያ እና ጉልበት ያለበት ሊግ ነው ሜሲን ሊጠብቁት ይገባል የቪድዮ ቻናላችን |
BMW እንደ አዲስ የሪያል ማድሪድ ስፖንሰር ሆነ። |
"" |
የሀዛርድ ቅዠት አብቅቷል ፣ በቀላሉ ሲያሰቃየዉ የነበሩትን ጉዳቶች አሸንፏል ፣ አሁንም እኛን ጨምሮ ብዙ የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ምርጡን የሀዛርድን አቋም እየጠበቁ ነው። በዚህ ሲዝን እራሱን ማሳየት ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ ? ግሩፓችንን ይቀላቀሉ |
ሀሪ ማጓየር ማንችስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ ተዘጋጅቷል! የአንቶኒ ማርሻል ፣ አሮን ዋን ቢሳካ ፣ ፍሬድ ፣ ስኮት ማክቶሚኔ ፣ ዶኒ ቫን ዴ ቢክ እና ብራንደን ዊሊያምስ እጣ ፋንታም አጠራጣሪ ሆኗል። [Chris Wheeler Daily Mail] |
ማንችስተር ዩናይትድ የ ኢቫን ፈርጉሰንን ጉዳይ እያጠኑበት ነው |
"" |
ሰበር ዜና የቀድሞ አሰልጣኛችን Wenger ላቤሬያ ደረሱ |
የማርካ ጋዜጠኛ ራሞን አልቫሬዝ ሉካ ሞድሪች ከሳኡዲ አረቢያ ብዙ የኮንትራት አቅርቦቶችን ካገኘ በኋላ ክለቡን በዚህ ክረምት ለመልቀቅ እንዳሰበ ዘግቧል። ሪያል ማድሪድ ከወዲሁ ካሪም ቤንዜማን በሳኡዲ አረቢያዉ ክለብ ያጣ ሲሆን አጥቂው በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለአል ኢቲሀድ መፈረሙ ይታወሳል። አሁን ሞድሪችም ከመካከለኛው ምስራቅ ጥሩ የኮንትራት ፕሮፖዛል ከተቀበለ በኋላ የቤንዜማን ፈለግ ሊከተል ይችላል። ልክ እንደ ቤንዜማ ሞድሪችም ከሪያል ማድሪድ ጋር ያለው ኮንትራት JUNE 30 ያበቃል። እንዲያውም ሞድሪች በማድሪድ ከተማ ያለውን ቆይታ ለማራዘም ከሳኡዲ አረቢያ እና ከኳታር የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ እንዳደረገው ከዚህ ቀደም ተጠቁሟል። ሆኖም ክሮኤሺያዊው ኢንተርናሽናል አሁን ከሳኡዲ አረቢያ የቀረበውን የሁለት አመት የኮንትራት ጥያቄ የመቀበልን እድል እያጤነበት መሆኑን ዘገባዎች አመላክተዋል። |
ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ሲዝን ለአርጀንቲና 12 ጨዋታ 16 ጎል 🅰 5 አሲስት |
አንቼሎቲ ለቫልቬርዴ ዘንድሮ ከ 10 ጎል በላይ ካላስቆጠርክ የአሰልጣኝነት ፍቃድ ወረቃቴን እቀደዋለሁ ብለውት ነበር። ቫልቨርዴ ዛሬ፣ ዘንድሮ በሁሉም ውድድሮች አራተኛ ግቡን አስቆጥሯል። The uruguyan motor |
ይህ ሰው የቤት ስራን የፈጠረው ሰው ነው ስሙም ROBERTO NEVILS ይባላል በዛን ጊዜ የቤት ስራ የፈጠረው ተማሪዎቹን ለመቅጣት ነበር ! |
"" |
"" |
ባርሴሎና የ ላውታሮ ማርቲኔዝን የዝውውር ጉዳይ ቋጭቷል! Sky Sport Italia ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ላውታሮ ማርቲኔዝ እንደማይሸጥ ኢንተርሚላን አሳውቋል። የጣልያኑ ክለብ ተጫዋቹን አልሸጥም በማለቱ ካታላኖቹ ፊታቸውን ወደ ኔዘርላንዳዊው ሜምፍስ ዴፓይ አዙሯል። SHARE |
ፋንታስቲ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾችን በማስመረጥ ላይ ይገኛል ብዙ የተመረጡ ተጫዋቾች ሞ ሳላህ 541% ብሩኖ ፈርናንደስ 421% ኢቫን ቶን 411% ኤሚ ማርቲነዝ 395% ኦሌ ዋትኪንሰን 337% ለመምረጥ |
ሩብን ዲያዝ የ ጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጡዋል |
ቴንሃግ ስለ አንቶኒ ለነገው ጨዋታ የቡድን ስብስብ ውስጥ የመካተቱን ነገር ከግምት ውስጥ እናስገዋለን ሆኖም ግን ትናንት ከቡድኑ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን ነው የሰራው! |
ጥቆማ ወረባቦ ወረዳ 02 ቀበሌ ልዩ ቦታው ዱሬ በሚባል አካባቢ ካፕ ሰርተው እደተቀመጡ የአይን እማኝ ደረሸሶናል በተጨማሪ ቢሲቲማም እነሱ በብዛት እዳሉ የህክምና ቦታቸው እዛ እደሆነ ታውቋል። |
"" |
SHARE |
▪ | ዝውውሩ የሚሳካ ከሆነ ኦባምያንግ በውሰት ሳይሆን በነፃ ዝውውር ባርሴሎናን እንደሚቀላቀል ተነግሮኛል።[ |
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ |
ያሬድ እንዳለ በኢትዮጵያ የቪዛ ሃላፊ ሆነው ተሾሙ |
"በግዙፍ ፕሮጀክቶች ላይ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ በሚል የተጠረጠሩ 93 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የህወሃት ቡድን በትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቃት እንዳይፈፀም ጠበቅ ያለ ጥበቃ እየደረገ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተናገሯል።በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ በኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫዎችና ሰብስቴሽኖች፣ በተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ጥበቃው መጠናከሩን ኮሚሽኑ በመግለጫው ተነግሯል። በቦሌና በየክልሉ በሚገኙ ኤርፖርቶች፣ በዩኒቨርስቲዎች፣ በውሃ ግድቦች፣ በነዳጅ ዲፖዎች፣ ፋብሪካዎችና ድልድዮችም ፣በስደተኛ ካምፖች፣ በሳተላይት ጣቢያዎች ፣ በማእድን ማውጫዎች እንዲሁም በሌሎች ተቋማትና ፕሮጀክቶች ላይ ሊሰነዘሩ የሚችሉትን ጥቃቶች አስቀድሞ ለማክሸፍ ጥብቅ ክትትልና ቋሚ ጥበቃ እየተደረገ መሆኑንም ኮሚሽኑ አስታውቋል። ከዚሁ ከፍተኛ ጥበቃና ቁጥጥር ጋር በተያያዘ በወንጀል የጠረጠሩ 93 የህወሃትና የኦነግ ሸኔ ቡድን አባላትን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል።በተደረገ ፍተሻና አሰሳ እንዲሁም በህብረተሰቡ ጥቆማም 30 የመከላከያና የፖሊስ የደንብ ልብስ፣ 47 የተለያዩ ጠመንጃዎች፣ 43 የተለያዩ ሽጉጦች፣ 1 ሺ 376 የተለያዩ ጥይቶች ፣ 7 ቦምቦች፣ 2 የጦር ሜዳ መነፅር፣ 102 ድምፅ አልባ መሳሪያዎች መያዛቸውን ሰምተናል። በተጨማሪም 8 የእጅ ራዲዮ መገናኛ፣ የተለያዩ የቴሌኮሚዩኒኬሽን መሳሪያዎች፣ 534,870 ብር እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎች መያዛቸው ተነግሯል። (ሸገርfm) ⊰━━━━━━━━━━━━⊰" |
ሀላባዉ |
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ። |
ከሀዋሳ |
የጋርናቾን የአቻነት ጎል ይመልከቱ ! |
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዝ ይህን ይመስላል ! [ ከ 1 10 ] ከተከታያችን ማንሲቲ በ 1 ነጥብ ርቀን ሊጉን እየመራን ነው ከላይ ምን ይላል አንብብልኛ SHARE |
አምባሳደር ስለሺ በቀለ ሰላማዊ ሰልፍ ላደረጉ የዳያስፖራ አባላት አድናቆታቸውን ገለፁ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ ካሉና ከሌሎች ግዛቶች በመሰባሰብ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና የመገናኛ ብዙሃን ዘመቻ በመቃወም በሰላማዊ መንገድ የተቃውሞ ድምፃቸውን ላሰሙ የዳያስፖራ አባላት ትልቅ አድናቆት ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል። ትናንት ማምሻውን በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ አሸባሪው ሕወሃት ዳግም የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፉ በአገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም!” በሚል መሪ ሀሳብ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ተከናውኗል። የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን |
ሊዮ ሜሲ ኤርሊንግ ሀላንድ ይህን ባሎንድኦር በጣም ይገባው ነበር፤ አንድ ቀን እንደሚያሸንፈው እርግጠኛ ነኝ። |
ራሽፎርድ |
REH General Trading (የእንጨት ምርቶች አከፋፋይ) ውድ ደንበኛችን መርጠውን በጋራ ለመስራት ወደ እኛ ስለመጡ እናመሰግናለን። ጥራት ፣ በቂ አቅርቦት ፣ አነስተኛ ዋጋ መለያችን ነው። ሁሉንም የእንጨት ምርቶችን በአንድ ቦታ በተሻለ ጥራት በሚፈልጉት ምርጫ እኛ ጋር ያገኛሉ። ምን አይነት የእንጨት ምርት ይፈልጋሉ? የየትኛው ፋብሪካ? ምንም አያስቡ የሚፈልጉትን ምርት ብቻ ለእኛ ያሳውቁን እኛ ከብዙ አማራጭ ጋር እናቀርባለን። ይደውሉልን |
3 ዙር ይቀራል። የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር 3 ዙር ብቻ ይቀረዋል። ድል ለሀገራችን ! |
ክለባችን አርሰናል ጂያንሉካ ስካማካን ለማስፈረም 35 ሚሊዮን ዩሮ እና ቦነስ ቢያቀርብም ተጨዋቹ ጣሊያን መቆዬት በመፈለጉ የክለባችንን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል አልፌሪዶ ፓዴሎ እንደገለፀው ስካማካ የዝውውሩን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ኤስ ሚላን ወይም ኢንተር መዘዋወር ስለሚፈልግ ነው THE SUN Via Alferido SHARE | |
| Luca Modric ዛሬ ከቤተሰቡ ጋር 36ኛ የልደት በአሉን አክብሯል |
በካማሺ ዞን ምዥጋ ወረዳ ላንድ ኣመት በታጣቂዎች ስር የቆየው ደደሴ ቀበሌ ከአማፂያን ነፃ መውጣቱ ተነገረ! የመንግሥት ፀጥታ ሃይሎች በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ምዥጋ ወረዳ ላንድ ኣመት በታጣቂዎች ስር የቆየውን ደደሴ ቀበሌ ትናንት እንደተቆጣጠሩ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። የፀጥታ ሃይሎች ቀበሌውን ነፃ ያወጡት ከአማፂው የጉሙዝ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ታጣቂዎች ጋር ውጊያ ካደረጉ በኋላ እንደሆነ ከምንጮች መስማቱን ዜና ምንጩ አመልክቷል። ሌሎች የወረዳው አምስት ቀበሌዎች ግን ገና በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ናቸው ተብሏል። |
ትክክለኛው መልስ ፡ (ጊልቤርቶ ሲልቫ) አርሰናል ከ አስቶን ቪላ ጋር 1 አቻ በተለያየበት ጨዋታ ላይ ብቸኛዋን ጎል ማስቆጠር ችሎ ነበር። 1) |
ጁድ ቤሊንግሀም ዘንድሮ ለክለብ እና ሀገር 6 ጨዋታዎች 8 የግብ አስተዋፅኦ ገና 20 ኣመቱ ነው |
በቪኒስየስ ባህሪ የተናደደዉ የባርሴሎና መልበሻ ክፍል ! SPORT ባስነበበዉ ዘገባ ከሆነ የባርሴሎና መልበሻ ክፍል ቪኒ ዡኒየር ሜዳ ላይ በሚያደርገው ባህሪ መበሳጨቱን ገልጿል። ቪኒ እሮብ በተካሄደዉ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ላይ ሜዳ ዉስጥ ሶስት ከሚደርሱ የባርሴሎና ተጨዋቾች ጋር ግጭት ዉስጥ መግባቱ ይታወሳል። በ 27ኛው ደቂቃ ላይ ከጋቪ ጋር በመሀላቸዉ ሁነኛ አለመግባባት ተፈጥሮ የነበረ ሲሆን የምሽቱ ዳኛ ለሁለቱም ተጨዋቾች ቢጫ ካርድ ማሳየቱ ይታወሳል። ከዚያም ቪኒ የመጀመሪያዉን ጎል ካስቆጠረ በሃላ ከዚህ በፊት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እንዳደረገዉ የክለብ የአለም ዋንጫ ባጅ ያለበትን የደረቱን የግራ ክፍል በመንካት ከደጋፊዉ ጋር ሰጣገባ ዉስጥ ገብቷል። ሲቀጥል ደግሞ በ 85ኛው ደቂቃ ቪኒ ተቀይሮ ከመዉጣቱ በፊት ከፌራን ቶሬስ ጋር ግጭት ዉስጥ ገብቷል። ከከንፈር ንግግሩ በወጣዉ መረጃ መሰረት ቪኒ ፌራን ቶሬስን ዝም በል አንተ አስፈሪ ነህ በማለት እንደሰደበዉ ተነግሯል። በእነዚያ ሁሉ መካከል ግን ከሮናልድ አራሆ ጋር የማያቋርጥ ግጭት ውስጥ በተደጋጋሚ ሲገባ ሁላችንም ተመልክተናል። እንዲህ አይነቱ የቪኒስየስ ብስጭት ብዙ የክለባችን ተጨዋቾች ሁለተኛውን ቢጫ እንዳይመለከት ለመከላከል ሲያረጋጉት ተመልክተናል። ሆኖም ቪኒ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ቢያገኝ ኖሮ MAY 6 ከኦሳሱና ጋር የሚያደርገውን የኮፓ ዴልሬይ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ አይሰለፍም ነበር። SPORT ባወጣዉ ዘገባ መሰረት ሪያል ማድሪድ ሁል ጊዜ ለቪኒስየስ ጥብቅና ይቆማል እናም በሁሉም ስተመዲየሞች ተጨዋቹን ለማወክ የተዘጋጀ ዘመቻ እንዳለ በማመን አሁንም ከቪኒ ጎን መሆኑን ያረጋግጣል ሲል አስተዳደሩ የተጨዋቹ ግልፍተኝነት በእድሜው ምክንያት እንደሆነ እና ከጊዜ ወደ ግዜ እንደሚሻሻል ያምናል። |
የማርቲኔሊን ድንቅ finishing በድጋሚ እያየን እንገኛለን |
"" |
ማጋ መከላከል |
ዳኛው በዝምታ ያለፈው የጀምስ ጥፋት |
ማርቲኔሊ አሻማማማ |
ራምቦ ተቆጣጠረው |
አሁን ከተሰሙት መረጃዎች መካከል ከአዲስ አበባ ወደ ኮምቦልቻና ደሴ የሚወስደው መንገድ ዛሬም ለ4ኛ ቀን ዝግ ነው። ከሸዋሮቢት ከተማ ወጣ ብሎ ጀጀባ እና እንስርቱ በሚባሉ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መኖሩን በስልክ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።ሸዋሮቢት ከተማዋ አንፃራዊ ሰላም ቢኖርም የሰዎች እንቅስቃሴ የቀነሰ ነው። ጎንደር እና አዘዞ ዛሬ ፀጥ ያለ መሆኑ ተሰምቷል። ምስራቅ ጎጃም መርጦለ ማሪያም በፋኖ ጊዜያዊ አስተዳደር መዋቀሩ ተነግሯል። ደጀን ከተማ ተዘግቶ የነበረው መንገድ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተከፍቷል።ነገር ግን የትራንስፖርት እንቅስቃሴው የተገደበ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። |
የሕወሃት ተዋጊዎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ቆቦ ከተማ እንደተቆጣጠሩ የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ለሮይተርስ ተናግረዋል! ተዋጊዎቻቸው ሰሜን ጎንደር ዞን ከምትገኘው ደባርቅ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ እንደሚገኙም ጌታቸው አክለው ገልፀዋል። የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ፣ በወልቃይት፣ ዋግኽምራ እና ራያ ግንባር ከሕወሃት ተዋጊዎች ጋር የሚደረገው ውጊያ እንደቀጠለ መሆኑን ማምሻውን አስታውቋል። |
በዛሬው የስፐርስ እና የወልቭስ ጨዋታ ልዩ ተጋባዥ ሮናልዶ ልዊስ ናዛሪዮ |
ለማንኛውም 𝙨𝙚𝙥𝙩𝙚𝙢𝙗𝙚𝙧 24 ሊገባ 1 ሰአት ብቻ ቀርተዋል የተፈጠሩ ነገሮች ካሉ ወዲያው እንደርሳችኋለን |
በአለም ላይ ውዶቹ የመሀል አማካዮች (CMF) ። |
"" |
ዚኒ እና ኮፕቴናችን |
ቶትንሀም ሆትስፐር ስፔናዊ አማካኝ Dani Ceballos ለማስፈረም በሚያደርገዉ ትልቅ ግስጋሴ ላይ በከተማ ተቀናቀኙ አርሰናል ፉክክር ገጥሞታል መድፈኞቹ የአማካኝ ክፍላቸዉን ለማጠናከር ሲባይሎሶን ከሪያል ማድሪድ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተወርቷል። [SPORT] |
ጎል አስቆጣሪዉ ቶኒ ክሩስ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ የጨዋታዉ ምርጡ ተጨዋች ሆኖ ተመርጧል። |
"" |
"በኢትዮጵያ ዘጠኙ ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንደሚከተለው ቀርቧል ፦ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1,510 ሰዎች ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር 11 ሰዎች አማራ ክልል 119 ሰዎች ኦሮሚያ ክልል 116 ሰዎች ሶማሌ ክልል 113 ሰዎች ትግራይ ክልል 72 ሰዎች አፋር ክልል 34 ሰዎች ደቡብ ክልል 24 ሰዎች ሀረሪ ክልል 14 ሰዎች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 4 ሰዎች ጋምቤላ ክልል 1 ሰው" |
የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ አደረገ። |
አሮን ራምሴ በአርሰናል የነበረውን Effect የምናቀው ይህን መረጃ ስንመለከት ነው።አርስዬን ያለ ራምቦ ማሰብ ይከብዳል SHARE |
ሊዮ ሜሲ ዛሬ ምሽት በሚያሚ የመጀመርያ ጨዋታውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል ! ለሊት 08:00 | ቶሮንቶ ከ ሚያሚ |
ፓራዴዝ ሊመታ ነው |
Leo messi 2016/17 ደና አደራችሁ ቤተሰብ የጎል ቻናላችን |
የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ [ቻን] ፍፃሜ ⏰ ተጠናቀቀ አልጄሪያ 0 0 ሴኔጋል መለያ ምት አልጄሪያ 4 5 ሴኔጋል 7ኛውን የቻን አፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ማሸነፍ ችላለች |
GEOGRAPHY MODEL |
በጣም ደስ ብሎኛል Wowww wow messi wow Argentina |
"" |
▪ | የክለባችን አምበል የሆነው ማርቲን ኦዴጋርድ ጋብሬል ማርቲኔሊ ስለሳተው የመለያ ምት ! እኛ ሁላችንም በዚህ ነገር ላይ አንድ ላይ ነን ፤ ስናሸንፍ ሁሉም ሰው ደስተኛ ነው እና ስንሸነፍ ደግሞ የማሸንፍ መንፈሱን በድጋሚ መያዝ አለብን እና መሄድ መቀጠል አለብን SHARE |
HT ጫና ፈጥሮ የተጫወተዉ ሪያል ማድሪድ በኤደር ሚሊታኦ የግምባር ኳስ ካዲዝን 1 0 እየመራ ለእረፍት ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል። |
እዛው ጀመሩት |
ጨዋታው ጦፏል |
▱ ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ የትምህርት ቻናሎች ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ |
3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰እረፍት በርንማዉዝ 0 2 አርሰናል ኦዴጋርድ 5 10 SHARE |
ይህን ያውቁ ኖሯል ከአውሮፓ ከአምስቱም ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በዘንድሮ የውድድር አመት ከሊዮኔል ሜሲ የበለጠ አሲስት ያለው ተጫዋች የለም ። |
"አቶ ጌታቸው አሰፋ ለእውቅና የምስክር ወረቀት ወደመድረኩ ተጠርተው የነበረ ቢሆንም ቀርበው ሲወስዱ አልታዩም! የህወሃት 45ኛ ኣመት የምስረታ የካቲት 11 በኣል ምክንያት በማድረግም ለነባር ታጋዮች እውቅና ተሰጥቷል። በትጥቅ ትግሉ ጊዜ ለነበሩ የህወሃት ታጋዮች የእውቅና መርሃ ግብር በትለንትነው እለት አዘጋጅቶ ነበር። ፓርቲውን ለመሰረቱ፣ ለስራ አስፈፃሚና በማእከላይ ኮሚቴዎች እንዲሁም የቁጥጥር ኮሚሽን አመራር ለነበሩና ላሉ ታጋዮች እውቅና ሰጥቷል። ትላንት በነበረው የእውቅና መስጠት መርሃ ግብር አቶ ስዩም መስፍን፣ አቶ ስዬ አብርሃ፣ ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤን ጨምሮ የፓርቲው ነባር አመራሮች ተገኝተው ነበር። በመርሃ ግብሩ ላይ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንደሚፈልጉ በተደጋጋሚ የሚገለፀው የቀድሞው የመረጃና ደህንነት ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ለእውቅና የምስክር ወረቀት ወደመድረኩ ተጠርተው የነበረ ቢሆንም ቀርበው ሲወስዱ አልታዩም። ተጨማሪ መረጃ፦ ህወሃት እስካሁን ድረስ ለ91,000 ታጋዮች የእውቅና ምስክር ወረቀት ሰጥቷል። የህወሃት 45ኛ አመት ምስረታን ምክንያት በማድረግ በመቐለ ከተማ አዳዲስ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። ዛሬ በመቐለ የጎዳና ላይ ትርኢት ቀርቧል። ሰኔ 15 የተገደሉት የሜጀር ጀነራል ገዛኢ ኣበራ የመታሰቢያ ሃውልት ትላንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል እና ቤተሰቦቻቸው ተመርቋል።" |
የፍራንክፈርቶች ሌላ የራስ ምታት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ |
⌚ እረፍት |
ጀርመናዊው የቀድሞው የአርሰናል እና የማድሪድ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል ጫማውን እንደሰቀለ ይፋ ሆኗል! |
"" |
መጀመሪያ ግቢ ስንደርስ ማን ጋር ነው ምንገናኘው ግቢ በር ላይ ከመኪና ኦር ከታክሲ እንደወረዳቹህ በመጀመሪያ የምታገኙት እንኳን ደህና መጣቹህ የሚል ፈገግ ያለ ፊት ነው ። ( like አስጌ ዴንዴሾ ) እዚህ ጋር መርሳት የሌለባቹህን ፤ ላገጠጠላቹህ በሙሉ ሻንጣ እንዳትሰጡ በተለይ መናሀሪያ የምትወርዱ ከሆነ በጣም ተጠንቀቁ አንገታቸው ላይ or ደረታቸው ላይ ባጅ ያጠለቁ እሱንም የዩንቨርሲቲው ማህተም ያለበት መሆኑን ቼክ አርጉ አንዳንድ ከተሞች ላይ በጣም የተደራጁና ረቀቅ ያሉ ሌቦች ስለሚኖሩ be take care የትኛውም ግቢ አዲስ ተማሪዎች በሚገቡበት ቀን በር ላይ የተለየ ዝግጅት በማድረግ ጥብቅ ፍተሻ ይደረጋል ። ማንኛውም ተማሪ የያዘውን ሻንጣ ከፍቶ ሳያስፈትሽ እግሩ ወደ ግቢ አይገባም ። ከፍተሻው በተጨማሪ ግን ሁሉም ተማሪ የዶርምና ብሎክ ቁጥር ማወቅ አለበት እሱም ከግቢ ውጭ ወይም ግቢ ውስጥ ይለጠፋል አንዳንዶች ግቢዎች ደግሞ ዌብሳይት ላይ አስቀድመው ይለቃሉ። የብሎክና ዶርም ቁጥራችሁን ካወቃቹህ ጓዛችሁንም ካስፈተሻቹህ በኋላ ቀጥታ የምትሄዱት ወደ ዶርም ነው ።(ነባር ተማሪዎች ብሎክ ድረስ ይሸኟቹሃል) ብሎካቹህ ጋር ስትደርሱ ground ላይ የብሎክ ሃላፊው(ፕሮክተር) ቢሮ በመስኮት በኩል ዶርም ቁጥራችሁን፣ ስም፣ phone number እና ፎቶ በመስጠት ፈርማቹህ የዶርም ቁልፍ ትቀበላላቹህ ።( ቁልፍ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አንድ የዶርም አባል ብቻ ነው ከተቀደማቹህ ቁልፍ የተሰጠውን ዶርሜት ስልክ ቁጥር ተቀብላቹህ መደወል ነው ።) ዶርም ስትገቡ የመጀመሪያ ሰው ከሆናቹህ ያሻችሁን አልጋና ሎከር መርጣቹህ የመያዝ ሙሉ መብት አላቹህ ። ደስ ካላችሁም ትራስ ምናምን መቀያየር ችቡድ ሰባራ ከሆነ እሱንም መቀየር ብቻ በዶርሙ ላይ የተመቻችሁን የግል ንብረት ማሽከርከር ትችላላቹህ coz ማንም በቦታው ላይ የለምና ። ከተቀደማቹህ ግን ከቀደማቹህ ሰው ጋር ሳትጋፉ ያገኛችሁትን ፤ አደራ ግን እንዳትጨቃጨቁ። ሌላው ዶርም ስትገቡ አንሶላና ትራስ ጨርቅ ምናምን ሳትጠቀሙ ጋደም ማለት ቢያምራቹህ እንኳ እንዳተኙ coz ፎከታም ትሆኑብኛላቹህ(biology ላይ የተማራችሁትን አትርሱ fungus+virus) የዶርም ጣጣችሁን ከጨረሳችሁ ቀጥታ የምትሄዱት ወደ register ይሆናል (በስራ ሰኣት ብቻ) አመሻሽ ላይ ግቢ ከደረሳቹህ ለምዝገባ ስለማትደርሱ የዶርማችሁን ጣጣ ለመጨረስ ሞክሩ ለምዝገባው አታስቡ በነገታው መመዝገብ ትችላላቹህ ። ምዝገባ ቦታ ላይ ያለው process በመጀመሪያ ክላሰር ወረቀት ትገዙና የሚሰጣችሁን ፎርም ትሞላላቹህ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናሉንና ኮፒውን ትጠየቁና ኦሪጂናሉ ይመለስላቹሃል ። ፎቶም ትጠየቃላቹህ በሌላ መስኮት ደግሞ ID ምናምን ታወጣላቹ ከዛ ትንሽ ትንቀዋለሉና ትጨርሳላቹህ ። Above ሁለት ሺህ ተማሪ ምናምን በአንድ መስኮት ስለሚስተናገድ በጣም መጨናነቅ ይኖራል ቻል ማድረግ ነው ። ምዝገባ ከጨረሳቹህ መታወቂያ ከተቀበላቹ ዶርም ሂዳቹ ደስ ካላቹህ ተገልብጣቹህ ለጥ ማለት ትችላላቹህ ። አንዳንድ ግቢዎች ላይ መጨናነቁ በከፊል ሊቀንስ ይችላል ። አንዳንዶች ጋር ደግሞ ባስ ይላል ። ተማሪዎችም በተመሳሳይ መልኩ ይሆናል register ላይ ግን እንደፍሬሽ አይንከራተቱም ID ማሳደስ ብቻ ሌላው ነገር በሙሉ ተመሳሳይ ነው ። ይሄ ካወቃችሁ ኮ አቤት በቃ ፍሬሽ ሳትሆኑ ግቢ ገባችሁ ማለት ነው ። ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ። ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ለተጨማሪ የዩንቨርስቲ መረጃዎች |
ፔፕ ባርሴሎና በርናርዶ ሲልቫ ላይ ያለውን ፍላጎት በተመለከተ፡ አሁን ባለው ሁኔታ መሰረት በርናርዶ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በክለባችን የሚቀጥል ይመስለኛል ግን ሁሌም እንደምለው ደስተኛ ያልሆኑ ተጫዋቾችን ማቆየት አልወድም |
አበይት ዜናዎች 1፤ ገንዘብ ሚንስቴር ክልሎች ከሚሰበስቡት የንብረት ታክስ ገቢ ውስጥ 25 በመቶውን ፌደራሉ መንግሥቱ እንዲወስድ የሚያዝ ረቂቅ ሕግ ለፌደሬሽን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች መምራቱን ሪፖርተር ዘግቧል። ሆኖም ሕጉ ከመፅደቁ በፊት፣ ፌደሬሽን ምክር ቤት እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የክልሎች የንብረት ቀረጥ ገቢ በሕገ መንግሥቱ መሰረት ክሎች እና ፌደራል መንግሥቱ የሚጋሩት የጋራ ገቢ ስለመሆን አለመሆኑ በቅድሚያ መወሰን አለባቸው። ክልሎች በዋናነት የንብረት ቀረጥ ገቢ የሚሰበስቡት ከከመሬት መጠቀሚያ፣ ከሕንፃዎች እና ሌሎች የግል ንብረቶች ነው። 2፤ በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ምክር ቤት ዞኑ ከደቡብ ክልል ተነጥሎ ከሌሎች መሰል የአስተዳደር መዋቅሮች ጋር አዲስ ክልል ለመመስረት የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በአብላጫ ድምፅ ማፅደቁን አስታውቋል። የዞኑ ምክር ቤት ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከሀዲያ፣ ከምባታ ጠምባሮ እና ሀላባ ዞኖች እና ከየም ልዩ ወረዳ ጋር በሕዝበ ውሳኔ በሚመሰረት አዲስ ክልል ስር ለመዋቀር ነው። የጉራጌ ዞን ምክር ቤትም ተመሳሳይ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ሌሎቹ የአስተዳደር መዋቅሮች በአዲስ ክልል ስር ለመዋቀር ውሳኔ ያሳለፉት ትናንት ነው። 3፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የደቡብ ክልል ምክር ቤት ተወካዮች ከክልሉ ርእሰ መስተዳድር ርእስቱ ይርዳው ጋር በዚህ ሳምንት ሊወያዩ መሆኑን መስማቱን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል። የመወያያ አጀንዳው በክልሉ ውስጥ በርካታ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ያነሱት የክልልነት አደረጃጀት ጥያቄ እንደሚሆኑ ምንጮች መናገራቸውን ዘገባው ጠቁሟል። ባለፉት ጥቂት ቀናት በርካታ የክልሉ አስተዳደራዊ መዋቅሮች በሁለት አዲስ ክልሎች ለመዋቀር ያሳለፉት ውሳኔ ተግባራዊ ከሆነ፣ የደቡብ ክልል ሕልውና ያከትማል። 4፤ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብዙሀን መገናኛ የሳተላይት ሥርጭቱን መጀመሩን የክልሉ ኮምንኬሽን ቢሮ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ብዙህን መገናኛው በሬዲዮ በአምስት ቋንቋዎች እንዲሁም በቴሌቪዥን በሰባት ቋንቋዎች ፕሮግራሞቹን እንደሚያሰራጭ ተገልጧል። የክልሉ መንግሥት በሳተላይት ለሚሰራጨው ጣቢያ ግንባታ 200 ሚሊዮን ብር ማውጣቱን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናግረዋል። ቤንሻንጉል ጉሙዝ ሜዲያ በሚል ስያሜ ሥርጭት ለሚጀምረው ጣቢያ፣፣ የክልሉ ምክር ቤት የአዋጅ ማሻሻያ አድርጓል። 5፤ በአፍሪካ ቀንድ የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልእክተኛ አን ዌበር ወደ መቀሌ ሊጓዙ መሆኑን በትዊተር ሰሌዳቸው ላይ ፅፈዋል። ልዩ መልእክተኛ ዌበር ወደ መቀሌ የሚጓዙት፣ አፍሪካ ህብረት የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ እንደሆነ አስታውቀዋል። ሆኖም ዌበር መቼ ወደ መቀሌ እንደሚጓዙ፣ ስንት ቀናት እንደሚቆዩና በቆይታቸው ወቅት ምን ኣይነት መርሃ ግብሮች እንደያዙ አላብራሩም። 6፤ በኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎት የተሰማራው ሳፋሪኮም ኩባንያን ከፍተኛ የማኔጅመንት ሃላፊነቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ኬንያዊያን መቆጣጠራቸውን ደይሊ ኔሽን ዘግቧል። ካለፉት ሁለት ኣመታት ወዲህ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኬንያዊ ሲሆኑ፣ የቦርዱ ሰብሳቢዎች ግን ከጅምሩ ጀምሮ የውጭ ዜጎች ነበሩ። ሆኖም ቦርዱ በቅዳሜለት ጉባኤው፣ አንድን ኬንያዊ ሊቀመንበሩ አድርጎ መርጧል። ሳፋሪኮም ስረ መሰረቱ የኬንያ ኩባንያ ሲሆን፣ የብሪታኒያው ቮዳፎም እና የደቡብ አፍሪካው ቮዳኮን ግን ከፍተኛ ድርሻ አላቸው። [ዋዜማ ራዲዮ] |
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች በአፍሪካ ሀገራት የኣለም ዋንጫ ማጣሪያ |
| አራንቻ ሮድሪጌዝ: ካሪም እና አላባ ቅዳሜ ወደ ልምምድ ይመለሳሉ። |
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚ ተጀመረ ናይጄሪያ 0 0 ሱዳን |
የማንቸስተር ዩናይትድ አለቃ ኦሌ ጎናር ሶልሻየር በዘረኝነት ስድብ የተጠቁትን አንቶኒ ማርሲያል እና አክስል ቱዋንዜቤን ደግፈዋል ፡፡ ማንችስተር ዩናይትድ ከጥቂት ቀናቶች በፊት በሼፊልድ ዩናይትድ ለማመን የማይችል ሽንፈት አጋጥሞታል ፤ የኦሌ ጎናር ሶልሻየር ልጆች 2 1 ተሸንፈው የደረጃውን አናት ለተቀናቃኝ ከተማቸው ለማንችስተር ሲቲ ያስረከቡበት ምሽት ነበር። ታዲያ ዛሬ ምሽት ማንችስተር ዩናይትድ በጣም አስፈላጊ በሆነ ጨዋታ አርሰናልን ይገጥማል፡፡ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ አርሰናሎች በቅርፅ እና በውጤት ለውጦች ተደርገዋል፡፡ ከአርሰናል ጋር የሚደረገው ግጥሚያ ሁል ጊዜም አስፈላጊ ግጥሚያ ነው፡፡ ክላሲክ ጨዋታ ነው ብለዋል ኦሌ ጉናር ሶልሸየር ከጨዋታው በፊት፡፡ ስለ ሼፊልዱ ሽንፈት ከሰንጠረዥ በታችኛው ቡድን ተሸንፈናል ግን ይህ ፕሪሚየር ሊጉ መሆኑን መገንዘብ አለብን ትንሽ አሳዝኖናል ግን የሚፈልጉትን ባላደረጉበት ጊዜ ማወቅ አለብን፡፡ ዘረኝነት በዩናይትድ ተጫዋቾች ላይ ስለተሰደበው ስድብ የማህበራዊ አውታረ መረቦችን የበለጠ ጠንቃቃ ማድረግ ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ፣ ይህንን አስቀያሚ ክስተት ለመቋቋም የተቻለንን ሁሉ እያደረግን ነው፡፡ ማርሲያል እና ቱዋንዜቤን የሰደቡ ሰዎች በጭራሽ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች አይደሉም ። ማርቲን ኦዴጋርድ እሱ ወጣት እና በጣም ችሎታ ያለው ተጫዋች ነው እናም ከኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን ጀምሮ አውቀዋለሁ። በሌሎች ግጥሚያዎች ከእኛ በስተቀር ምርጥ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። |
Mankind Put a Man on the Moon Before We Put Wheels on Suitcases |
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.