text
stringlengths
0
46.2k
ቤልጅየም ከ ካናዳ እሮብ እለት የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ጨዋታ ዛምቢያዊው ዳኛ ጃኒ ሲካዝዌ ይመሩታል ይህ ዳኛ በአፍሪካ ዋንጫው ትሩ ትውስታ የላቸውም
በቀጣዮቹ ሶስት ቀናት ፤ ማለትም እስከ AUGUST 1 ድረስ ኪሊያን ምባፔ በፒ ኤስ ጂ ቤት የሚቆይ ከሆነ ፈረንሳዊው ተጨዋች የ €60 ሚሊዮን ዩሮ የታማኝነት ጉርሻ ከክለቡ የሚያገኝ ይሆናል ።
""
ድሮ መች ነበር ዘር መርጦ ጎረቤት በጧቱ በጥንቱ በነባቡዬ ቤት እድር መሀበሩ ሲያሰባስባቸው መች ይጠየቅ ነበር የዘር ሀረጋቸው።
ይህ የክለባችን ተጨዋች ማን ነው?
OFFICIAL | ሪያል ማድሪድ የቀድሞ የራፋዬል ቫራንን 5 ቁጥርን ከተጨዋቾቹ ማሊያ ድርድር አዉጥቷል።
Samsung Galaxy note 3 አዲስ አንደታሸገ 32 gb 3 gb ram ዋጋ 4000 ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 21ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ብራይተን 1 0 ቶተንሀም ትሮሳርድ 17
𝙥𝙞𝙘𝙩𝙪𝙧𝙚 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙬𝙚𝙖𝙠
ቀዳም ስኡር ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በፆም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች።
DEAL DONE: የቀድሞ የወልቭስ እና የቶተንሀም አሰልጣኝ ነኖ ኤስፒሪቶ ሳንቶ የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢቲሀድ አዲሱ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። እስከ 2024 ድረስ የሚቆይ ኮንትራት ተፈራሟል።
ለእግር ኳስ ወዳጆች በሙሉ የምስራች አለን በፌስቡክ የምታቁት በሺዎች የሚቆጠሩ ወዳጆችን ያፈራው ቻናላችን በቴሌግራም መጥቷል የዝውውር ዜናዎች ቁጥራዊ መረጃዎች ጨዋታዎችን ጨዋታ በቀጥታ ከጨዋታ በፊት ሰፊ ዳሰሳ የተጨዋቾችን ግላዊ እና እግር ኳሳዊ ህይወት ብቻ ምን አለፋቹ ሀሉንም በአንድ ላይ እዚሁ እኛው ቻናል ላይ ያገኙታል ● አሁኑኑ ይቀላቀላሉ
በትግራይ ክልል የወደሙ ዩኒቨርሲቲዎች እድሳት ተደርጎላቸው ስራ ሊጀምሩ ይገባል … የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት! የምክር ቤቱ የሰው ሃብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ገምግሟል። ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ሁርቃቶ የመስሪያ ቤቱንና ተጠሪ ተቋማቱን እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል። በሪፖርቱ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ልማት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፍን የማጠናከር ተግባራት መከናወናቸው ተገልጿል። በሳይንስ ልማት ረገድ አገሪቷ የበለፀገ ኢኮኖሚ እንዲኖራት የሚያስችሉ የምርምር ስራዎችን ማከናወንና ኮቪድ 19 በትምህርት ስርኣቱ ላይ ተፅእኖ እንዳያሳድር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ የመከላከል ስራዎች መሰራታቸው ተብራርቷል። በትምህርት ልማትም በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢኖቬሽን፣ በሂሳብና በሰው ሃብት ዘርፎችና ደረጃውን የጠበቀ የምርምር ማእከላት የማስፋፋት ስራ መሰራቱም ተገልጿል። በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፍ የኮቪድ መከሰትን ተከትሎ ችግር ፈቺና ወጪ ቆጣቢ የሆኑ የምርምር ውጤቶችን ተግባራዊ ማድረግ በስፋት መሰራቱን ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
HAPPY MOTHER S DAY
የሮማዉ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ሩበን ሎፍተስ ቼክን ከቼልሲ ለማዘዋወር እንደተዘጋጁ ተዘግብዋል። ምንጭ [
መረጃ ትናንት በቆቦ ከተማ የታጠቁ ሃይሎች ተኩስ ከፍተው ነበር። ተኩስ የከፈቱት ሃይሎች ምንነታቸው ለጊዜው መለየት ባይቻልም የተለያዪ አልባሳትን በማዳበሪያ ይዘው ወደ ህወሃት ታጣቂዎች ለመውጣት ሲሞክሩ በፀጥታ ስምሪት ላይ ከነበሩ የመከላከያና ምሊሻወች ጋር ከምሽቱ 1:00 4:00 ሰኣት ድረስ በነበረ የተኩስ ልውውጥ ልዩ ቦታው ከይርጋው ኮረራ እስከ አንታጉዶ ድረስ ተታኩሰው 3 ማዳበሪያ ጣቃ ልብስ ማስቀረት ተችሎዋል። በዚህም አንድ መከላከያ የቆሰለ ሲሆን የቆሰለውም መከላከያ ቀላል ቁስለኛ ነው በቆቦ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ሲሆን ተኩስ ከከፈቱት ውስጥ አንዱ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን ሌሉቹ አምልጠዋል።
2ሚሊዮን ብር ሽልማት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብፅ ላይ ያስመዘገበውን ጣፋጭ ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ ባስተላለፉት መልእክት ይህ ከእግር ኳስ በላይ ብዙ ትርጉም ያለውን ጨዋታ በድል በማጠናቀቃችሁ ኩራት ተሰምቶናል። ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጋር በአስቸኳይ ተነጋግረን ለዛሬው ድል እና ባለፈው ጨዋታ ላደረጋችሁት ሁሉ 2 ሚልየን ብር ሽልማት ለቡድኑ አባላት እናበረክታለን ብለዋል ። Via Ethiopian Football Federation
ጂያንፍራንኮ ዞላ ትላንት ጁድ ቤሊንግሀም የጨዋታው ኮከብ ከተመረጠ በሗላ የተናገረው ጁድ ቤሊንግሃም ያስቀኛል እኔ እኮ በ20 ኣመቴ ከእናቴ ወተት እየጠጣሁ ነበር
Leeches have 32 brains
▪ || በትላንቱ የ እንግሊዝ ከ ቤልጂየም ጨዋታ ቡካዮ ሳካ ተቀይሮ ገብቶ 3 የግብ እድል ፈጥሯል ። ይሄም ከ እንግሊዝ ተጫዋቾች የተሻለ ነው ። © ኢቲዮ አርሰናል SHARE
Did you know Einstein used to sleep for 10 hours a night It s common knowledge that sleep is good for your brain – and Einstein took this advice more seriously than most He reportedly slept for at least 10 hours per day
"ኦርጅናል air Jordan 1 ጫማ በ special ከለሮች አስገብተናል ። በቤተሰብ ዋጋ መግዛት ትችላላችሁ ። ቁጥር : ከለር : black, silver , blue Made in Vietnam 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን :"
In my opinion ቋሚ ተሰላፊ ለመሆን ብዙ ይቀረዋል
ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በ Julian Brandt ግዢ ላይ ፍጥጫ ወስጥ ገቡ። [Kicker]
የፊፋ ኳታር አለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ [ምድብ C] ⏰ ተጠናቀቀ አርጀንቲና 1 2 ሳውዲ አረቢያ
ተኩላዋን በሜዳዋ በመሄድ አንጀቷን ዘልዝለናታል ። ሊጉን በ 5 ነጥብ ልዩነት እየመራን ነው SHARE
Mad Skills Moto Cross 2
የስፖርት ቤተሰብ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል! 1⃣አስገራሚ ክስተቶች 2⃣አሳዛኝ ገጠመኞች 3⃣የማይረሱ ትውስታዎች 4⃣ያልተለመዱ ክስተቶች 5⃣ወቅታዊ መረጃዎች እና ሌሎች ፓኬጆችን በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል ነው አሁኑኑ ይቀላለቀሉ!
|| የእንግሊዙ ዎልቨርሃምፕተን የዝውውር ገበያው ከመጠናቀቁ በፊት የመሀል ተከላካይ እና አማካኝ ማስፈረም ይፈልጋል። | The Athletic |
""
ሆሴሉ ማቶ በዚህ የውድድር ዘመን 7 ጎሎች፣ እና 4 አሲስቶች ለሪያል ማድሪድ እና ለሀገሩ ስፔን ማስመዝገብ ችሏል ።
ይሄንንኑ ዜና ዴቩድ ኦረንስታይን አረጋግጧል። SHAER |
የአቋም መለኪያ ጨዋታ ⌚ እረፍት ኢንዶኔዢያ 0 1 አርጀንቲና 38 ፓሬዴስ
Back To Work
ዛሬ ከብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጋር የተሳካ ውይይት አድርገናል። ከቅድስት ቤተክርስቲያን በኩል የሚነሱትን ጉዳዮችን ህጋዊ ሰላማዊ መንገድ በውይይት መፍታት እንደሚቻል ተግባብተናል።ስለነበረን መልካምና ገንቢ ቆይታም ብፁእነታቸውን ከልብ ላመሰግናቸው እወዳለሁ። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ካራቦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ ⌚ ተጠናቀቀ ቼልሲ 2 0 ቶተንሀም 5 ሀቨርትዝ 34 ዴቪስ (OG) ስታምፎርድ ብሪጅ የመልሱ ጨዋታ ከቀናት ቡሀላ Jan 12 በስፐርስ ስቴድየም ተደርጎ የፍፃሜ ተፋላሚው ቡድን የሚለይ ይሆናል ።
ከሰሞኑ ከዩቬንቱስ ጋር ስማቸው ሲያያዝ የነበረው አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኖ አሁን የቀጣዩ የዩቬንቱስ አሰልጣኝ ሆነው ለመሾም እክል እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።እናም ሞሪኖ በቀጣዩ ዩቬንቱስን የመያዝ እድላቸው እንደጠበበ ተዘግቧል። SKY SPORT
ዶናሩማማማ
የኛ ትክክለኛ 7 ቁጥር ለባሽ ጉዳት ቢያሰቃየውም ለአርሴ ከልቡ ፍቅር ያለው ለገንዘብ የማይሞት ታላቁ ሊትል ሞዛርት ሞቅ ያለ ላይክ
የዌትሃም አሰላለፍ 04:00 | ዌስትሃም ከ ፍራንክፈርት
""
ካሪም ቤንዜማ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ተመርጧል ! MOTM
አሮን ዋን ቢሳካ ከዛሬው ጨዋታ ውጭ የሆነው በህመም ምክንያት እንደሆነ አሰልጣኙ ኤሪክ ቴን ሀግ ተናግረዋል ።
ራፋኤል ሊያኦ በዚህ ሲዝን በጉዳት ምክንያት 3 ጨዋታዎች ያመለጡት ሲሆን 3ቱንም ጨዋታዎች ሚላኖች ማሸነፍ አልቻሉም ሚላን 1 2 ናፖሊ ፊዮሬንቲና 2 1 ሚላን ሚላን 0 2 ኢንተር
ጨዋታዉ ተጠናቀ ቦሪሀምዉድ 0⃣ 8⃣ አርሰናል
የኤቨርተን አሰልጣኝ ቅጥር? በቅርቡ ፍራንክ ላምፓርድን በውጤት ቀውስ ምክንያት ያሰናበተው ኤቨርተን የቀድሞውን የበርንሌይ አሰልጣኝ ሲያን ዲያች አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ሁለቱም ወገኖች ሁሉንም ውሎች እንደተፈራረሙ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል። ሲያን ዳይች ከቅርብ ሰአታት በኋላ በኤቨርተን ቤት የሁለት አመት ተኩል ውል መፈረሙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ጤና ይስጥልን ነቫ ኮምፒውተር እንባላለን።ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?እንግዲያውስ ነቫ ኮምፒውተር አለሎት እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2022/2023 ሞዴል ላፕቶፖችን፣የተለያዩ ጌሚንግ እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከ አስተማማኝ ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን ይህን ሊንክ በ መጫን የሚፈልጉትን ላፕቶፕ ከቴሌግራማችን ይመረጡ ጆይን ያርጉ
የመጀመሪያ አጋማሽ ቁጥራዊ መረጃ 15ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ እረፍት ሌስተር ሲቲ 1 1 ማንችስተር ዩናይትድ
ኤሪክ ቴን ሃግ በማግዋየር ላይ አሁን ለኛ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው ታግሏል እናም ታላቅ አስተሳሰብ አሳይቷል በዚህ የውድድር ዘመን እኛ በትክክለኛው አቅጣጫ ላይ ነን እና ሃሪ ከቡድኑ ጋር በትክክለኛው አቅጣጫ ላይ ነው። አሁን የሚቀጥሉትን እርምጃ ያከናውናል
የማንቸስተር ሲቲ አሰላለፍ ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ|| 12:30
አርሰናል የቤን ዋይትን ኮንትራት ለማራዘም እየሰራ ነው ፤ ከማርቲን ኦዴጋርድ ቀጥሎ በዝርዝራቸው ውስጥ ተቀምጧል ። ክለቡ በተጫዋቹ አቋም በጣም ደስተኛ ነው። አዲስ ንግግሮች በቅርቡ መደረጋቸውን ይቀጥላሉ ። [ Fabrizio Romano ] SHARE
የላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ
የኡራጋይ ብሄራዊ ቡድን ኳታር ደርሷል!
ኦባሚያንግ ወደ ፒኤስጂ ? የኪልያን ምባፔ ቆይታ ጥርጣሬ ውስጥ የከተታቸው ፒኤስጂዎች በጥሩ የዝውውር መስኮት አሊያም በክረምቱ የዝውውር መስኮት በአርሰናል ቤት እየተገፋ የለውን ኦባሚያንግ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ግሩፖችንን ተቀላቀሉ
▪ የብሬንትፎርድ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ፡ ሙሉ ጨዋታውን እድል እንዳይፈጥሩ አርገናቸው ነበር፤ ከዛ ግን ሳካ አስደናቂ አጋጣሚ ፈጠረ ጨዋታውን የሚወስን ኳስ አሻማ። ከሁለት አንዳችን ጨዋታውን ልናሸንፍ እንችል ነበር። SHARE |
በሲቲ ብዙ እድል የማያገኘው ናታን አኬ በኤስሚላን በጥብቅ እየተፈለገ ይገኛል ሲቲዎችም ደናብር ካቀረበላቸው ሊሸጡት ይችላሉ። ኤስሚላን ቲዮሄርናዴዝ ወደ ለቼልሲ ለመፈረም የተቃረበ ሲሆን የሱን ተተኪ ከአሁኑ እየፈለገ ይገኛል።
ሊዮ ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ 1000 ግቦች ላይ መሳተፍ የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል: 867 ጨዋታዎች 703 ግቦች 298 አሲስቶች
ጋብርኤል ጄሱሰ ነገ ፉልሃምን ከሚገጠምው የአርሰናል ስብስብ ውስጥ ተካቷል።[
በጥሩ ዝውውር ከመጡ በኋላ ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ተጨዋቾች !
አንጄ ፖስቴኮግሉ ስለ አርሰናሉ ግጥሚያ ሜዳቸው ላይ መተን እናስደነግጣቸዋለን
እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ እንጀምር ዛሬ እንደቀልድ በያዝንው ፍቅር ምናለ በይኝ ለሰው ባይመስልም
ባርሴሎና በዘንድሮው የላሊጋ ጨዋታዎች ላይ 8 ጎሎችን አስተናግዷል። የዣቪ ልጆች ባለፈው የውድድር ዘመን ባደረጉት የመጀመሪያ 25 የላሊጋ ጨዋታዎች ነበር 8 ጎሎችን ያስተናገዱት።
ሌኖ Build up ላይ አሻሽሏል
""
ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ለኬንያ አዲሱ ፕሬዝዳንት የደስታ መልእክት አስተላለፉ
BREAKING: በ UEFA እና CONMEbol መካከል በተደረገው ስምምነት ምክንያት የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በመጋቢት ወር የወዳጅነት ጨዋታዎች ሁለቱ ተጋጣሚዎች የፖርቹጋል እና የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድኖች መሆናቸው ተረጋግጧል። የቪድዮ ቻናላችን
ከጨዋታው በኋላ
ፒው ሪሰርች የተባለው አለም አቀፍ የጥናትና ምርምር ማእከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ቁጥር 36 ሚልዮን እንደሆነ እና ይህም ከአውሮፓ እና ሩስያ ውጪ ከፍተኛው ቁጥር መሆኑን አዲስ ባወጣው ሪፖርት አሳወቀ። ምንጭ ፦ ፒው ሪሰርች
john flower pot distributer ዮሀንስ (ጆን) አጠቃላይ ፍላዎር ፖት አከፋፋይ
| 12ኛ ሳምንት የስፔን LA LIGA ጨዋታ ። | 15 ደቂቃ | ⌚ ሲቪያ 0⃣ 0⃣ ሪማድሪድ
ለጥቂት
"የቻናል ጥቆማ ለተማሪዎች እና construction ባለሙያዎች በእትዮጰያ ብዙ ተከታይ ያለውን ትምህርታዊ Engineering channel ላጋራችሁ ! lectures notes in Amharic +English job vacancy ,tender & construction news software course የመቻቻል ለ ተማርዎች በdiscount join"
DEAL DONE ዴቪድ አላባ ሪያል ማድሪድን በይፋ ተቀላቅሏል ከስፔኑ ክለብ ጋር እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል! Share
ቤኔፊካ ለ38ኛ ጊዜ የፖርቹጋል ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል!
""
ኤምሬትስ መሰለ
| ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የጥሎ ማለፍ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ፒኤሲጂ ከ ሪያል ማድሪድ | በፓርክ ደ ፕራንስ ⌚ | ምሽት 5:00 | ቀጥታ በኢትዮ ሪያል ማድሪድ
የስፔን ላሊጋ 5ተኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚ HALF TIME ሪያል ማድሪድ 1 1 ማዮርካ ቫልቬርዴ 45+3 ሙሪኪ 36
| 10 ደቂቃ | ⌚ | Viniiiiiii ፓፓፓፓ አታሎ ገብቶ የሞከረዉ ኳስ ተጨርፎ ወጣ።
ጎልልልልልል ፍሬይበርግ ፍራንክፈርት 0 1 ፍሬበርግ
በአሁኑ ሰኣት ጆዋኦ ፌሊክን የማስፈረም ፍላጎት ያለው ክለብ አስቶን ቪላ ብቻ ነው !
ሰቀለው ቤንዚ
የፈረንሳዩ ክለብ ኒስ ጄሲ ሊንጋርድን የማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን በዚህ ወርም ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ጥረት ያደርጋሉ። SOURCE: Mercato
የወረታ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ተገደሉ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ሃሰተኛ መረጃ ነው
30 ሺህ ቶን ስንዴ ከዩክሬን ወደ ኢትዮጵያ እየተላከ መሆኑ ተገለፀ
▪ ቨርጅል ቫን ዳይክ የምንግዜም ምርጥ ተከላካዮች ዝርዝር ውስጥ የሚመደብ ምርጥ ተጫዋች እንደሆነ ግልፅ ነው። ነገርግን እንዲህ አይነቶቹን ቁጥራዊ መረጃዎች ስናይ ሌሎች ነገሮችንም ከግምት ውስጥ ማስገባት አለብን። ለምሳሌ አርሰናል ከተጋማሚ ቡድን በጣም ጥቂት የማጥቃት ሙከራዎች የሚሰነዘሩበት ቡድን ነው። ማንችስተር ሲቲ ጎል አላስቆጠረብንም ብዙ ሙከራዎችም አላደረጉብንም፣ከባድ ድባብ ባለው ሴንት ኒውካስልን ገጥመን 2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች ናቸው የተሞከሩብን አንዱ ደሞ ያ አወዛጋቢው ጎል እንጂ ሌላ የረባ ነገር አልገጠመንም። ዝቅተኛ ሙከራዎች የሚደረጉበት ክለብ፣ዝቅተኛ XG ወይም ጎል መሆን የሚችሉ ኳሶች የሚገጥሙት ክለብ፣በተጋጣሚ ክልል ውስጥ በርካታ ቅብብሎችን የሚያደርግ ክለብ ነው አርሰናል በዚህ ሲዝን ስለዚህ ሳሊባ እዚህ ውሰጥ እየተጫወተ ከቫን ዳይክ ያነሰ ቁጥር ቢያስመዘግብ አይግረማችሁ። ራይስን የመሰለ አማካይ የያዝን በመሆኑ ተከላካዮቻችን በመከላከሉ ረገድ ጉልህ ፈተና አይገጥማቸውም። ከላይ ያለው ስታት እንደሚያሳየንም አብዛኛዎቹ ቁጥሮች በመከላከሉ ረገድ ላይ አርሰናል ብዙም የማይጠቃ ክለብ በመሆኑ ሳሊባ እነዛን ነገሮች ከዚህ በተሻለ እንዲያደርግ አይጠበቅም። ለሊቨርፑል ለአመታት ከሰጠው አስገራሚ ግልጋሎት አንፃርና በዚህ ሲዝን ወደ ቀድሞ ብቃቱ እየተመለሱ በመሆኑ ቫን ዳይክ የአለማችን ምርጡ ተከላካይ ነው ማለት የሚቻል ቢሆንም ሳሊባ ግን የቫንዳይክ አልጋወራሽና የሚቀጥሉት አመታት የተከላካዮች ንጉስ ሆኖ እንደሚቀጥል ግልፅ ነው። የሌላ ክለብ ደጋፊዎች ቫንዳይክ በዚህ ስታት ላይ በልጦ በመገኘቱ ብዙ ሲሉ ይታያል ነገርግን ከላይ የምታያቸው አለም ላይ ምርጥ ተከላካዮች ሲሆኑ አንዱ ደሞ ንገሱ ቫንዳይክ ሌላኛው ደሞ ልኡሉ ሳሊባ ነው። SHARE |
ለወንዶች አስደሳች ዜና የትዳር እና የወንድ ልጅ ችግር የሆነውን የስንፈተ ወሲብ እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስን በዘላቂነት ችግሩን የሚፈታ ORGINAL EUROPE STANDARD መዳኒቶች እኛ ጋር አሉ ጥቅሞቹ የብልት መጠንን በዘላቂ ሁኔታ ለመጨመር በግንኙነት ወቅት ቶሎ ላለመርጨት የተሻለ የወሲብ ፍላጎት አና ችሎታ የሚጨምር ብልት ውጥር እና ቀጥ ብሎ እንዲቆይ % ኦሪጂናል (noside effect ) % ተፈጥሮዊ (herbal) VIMAX ® MAXMAN® TITAN GEL ® ኦሪጂናል እና አዲስ ምርት እኛ ጋር ይገኛል ይደውሉ
ሮናልዶ እና ምባፔ ሮናልዶ ናቫስ የመታውን እያሳየው ነበር
""
ሰበር ፍርድ ቤቱ በብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ:: የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀድሞው የክልሉ ልዩ ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄ/ል ተፈራ ማሞ ላይ የ10 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ፈቅዷል። ዛሬ ጠዋት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብለው የነበሩት ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ዛሬ ከሰኣት መልስ መቅረባቸውን ጠበቃቸው አቶ ሸጋው አለበል ለአል አይን አማርኛ ተናግረዋል። ህገ መንገስቱን በሃይል በመናድ ወንጀል በሚል ፍርድ ቤት መቅረባቸውንም ነው ጠበቃው ተናግረዋል፡፡ ፖሊስ ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ለ14 ቀናት ታስረው እንዲቆዩ ፍርድ ቤቱን የጠየቀ ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ 10 ቀን ብቻ በመፍቀድ ለግንቦት 22 ቀን 2014 ኣ/ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱንም አቶ ሸጋው ተናግረዋል። የቀድሞው የአማራ ክልል ልዩ ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄ/ል ተፈራ ማሞ ባሳለፍነው ሰኞ በአዲስ አበባ ባልታወቁ ሰዎች መታፈናቸው መገለፁ ይታወሳል። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የፌደራል መንግስት ከህወሃት ጋር ባደረገው ጦርነት በፌደራል መንግስት ጦር እዝ ስር በመሆን ውጊያ ሲመሩ፣ ሲዋጉና ሲያዋጉ መቆየታቸው አይዘነጋም።
የጣሊያን ሴሪኤ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰72 ጁቬንትስ 1 0 ሮማ
ማንዩናይትድ 🆚 አርሰናል ጨዋታዉን በቀጠታ ለመመልከት
ይገምቱ ይሸለሙ ዛሬም ይቀጥላል! እነሆ እንደተለመደው ዛሬም የሜሲን ጎል ተሳትፎ ( ስንት ጎል ስንት አሲስት ) እንደሚያደርግ ገምተው ተሸላሚ ይሁኑ ! ማሳሰቢያ ከስር ያሉትን
""
| BREAKING NEWS | አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት Andre Gomes ጉዳት የያዙት ዶክተሮች ጉዳቱ እጅጉን አሳሳቢ መሆኑን ገልፀዋል ተጨዋቹም ላልተወሰነ ግዜ እራሱን እንደማያዉቅ እና ማደንዘዣ በመስጠት እግሩን ወደ ነበረበት ለመመለስ ጥረት እንደሚያደርጉ ገልፀዋል። (አዝነናል Gomes)
""
አንቸሎቲ ከጨዋታዉ በሃላ የሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ !
""
▪ | የአርሰናል የጥር ወር ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ታውቀዋል : ኤዲ ኒኬቲያ ማርቲን ኦዴጋርድ ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ አሮን ራምሴዴል SHARE
FIFA 23 ጌም ፖስተር በሃገራችን ሊግ ቢሰራ ! የቀጠለ © 90 ደቂቃ ስፖርት