text
stringlengths
0
46.2k
ዕለታዊ የኑሮ ውጣ ውረድና ትምህርት በብርግነትና አካባቢዋ
የጎጥ ፓርቲዎች ይዘውት የሚመጡት ፕሮግራም በከፊል -በ17 አመታት እልህ አስጨራሽ ትግል አምባገነን ስርዓት ንደን.... - አፄ እገሌ ባርያ አድርጎ ሲሸጥህ፣ ጡጥህን ሲቆርጥ.... -…
???? የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃልና ፈጣሪ አምላክ የብልፅግናችንን ደስታ ለዘላለም አፅንቶ ያኑርልን። አሜን! ❤????ጥሌ-ዘመቂ
የኢትዮጵያ ግብርና ያሉበትን መሰናክሎች እንዴት ይለፋቸው?
ኣሀ ጣልያን እሽሩሩ እያላችሁ ነበር ለካ!
ምን አለብህ ? ጠባቂ መንግስት የሌላቸው ሺዎች ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው
በወቅታዊ ጉዳዮች ከጋዜጠኛ ዲኑ አሊ ጋር ያደረግነው ቆይታ ስለ መጣው ያለተሰሙ ጉሳዮችን ይነገረናል ያድምጡት
እነኳን ለኢትዮጵያ ብርሐን ለሐዲስ ሐዋርያ ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ በዓል አደረሰን ይህች የምትመለከትዋት ድንጋይ ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ/ም ህጻኑ ፍስሐ ጺዮን ሲወለ…
መብት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም! ባህርዳር ኢትዮጲያ
What’s on your mind ይለኛል እንዴ?? ሸይኽ አሕመድን ጀበሉ! ሐፊዞሁሏህ ! ይበልጥ! ጀበል ሆነ!!
እንደምንክረምሽ ኢትዮጵያ ወላጆች ልጆቻቸውን ይማሩልኝ ብለው ሰደው አስከሬናቸውን የሚረከቡበት አገር በእኛ ጊዜ ይደረግ የነበረው የቡድንጠብ ከጡጫናእርግጫ ያለፈ…
ለአንድ የድሀ ገበሬ ልጅ ተምሮ ከድህነት ለማምለጥ የተንጠራራን ልጅ ወደመጣበት ማለት ህልምን ተስፋን አልፎም ዛሬን መጨርገድ ነው። ይህ ባይገባህና መሪዎቻችን…
ጻድቅ መጠነ በዝኃ ሕማሙ (፪) ትዌድሶ ደብረሊባኖስ ገዳሙ የጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ጸሎትና ምልጃ ከኛ ጋር ይሁን። እንኳን አደረሰን።
የእውነት ግን ማንቼን ማሽነፍ ትልቅ ነገር እንዳይመስልሽ ቃል። ስብስባችሁ የmidtable ቡድን ራሱ አይደለም??
ገና የስጦታ እና ደስታን ለሌሎች የማካለል በዓል ነው። ታዲያ ለምን በእኛ ምክነያት ሌሎች ህይወት እንዲበዛላቸው ደም በመለገስ ትልቁን ስጦታ አናበረክትላቸውም። ደም በመለገስ የዜግነት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ታኬ ላይ ሙድ መያዝህ ነው እንዴ Indeed! ስትል? ??
ሌባ የሚጣለው ሲካፈል ነው የሚለው አነጋገር ተፈፃሚ እንዳይሆን ተግተህ ፀልይ
በጥቃቱ ሌሎች ስድስት ሰዎች እንደሞቱ የታወቀ ሲሆን የኢራቅ ሚሊሺያ ኮማንደር የነበረው አቡ ማህዲ አል- ሙሀንዲስ ይገኝበታል ተብሏል። ቃሲም ሱሌማኒ ከኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ሆመኒ…
እንኳን ኣደረሰን ለሁላችን መንግስታችን
ጎበዝ የህወሃትን ሙሉ መግለጫ አማርኛውን ያለው ሰው እስቲ ጀባ በሉኝ
መጪው አዲስ ዓመት መደማመጥ የሚቻልበት፤ተቃውሞን ምክንያት አንተርሶ የሚቀርብበት፤አንድን ነገር የሚያውቅ ሰው ሲናገር የምንሰማበት፤የምናነብበት የምናስተውልበት ያድርግልን።ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
ውይ ችኮላህ...እስቲ ዝም በል የተወናበደ ፎሎወር ላግበስብስበት lol
አብቹ ይመችክ ምርጥ ሰው። ደና አድርገክ የፓለቲካ ጭዌውን ተጫውተካል። ገና ብዙ ነገር ትቀይራለክ።
ከኔ ሌላ ላሳር የሚለው አክራሪ ቡድን ዶ/ር መሀሪ ታደሰን እምነቱ ጴንጤ ስለሆነ ለምን የባህር ዳር ከንቲባ ሆነ እያሉ በአፄዎቹ ጊዜ የነበረውን አንድ ሃገር አንድ እምነት ቅዠት እያስ…
እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ። ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለው እርሱም የሚጠብቀኝ እርሱ የሚወደኝ እርሱ ነው ፤ አባቴ…
...ፐርሰናል ትሬነር አለኝ እዋኛለሁ ሁለት ልጆች ወልጄ የወለድኩ አልመስልም ሂልተን ሆቴል ሄጄ ስፖርት በሳምንት 5 ቀን እሰራለሁ ፊልም እሰራለሁ...ባሌን እኔ ነኝ የጠበስኩት...…
የተናቀ እንደተባለው ነው...
ኢሰፓ ከ ኢሰፓኮ ሲወለድ የነበረው ፍንደቃ እንዲሁ ነበር:: የአመሰራረቱ ችግር ሲጠፋም ከነአካቴው ነው የጠፋው:: የብልፅግና ፓርቲ ከዚህ ትምህርት አልቀሰመም:: የኢሰፓ ፓርቲ አባ…
አይ ከሁለታችን አንዱን ይጠብቃሉ ምሉደይአ ቼኞደጓ የእሱ ጓደኛ ነበርኩ ይአ
የቋራ ወረዳ አስተዳደር በወረዳው በእርሻ ስራ ላይ ከተሰማሩ ባለወረቶች (investors) ጋር ዛሬ ውይይት አድርጓል። ባለወረቶቹ ወደ ካምፓቸው ሄደው ለመስራት ስጋት የፈጠረባቸውን እ…
ስራው አይደለም
ከጥር 15_17/2012 ታላቅ ክሩሴድ በወላይታ ሶዶ ተዘጋጅቷል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
አስተርዮ ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙ/መታየት ወይም መገለጥ ማለት ነው፡፡ጥር 21 ቀን ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይቶ በደመና ተነጥቃ ወደ ገነት በመግባት በሰማይና በምድር የተሰጣትን ፀጋና ክብር…
ሻሸመኔ 2.2 ሚልዮን ብር ተከፍሎዋቸው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሊያቃጥሉ ሲሉ የተያዙ ግለሰቦች ትያዙ ግን ለምን ቤተ ክርስትያን ምን አደረገች ?እውነት የእ…
እኛ ሰዓት ግምገማዎች
ኢዜማን መምረጥ ሀገርን ከፈተና መታደግ ነው ሀገሪቱ በተፈተኑ፣ በሰከኑ፣ በተካኑ መሪዎች ትመራ ዘንድ ከሻቱ ካርድዎን እንዳያባክኑ። ኢዛማ ምርጫዎ ይሁን!!!
በጋምቤላ ጎግ ወረዳ ከባድ ዝናብ ከጣለ በኋላ የታታ ሐይቅ ከመጠን በላይ ሞልቶ በመፍሰሱ ከ800 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ተቋርጧል፤ የ283 አርሶ አደሮች ማሳ አበላሽቷል፤ ለነዋሪዎች…
እስከ ድል ይቀጥላል!! ድል ለዴሞክረሲና ለአዲስ አበቤ!!
ከስደት አንዱ መጥፎ ነገር በቅርብ የምታውቁትን ሰው እንደ ቀላል ሞቱን የምትሰሙበት ሁኔታ ድንገት በSM ነው ድንጋጤ አያስለቅሳችሁም ምን ማለት እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም!!
?? እሺ ወንድሜ እተከላለሁ ማኛ እኮ ናት ወዳታለሁ በጣም ደሞ ቅና አሉህ ??
አንተዬይ በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ያገሬ ገነኛ ሆ!! እያለ ሲወጣ አባዬ ናፈቀኝ የከብቶቹ ጌታ ሲባርክ ሲመርቅ የቤቱን ጨዋታ እምዬ እናት አለም ጉልበትሽ ችሎታሽ ይበልጣል ከሺ ሰው…
የሚገርም ትዝታ
1. ለበዓል ቤተ መንግስት ተሰብስበን የተዝናናነው 2. የመርሜይድን ፈጢራ የበላነው 3. በትምህርት ቤት አጥር እጃችንን አሾልከን ጀላቲና ጂልቦ የገዛነው
FA cup ላይ ያለን ልምድ ግን ለውህደቱ ቡድን ይጠቅማል
ጠማማ እንጨት ጥሩ ማደጎ ይሆናል ሲባል ውሌ ፍጹም ነገርን አይመኙ፣ ትሩ ብቻ ሊበቃ ይችላል ባብዛኛው፣ ፍሱም ነገር የጥሩ ነገር ጠላት ነው
አለች ከነወንድሟ ኤቲፒ ቱሩ ላይ ከሲውድን! እናቱ አንዴ ፕሬስ ላይ ደውላበት አነሳና ኢት ኢዝ ማም፣ ከደወለች ታነሳለህ አለ…ሃሃሃሃ…ቆንጅዬ…ወደውት ሊሞቱ ያኔ!…ገደላቸው በሳቅ! :) <3 <3
በአፍሪካ ሀገሮች የተላከ የሳተላይት ብዛት 1. ግብፅ: 9 2. ደቡብ አፍሪካ: 8 3. ናይጄሪያ: 6 4. አልጄሪያ: 6 5. ሞሮኮ: 3 6. በትብብር የተላኩ: 3 7. ኢትዮጵያ: 1 8…
የ1923ቱ የኢትዮጵያ የንጉሰ ነገስት መንግስቱ ህገመንገስት መግቢያው ላይ ኢትዮጵያ በታሪኳ በአረመኔዎችና በእስላሞች ስትጨነቅ እንደኖረች እያለ ነው…
2/ስለችግሩ ለማወቅ የፈለገ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ የሚገኘውን አባ ሳሙኤለ ግድብ ያቆረውን የተበከለ ውሃ በማየት የጠ/ሚንስትራችንን ትልቅ…
የትምህርት ስርዓት መውደቅን / / / አክራሪ ዘረኝነት / / / የከፋ የስራ አጥነት (ድህነት) / / / ለአለም እጅግ ጠቃሚ ቦታ(red sea) መገኘታችን / / / የፖለቲካ አለመረ…
በሞጣ ከተማ በሙስሊሙ ማሰብ ንብረትና መስጆዶች ያነጣጠረ ጥቃት የምርምራ ውጤት መግለጫ
ፍዬል ደግሞ ምንድነው?
mota የሞጣ መስጂዶች ቃጠሎን በተመለከተ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የሰጠው ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ እና ሪፖርት
የሁለተኛውን እንጃ የመጀመሪያው 45 ግን ተዓምር ነው!
††† ?????? ????❤️ ?????? ††† ††† ሳታቋርጡ ጸልዩ፣ በሁሉ አመስግኑ ††† ††† 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-18 ††† ✞??????✞አሜን✞??????✞…
እራስዎ ተይዟል ይአ ሲ ኢ ምኤ
ድህነት
ስለምን እንደምናወራ ግልፅ እንዲሆን ነው ??
አስመሳይ
?? ኖረ እይባልም ይሄ ... አስበሀዋል ያን ሁሉጊዜ ምን ሲያደርግ እንደነበረ
ግሪሊሽ ኳስ አቆመ። የተጋጣሚውን የግራ እግር የጉልበት አቅጣጫ፣ ተጋጣሚው ግራ እግሩን ሲነቅል፣ ኳሱን በውጭ በኩል ኳሱ እንዳይርቅ አድርጎ አመቻቸው። በውስጥ እግሩ ፋር ፖስቱ ላይ…
በደንብ የተደራጀ ቡድን እየሰራበት ይገኛል ። ነገ ጁምኣ ለሞጣ በሚል መርህ ታላቅ የገንዘብ ማሰቤሰብ ይካሄዳል። አካውንት ተከፍቶ ብር መግባትም ተጀምሯል። ሰው በታገቱት ጉዳይ ተወጥሮ ይመስለኛል።
አሜን አሜን አሜን
ለማ መገርሳ ሆይ! የቀድሞ ወዳጅህ ናሁሰናይ ከመቐለ ይህን ባለ 6 ነጥብ መልእክት ልኮልሃል፦ 1. ጠባቂዎችህን ሙሉ በሙሉ ከአብይ ንኪኪ እና ትእዛዝ አፅዳ፡፡ የጥበቃ ጥንካሬው ሶስት…
ለነገሩ ማድበስበሻ ሆነ። ብቻ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ሆነን የስነ ልቦና ምክር እንድታገኝ አረግን፣ ትንሽ ተረጋጋች። እኔም የምን የሴቶች ማህበር ብዬ ስብሰባ ላይ የልቤን ተና…
ግቢ እያለን 2020 ኦፕን ኮሌጂ በሚለው የአሊ ቢራ እና ሲንደሬላ ምቾቱ በሚል የሙሉብርሃን የማስታወቅያ ዘፈን ተጣልታችሁ ያስታረቋችሁ ኦሮማራ ጓደኞቼ ግን ደህና ናችሁ?
መልስ መመለስ አያስፈልግም ብቻ ስለነሱ ከተባሉት በመቶውች ከሚቁጠሩት ተረትና ምሳሌዎች ወይም ጥቅሱች አንዱ…
በደራ ያሉ አማራዎች መሥርያ ወደላይ እየተኮሱ ከጋ** ጋር ጦርነት ነው ምንፈልገው እያለ እየሸለሉ እየፎከሮ ኦሮሞውን መውጫ መግብያ እያሳጡት ነው የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ጦርነት…
በርቺ ይሄ ትክክል አይደለም
ክፉ ምቀኛ
ሶ ከማየቴ በፊት አልነበረም ማለት ነው ሎል
ዲሻችን ስክራች እያረገ ነው አላለኝም ደውሎ እና ሲዲውን ጠረግ ጠረግ አርገህ አስገባዋ ??????
አሜን ኤዱ????
በአክራሪ አብን አባላት የተጠለፈው ማህበር ይህን መግለጫ ለማውጣት ሞራል የለውም ።
የህንድ ፀጉር በሚል ይስተካከል
ቆሻሻዎቹ አፄዎች የኢትዮጵያን ሙስሊም የበደሉት በደል የትየለሌ ነው!!!
ሁለት አመታት መፍታታት ቢታይም፣ ኢትዮዽያን ለተከታታይ ያስተዳደሩ መንግስታት ተችወቻቸውን በማዋከብ ይታወቃሉ።
ጃዋር - ሂሳቡን ሰርቼዋለሁ፣ የፌደራሊስት ሀይሎች ገና በጠዋቱ 350 ወንበር ያገኛሉ እስክንድር - ከአዲስ አበባ ምክርቤት አንድ ወንበር ካጣን ህዝቡን ይቅርታ እጠይቃለሁ…
ብርሃኑ ነጋ ግን አደገኛ ሙድ ያዥ ነው ??????
ሳቅ ጥሩ ነው መቼስ... አብይ የኦቦ ለማን ንግግር ሰምቶ ምን አለ? ኦቦ ለማ እርስዎም??? ????????
አጃቢ ነው አለ የሃረር ሰው ኢትዮጽያ እንዲህ ዓይነት የተሽጠ መሪ እጅ ትውደቅ የራሱን ኢትማዦር ሹም ያስገደለ ብቸኛው መሪ አብይ አህመድ ብቻ ነው መቸም አገሪቱ ማ መቀመቅ ውስጥ እ…
መቼም ኢንፊልትሬት የሚያደርግ ሰው አታጣምና ታየ የምትለውን ቪዲዮ ለምን አታጋራንም። እኛም እንየውና ሀቅ ካለህ የዘመቻህ አካል እንሁን።
ሞኝ
ጉድ በል ብቻ
ስንቱን ጉድ አየነው?? የእኔ ስጋት በአርሰናል የተሳለቅነው ገና ብዙ እንዳያሳየን ነው
ሺት ነገ ለንደን ዝናባማ ሆኖ ነው ሚውለው????
ዘገዩ ጋሼ ሃሃሃ ማድረጉ ይቅርና ባለማቃጠል ከተባበራችሁን በቂያችን ነው በነገራችን ላይ በጣም እናመሰግናለን ሙስሊሙን 1 እና ጠንካሮች ስላደረጋችሁን
ጀለሴ ነገሩ ጠምዝዙኝ አይደለም! ወዶ የራቀ ሊመለስ አይሻም????
በሞጣ ጉዳይቀጥታ ስርጭት ደውላችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ በዋትስአፕ +27 (78) 940-6084 ደውሉ
ጌታ መልካምን ነገር አድረጎልኛል ስለ ሁሉ ስሙ ይባረክ !! በወንድ ልጅ በርኮኛል ዛሬ ማለዳ.
ሐይማኖት የምትባል ልጅ ያላቸው ወላጆች በእምነታቸው ተስፋ የቆረጡ (atheist) ቢሆን ኖሮ ስሙ የበለጠ ትርጉም ይኖረው ነበር። አሁን እኮ ኦርቶዶክስ ፣ ጴንጤ ፣ ሙስሊም ...…
??አሀ ሁለት ሆናችሁብኛ!? ለየብቻም አልቻልኳችሁም እንኳን ተደምራችሁብኝ!
ታህሳስ 24፣2012 ከዚህ በኋላ ፕሮጀክቶች እንዲመሩበት እና እንዲተዳደሩበት የታለመ ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ 1/2 ትዕግስት ዘሪሁን…
አይ አትቅለል ለሸለሙህ መሆኑ ነው?
ከፖሊተከኞች ጋር የሚደረጉ ቃለመጠይቆች ወሳኝ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ፓርቲዎች ያሏቸውን አቋም ለህብረተሰቡ ለመሳወቅ ማገዝ አለባቸው ብለን እናምናለን።ለዚህም ነው ቃለመጠይቆችን ካላቸው የፖሊ…
እረ እዚህ ወረፋ እየጠብኩ የ ቡና ሴትዮዋ በስልክ ስታወራ ድምጿ ታምቡር ይበጥሳል
ባልደራስ ጥር 22 እኔ ለእሷ ለእሱ በሚል በአዲስ አበባ በገለልተኛ አካል ለተጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ድጋፉን ሰጠ።
ነገሮች እንዳሁኑ የሚሄዱ ከሆነ (በፖለቲካችን እርግጠኛ መሆን ባልችልም) የሚቀር አይመስለኝም እሱ ነገር።
ዘንድሮ !! ኢትዮጵያውያኖች የዚህ ያክል ነው እንዴ የወረድነው? የጎረቤትን አገር ህዝብ መጥፎ ነገር መመኘት ምን የሚሉት ቅዠት ነው? ያሳለፍነው ጦርነት አልበቃ ብሎ ነው? ኢትዮጵያ ለም…