label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
negative
ይህ ኣህያ የነበረ ነው ወይስ ውርንጭላ ለነገሩ ኣንድ ናቸው።
amh
negative
ነፈዝ የትግራይን ህዝብ አታቂውም ከማን ጎን እንደቆመ ።
amh
negative
ወለጋ ዩኒቭርስቲ ተማሪዎች በመንገድ ያላሰቡት ገጠማቸው
amh
negative
አጋዥ ሚኖርህ ጠንካራ ስትሆን እንጂ ስትፈራርስ ሁሉም ይከዳሃል። ከጎናችን የነበረችው ሱዳን ከግብጽ ጎን ሆነችና አረፈችው??
amh
negative
ኧረ ምንድነው ጉዱ???? መፍቻ የሌለው እንቆቅልሽ!! ያሳዝናል
amh
negative
ደንቆሮዎች ሀገር ከዜሮ ገንብታ አንፃ፣ ነፃ አውጥታ ከመሃይምነት አላቅቃ የሰጠቻቸውን ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉት የነዚን ፈረንጆች motto ማንበብ ቢችሉ ጥሩ ነበር። ፩ ስታቃጥሉ ፼…
amh
negative
መደመር ሰው ሰራሽና መዋቅራዊ ጭቆናን ማስወገድ ብሔራዊ መግባባትን ማምጣት ዕርቀ ሰላምን መፍጠርና ፍትህና ርትዕን የማስፈን ዓላማ አለው ብለዋል።
amh
negative
በአዲስ አበባ ከተማ በዓመት በአማካይ ከ20 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በዓመት በአማካይ 1…
amh
negative
እኔ ብሩክታዊት አክሊሉ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ ጥጋብ ልቤን ንፍት አድርጎት መቻል ስላልቻልኩ በገዛ ፍቃዴ ተማሪነቴን ለቅቄአለሁ
amh
negative
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት በአፋር ክልል ከባድ ተቃውሞ ና ጥያቄ ቀረበባቸው ወደ አፋር ደውለናል ልዩ ዝግጅት ሼር ያድርጉ
amh
negative
በየቀኑ ልብን የሚሠብር የሰው ሞት! ወይ ኃጢአታችን ከልክ አልፏል ወይ እዚህ ሀገር የገባ ደም የጠማው ጋኔን አለ! ንስሀ እና ፀሎቱ ነው የሚያዋጣን! በእግዜር ፊት መንበርከክ! ??????…
amh
negative
ላስኪት(Laskit) ከሚል የመንግሥት ባለስልጣንና ደክስ (Deks) ከሚል ናይጀሪያዊ በላይ የሚያበሳጨኝ ምንም የለም። Lastic and desk
amh
negative
ወንጀለኞችን አሸባሪዎችን በጉያው ደብቆ የሚደግፍ የጥፋት ሃይል እኩይ አላማቸውን በሽብር ለማስፈፀም መንግስታችንን በማስፈራራት የነሱ መጠቀሚያ መሳሪያ ለማድረ…
amh
negative
የኢራን ሁለተኛው ከፍተኛ ባለስልጣን በአሜሪካ ተገደሉ! የአል- ቁድስ ልዩ ሀይል ዋና አዛዥ የነበሩት ቃሲም ሱሌማኒ ከጥቂት ሰአታት በፊት በአሜሪካ በተወሰደ የአየር ድብደባ የተገደሉ…
amh
negative
አሁን እያየሁት ነው .. ስለ ህገመንግስቱ የተናገረው በፍፁም ውሸት ነው ?????♂️
amh
negative
ይሁዳ ለካ ወደ ሴት ሲቀየር ይሁዲት ~ ዮዲት ነዉ
amh
negative
የቀድሞ የደቡብ ቴሌቪዥን የሥራ ባልደረባዬ ጋዜጠኛ ትዕግስት ገንታ ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ታህሳስ 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ፈጣሪ የወ…
amh
negative
አንተን ካሳደጉህ የሚበልጡ ሰዎች:: አንተን እና ጨፍጫፊ: ሌባ እና ጨካኝ ስርአት የፈጠሩ አለቆችህን እንደዚህ…
amh
negative
እዉነተኛ የዐብይ ባህርይ እርካብ ና መንበር መፅሐፍ ላይ ያለው ነው !!!
amh
negative
ሞጣ ላይ በተፈፀመው ሙስሊሞችን የማፅዳት ዘመቻ ከ300ሚ ብር በላይ የሚገመት ንብረት እንደወደመ ወደቦታው ያቀናው አጣሪ ኮሚቴ ይፋ አድርጓል።
amh
negative
ስብሰባ መከልከል ብቻ ሳይሆን የህግ እውቅናውም ሊቀማ ይገባል ይህ ሀይል ነው ሞጣ ላይ የ ሙስሊሞችን መስጅድ እና ንብረት ያወደመው
amh
negative
አሻግሬ ለዚህ ወንበር ያበቃውን ለማን በተለመደው አሽሙሩ እንዲህ ሲል ዘልፏል “የማይሰራ እና የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም”
amh
negative
ኤረ ከየት ነው የመጣው ይህ ከብት!! በኤርትራ ትምህርት ከመጀመሪያ እስከ ሃይ ለበል ዩኒቨርሲቲ እስከነ ምግቡ በነጻ መሆኑን ታውቃለህ? ዝም ብለህ ስለማታውቀው…
amh
negative
እንግዲ መቻል ነው! ምን እንበል .....
amh
negative
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው በማስረጃ እና በመረጃ ነው አንተ ከዕውቀት ነፃ ስለሆንክ አይፈረድብህም የፈለከውን ጋዜጠኛ አምጣለት በሩ ክፍት ነው።
amh
negative
ሸረሪት ቅጥዋ ያልሸፈነች ምድር። ሸፈነች ይላል የሃገሬ ሰው፣ ለሃገር ህዝብ ፍቅርና ሰላምን ኣቅቶህ ለውጮችን ሰላማዊ መምሰል ውሸታምና ኣስመሳይ ነህ
amh
negative
መንግሰት በሌለበት ሀገር ፍርድ ይገኛል እንዴ
amh
negative
ከባለቤቴ ራቁ ፡፡ ወደኋላ አቆይ ወይም አደርገዋለሁ። ቁጣዬ እና ሥቃይህ ወሰን የለውም ፡፡ ደምህ መንገዶቹን ቀይ ያደርጋቸዋል። ሥቃይ ብቻ አይሰማ…
amh
negative
ጦርነት በአስተዋዬች ሲታቀድ አጀማመሮን ብቻ ሳይሆን አጨራረሶን ጭምር የመወሰን ተጹኖቸወን የበለጠ ያሳስበቸዋል። እባካችሁ ሰለ ጦርነት አትስበኮ። ጦርነት ሕፃና…
amh
negative
መብራት ኃይልማ መንግስት ባለበት ሃገር ይሔን ስሕተት አይሰራም ግን መብራት ኃይል የራሱን መንግስት አቋዋቁሞ ከሆነ 4 እጥፍ አይደለም…
amh
negative
የሚገርም አርቲስት የወጣው ነበር ያለቦታው ገብቶ ሀገሪቷን አጨማለቃት።
amh
negative
በውጭአለምየአለም ፍፃሜ በዚህ ሰሞን ነውበሚል የተሰበከ አባት ልጆቹን ምሽቱንና ራሱን ገደለ፣Yes ለምን ይሳቀቅ።አክራሪ ምእምን ለመፍጠር ይህ ቀቢፀ ተስፋ ስብከት እኛ ጋ አልተተገበረም እንዳትሉኝ ኣ!!
amh
negative
ወሬኛ ወሀቢ! አላማችሁ ኦነጋዊ ፀረ አማራ ፖለቲካ እንደሆነ ተጋልጧል። ሲያምርህ ይቀራል እንጂ የአማራን ሙስሊምና መጅሊስን አንዴ ወሎ መጅሊስ አንዴ ቅብር…
amh
negative
አዎ እሱ ነው ገብያ የዘጋው ??
amh
negative
ወይኔ እነዚህ ሰዎች በቃ ለየላቸው ማለት ነው ?? አንዱ ኤልቲቪ ወቅታዊ ላይ ቀርቦ የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው ብቻ ብዙዎች ታስረዋል ይልና እንደ ምሳሌ ማንን ቢጠቅስ ጥሩ ነው በ…
amh
negative
እኔ ደግሞ የባርሳን አንተም ከነትርጉሙ እችለዋለው። እንቁልልጭ! ??
amh
negative
ይህ ውህደት በሩጫ ባይሆን ላሉት ችግሮች ፈጣሪው ራሱ ኢህአዲግ መፍትሄ ሰጥቶባቸው ቢሆን ኖሮ ስኬታማ መሆን እድሉ ትልቅ ነው፤ አሁን ግን ችግሮቹን የማይፈታ የሚሸሽ…
amh
negative
Ethiopia ሀበሻ ማለት ሊማር የመጣ ወንድሙን ከፎቅ ላይ ወርውሮ እየጣለ ለአውስትራሊያ ካንጋሮ የሚያዝንና ፀሎት የሚያደርግ ድንቅዬ ህዝብ ነው።
amh
negative
በጠዋት እንደሚንቀረፈፍ ታክሲ ሹፌር የሚስጠላ ነገር የለም:: እኔ በሰዓቴ መድረስ ወይም መሞተ ነው የምፈልገው!
amh
negative
ታክሲ ውስጥ በጉ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የገዛው ሰውዬ መሬት ላይ ነው!! ????
amh
negative
አንተም ሠው ነህ አሁን? በክት ከዚህም የፖለቲካ ትርፍ ትፈልጋለህ? ቆሻሻ ካንተ ጋር እኩል መቆጠር ያማል!! እንከፍ; የሠው ውዳቂ....አረ ጨምሩለት::
amh
negative
ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ/ጠፍር በሊታዋ ስትሄድ ልጓም በሊታዋ መጣች አይነት አዙሪት አይጠናወት። አንድ በገሀድ ሊሆን የሚችልን ሀቅ ነው ለማኮላሸት እየተሞከረ ያለው- የእኬውን አ…
amh
negative
ታዋቂዋ የአል-ሃዳዝ እና የአል-አረቢያ ቴሌቪዥን የዜና ፕሮግራም አቅራቢ ናጅዋ ካሴም በ52 አመቷ ዛሬ ጠዋት ከዚህ አለም በሞት ተለየች፡፡
amh
negative
የ1923ቱ የኢትዮጵያ የንጉሰ ነገስት መንግስቱ ህገመንገስት መግቢያው ላይ ኢትዮጵያ በታሪኳ በአረመኔዎችና በእስላሞች ስትጨነቅ እንደኖረች እያለ ነው…
amh
negative
ስራ ፈት ???????♂️
amh
negative
በጃነሆይ ጊዜም እኮ ቢዪሆን የአየር ድብደባ ነበር፣ ለምሳሌ የበጌምድሩ ራስ ጉግሳ ወሌ፣ ታላቁ ጉግሳ ዘር፣ በአሮፕላን ተ…
amh
negative
ሌባ እኮ ሰረቁ አይልም ሲገረፍ ነው እንደሰረቀ የሚናገረው ቤተሰብ እሄ ጠፍቶሽ ነው እንዴ አብይ ዲሞክራሲ ባይል ኑሮ ቢገርፉት እንደ ሰረቀ ይናገር ነበ…
amh
negative
አትለማመጥ!! አቅም ካለህ ናና ተጋፈጥ። እንዴ አሁን ምን እያደረገ እንደሆነ ጠፍቶህ ነዉ?
amh
negative
አልለቅ ያለ በሽታ
amh
negative
በተመሳሳይ ቃል ፣ አሁን ያሉት ሰማያትና ምድር ለእሳት ተከማችተዋል። ፈሪሃ አምላክ ያላቸው ሰዎች እስከሚጠፉበት የፍርድ ቀን ድረስ ተጠብቀዋል። 2 ኛ ጴጥሮስ 3.7
amh
negative
ከፖለቲከኞች የምንጠብቀውን ዘላቂ ታማኝነት አንዳንዱ ሕልም ብቻ ሲያደርግብን ለጋራ አላማ ከፍተኛ የግል መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ መኖራቸውም ግልፅ እየሆነ ነው:: እኛ ል…
amh
negative
እንጀራ በወጡን በእጅ እያተራመሱ chicken wings ሲመጣ በቢላ መፈትፈት? ነውር
amh
negative
ጠይቄው ነበር:: ይሄን ቆማል አጋመ ማየት አልፈልግም አለኝ::
amh
negative
ጭራሽ አልሰማሁትም። እዚ ሰፈር ሲካበድለት ነው የሰማሁት።
amh
negative
አንተ ዶማ እስክንድር ማንንም አያስፈልገው ብቻውን ያርበደብድሀል። ይልቁንስ አብይ ፕሮፌሰሩን ሳያስረው ንቃ። ዥልጥ
amh
negative
ጥንብ ዘረኛ ይሄ የናንተ ስራ ነው ሌላ የማንም አይደለም ሲቀጥል ደሞ የአማራን ሙስሊምና ክርስቲያንን ለማባላት ያሰባቹሁት ሴራ ከሽፏል ምድረ ዘረኛ
amh
negative
ሙስሊሙ ፡ የራሱ ፡ ሚዲያ ፡ ተቋም ፡ ያስፈልገዋል ፡ የሙስሊም ፡ ያልሆኑ ፡ ሚዲያዎች ፡ ከጀርባቸው ፡ ማህበር ፡ እርኩሳን ፡ ነው ፡ የሚመራቸው ፡ ለዚህ ፡ ነው ፡ የራሳችን ፡…
amh
negative
እውነት እንነጋገር ከተባለ ሹመት ከምንለው ሹፈት ብንልው አይሻልም? አንድ በወታደራዊ ሳይንስ ከፍተኛ ጀነራልን እንዲሁ ከመጣል ካልሆነ በክብር በጡረታ ማግለ…
amh
negative
የመስጊዶቹን መቃጠል ስላወገዛችሁ ከምስጋና ውጭ ሌላ ግብረ መልስ አልሰጠሁም። መረዳት የምትችል ከሆነ እኔ ለማስረዳት የሞከርኩት አጋጣሚውን በመጠቀም የአማራ ክልል ማህበረሰብን ለማጠል…
amh
negative
ምን ይደረግ ብለሽ ነዉ የራሷ አሮባት የሠዉ ድስት ታማስላለች ሆኖባቸዉ ነዉ አትፍረጂባቸዉ የሚሰሩትንና የሚያረጉትን አያቁም
amh
negative
isis 6 ህፃናትን በጥይት ደብድቦ ገደለ ሲባል ሰምቼ አላውቅም፡፡ የእነዚህ ጭካኔ ወደር የማይገኝለት ነው፡፡ ሰው ግን እንዴት ነው እንደዚ አውሬ የሆነው፡፡
amh
negative
ይህ ሰው ምን ነው ማን ላከው አላማው ምንድን ነው ብለን እንጠይቅ ወያኔ ልካው እንደሆነ እንደት እናውቃለን እመኑኝ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ይህን አይልም…
amh
negative
ያንተን መልካም ምኞት ቀቅለህ ብላው ወረኛ ጥንብ ዘረኛ ጥፋ ከዚህ መርዝ
amh
negative
ለኛ በቂ ውሃ ሳናገኝ ለጠላት አረብ የምናጠጣበት ጎዳይ ሊቆም ይገባል። እኛ የምንጠጣው አተን፣ ሰውነታችን የምንጣጠብበት ውሃ አተን እየገማን እየኖርን! በኛ ውሃ አረቦች በቀን ከ5…
amh
negative
የእኔን የ Twitter አስተያየት ሰረቁ ፡፡ ተልእኮ የተሰጠው ይህ መመሪያ ለሰማዕትነት የቀረበው የመጽሐፉ አከባበር ንግግር የተሰጠው ተልእኮ የተሰጠው ተልእኮ ከተሰጠ…
amh
negative
ሉቃስ 12 (Luke) 12፤ መንፈስ ቅዱስ በዚያች ሰዓት ልትናገሩ የሚገባችሁን ያስተምራችኋልና።
amh
negative
እንደ ግመል ሳየው ሚያስቀኝ እንሰሳ የለም?????? ዘው ዘው እያለች ስትሄድ
amh
negative
አዳሪው ሳይበቃን ሀገሪቱን ትርፍን ብቻ ለሚያሳድድ ድንበር የለሽ ካፒታል አሳልፈው የሰጡት የዛሬ የቤተ መንግስት ሰዎች አንድ ያመቻቹት ነገር ቢኖር እያንዳንዷ የጎንዮሽ ኢ-እኩልነት መ…
amh
negative
ሆን ተብሎ የአማራና የኦሮሞን ሕዝቦችን ለማጣላት በወያኔው ካድሬ በአሉላ ሰለሞን በድብቅ የተምሰረትውና በእውሩ ትግራዋይ ቴዎድሮ…
amh
negative
የእኛን ለእኛ ተወውና ይልቅ አትፍዘዙ
amh
negative
ይገርማል እኔም ለአንድ ወገን እየሰራ እንዳለ ስነግረው ወዲያው ብሎክ አደረገኝ
amh
negative
ከዓመታት በፊት ይሰራበት የነበረው አጠቃላይ አስመጪ የሚል ፈቃድ እንዲቀር ተደርጓል፡፡ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንደሚለው የንግድ ሥርዓቱ ችግር እንዳለበት በመረዳት ማስተካከ…
amh
negative
ይነስም ይብዛ ሁሉም ፓርቲ ማለት ይቻላል አማራነትን መጥላት ኢትዮጵያዊነትን እንደ መውደድ አይነት የሞኝ አባዜ ተጠናውቷቸዋል::…
amh
negative
ሰርድ ሃንድ ካድሬ እንላቸዋለን እነዚህኞቹን ደግሞ :) ለሰከንድ ሃንድነት የሚሆን እንኳን ንቃተ-ኅሊና የላቸውም።
amh
negative
እዚህ ላይ ነው ትልቁ ድራማ ይሄ የህወሀት ካድሬ በሙስሊምና በአማራ ሊጫወት የፈለገው ቁማር ሁሉም ይንቃ እስላሙ ክርስቲያኑ ከዚህ በታች ያለውን አንብብ አይተህ ፍረድ
amh
negative
ቆንጆ መሆንና ቆንጆ ነኝ ብሎ ማመን ይለያያል በልዋት የአስቀያሚ ቁጥር አንድ ናት ከመልክ መልክ ያላት ከስራ ስርአት ስርአት ያላት ገምጭ
amh
negative
ነብሰ ገዳይ አንድ ቀን በእግዚብሔር ፍት ለፍርድ ትቀርባለህ
amh
negative
ሰውዬ ችግር ውስጥ አታስገባኝ??
amh
negative
እነ ጃዋር እንደ ልብ እንዲንቀሳቀሱ እየፈቀደ፣ እነ እስክንድር አዳራሽ እንኳ እንዳይጠቀሙ የሚከለክል መንግስት ባይኖረን ምንኛ መልካም በሆነ ነበር ??
amh
negative
ዌል እንግዲህ ከሜሞሪ ሎስ እና ከስኳር በሽታ መምረጥ ነው እያሉን ነው ???♀️
amh
negative
የመጨረሻ እስትንፋሳ እስኪያደርጉ ድረስ ከፍተኛ ሥቃይ ይሰማዎታል ፣ የደምዎ መስመር ይሰቃያል እናም ከሞተ በኋላ ወደ ሲኦል ዋሻዎች ይገባል። ከሠራው ኃጢአት
amh
negative
ሚያሳዝነኝ ኦሮሚያ ውስጥ ስንት የተማረ ከነዚህ ሰዎች በተሻለ ሃገርን ከፍ ማረግ ህዝቡንም ከፍ ማረግ ሚችል ሰው እያለ በጥላቻና ባረጀ ሃሳብ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ይዞ መቶ እዚህ ህዝብ ላይ ማላገጥ ያሳዝናል በጣም!
amh
negative
??የሰይጣን ቁራጮቹ እናንተ አይደላችሁም እንዴ አተራማሾቹ የማትቆፍሩትጉድጏድ ምን ቀረ የዘረፋችሁት ገንዘብ ምን ይስራ? የ27አመት መርዛችሁስ?…
amh
negative
ለሠራኸው ክፍያ ትከፍላለህ ፡፡ አደባባዮች ጅምላ ጨራሽ ነፍስዎን ይይዛሉ እና በእሳት ያኖራሉ ፡፡
amh
negative
ሰው ካጣሽ ከኤርትራ አስመጪያ እንግዲህ
amh
negative
ዘው ዘው ስትል ስታስፈራ ከላይ ከተቀመጥሽባት እንደዚህ። ያዙን ልቀቁኝ ብዬ ነበር። ጠቀምጣ ስትነሳ ደሞ አይጣል ነው!
amh
negative
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም። አማራጭም አላቀረቡም።” - ታየ ደንደአ) -…
amh
negative
አንተ ልጀ ግን በጤናህ ነው ወይስ ላማና አብይ የሚባሉ ሰይጣናት ለከፉህ? ደሞ ስለራስህ ብቻ ለምን ነው የማታወራው? እናከብርሀለን!!! ???? ከነማን ጋር ነው የምታከብረው?
amh
negative
የለም! የፓርቲው አቋምማ አቋማቸው ነው።በፓርቲው ውስጥ አንድ ሰው አንድ ድምጽ አይደል? ሌላው ነገር በፓርቲው በኩል ያለው አላፊነትና አገር አቀፍ በሆነ የስራ ምድብ ላይ ያለው ችግር…
amh
negative
ለሀገር ሰላም ስንል መስጂዶቻችን ተቃጥሎብን እንዲያልቁ አንፈቅድም ። ለእምነቴ ክብር ያልሰጠ መሪ ነገ የተሻለ ነገር ያመጥልኛል ብዬ አልጠብቅም ።
amh
negative
አንተም ከሰው ተቆጥርህ ምድረ ታጣብባለህ ዲያቢሎስ ምን ይመስላል ሴይጣናም ??????
amh
negative
??።ሲጀመር ከሌላ ብሔር ጓደኛ አለኝ ብሎ የሚናገር ሰው አላምንም።
amh
negative
የሰገጤ ትርጉሙ ስለገባሽ ነዋ መልሰሽ ጥቅም ላይ ያዋልሽው አንቺ ዥልጥ
amh
negative
አጭበርባሪ ሌባ ውሸታም በጥራቃ አንተን ብሎ አማራ የኦነግ ቡችላ ጥፋ ከዚህ መርዝ
amh
negative
ይኼንስ ታዝበህልናል? አዲስ የትራፊክ መብራት በተከሉ ቁጥር ገመድ ለመቅበር በ4ቱም አቅጣጫ ይቆፍሩና ሁሌም ሳይደፍኑ ይተዉታል መብራቱ ሲጀምር መኪኖች ባልተደፈኑ…
amh
negative
የበለጠ መስማማት አልቻልኩም
amh
negative
እያሰማራ እማ ነው። ቹኮ ባትሆን ጥሩ ነው። ሃሳብ ካለ አበርክት እንጂ ምን ዝም ብሎ የቢበልትህን መተቸት ነው።
amh
negative
ብልፅግና ለኢሌክሽን ሳይሆን ለጄኔሬሽን ነው አለ አብያችን ቆይ ነገርየው የኩፍኝ ክትባት ወይ ORS ነው እንዴ? አይ የልጅ ነገር!
amh
negative
ነገረኛ
amh
negative
ምን ይደረግ መርህ የሌለው መደዴ ፖለቲከኛ በዛ የሃገሩን ጥቅም በኢጎ ቅርጫት ውሰጥ ከቶ የሚያላዝን የውስጥ ጉዳይን ከሃገረዊ ጥቅም የማይለይ 120 ሚሊዮን ህዝብ ተሸክሞ Compassi…
amh