label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
neutral
ከአሽከር ምንም አይጠበቅም?????♀️አማራን በእምነት ለመበታተን ነው ፍላጎታቸው ነገር ግን አይሳካላቸውም
amh
positive
የአማራ እና የአፋር ክልል ፕሬዝዳንቶች የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
amh
neutral
ዳቦሽ እንዳማረኝ ሲል የመልስ ምት እኮ ነው ??????
amh
neutral
የ ክንፈ ዓምሮ?? ማስተዋሉን ይስትክ የ ገና ስጦታ
amh
neutral
ሕወሓት ተሰነጠቀ አልተሰነጠቀ የርኩስ ማኅበረሰብ ጉዳይ አይመለከተንም። በረሀብና ስደት መከራ ስለሚያየው ወገንህ ታገል።
amh
neutral
በአርማጭሆ አካባቢ ሕጻናትን፣ ሾፌሮችን እና ግለሰቦችን በማገት ከቤተሰቦቻቸው ገንዘብ በመጠየቅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ወደ 50 የሚደርሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል…
amh
negative
በአራት ኪሎም ብዙ ኢትዯጵያውያን በሌላ አደንዛዥ ዕፅ ሰበብ ታስረዋል
amh
positive
Amhara Bank አማራ ባንክ የሼር ሽያጩ ሊጠናቀቅ አራት ቀናቶች ብቻ እንደቀሩት ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ? ባሉት ቀሪ ቀናት ታሪካዊ አሻራችሁን አሳርፉ።
amh
negative
Those diaspora የኢትዮጵያ ሂደው ደሀው ህዝብ ላይ $100k (ዶላር)ማትረፍ ምትፈልጉት ግን: አታፍሩም? ጌታን አትፈሩም? ??damn! ነብሳቹን ለሴጣን መሸጥ እኮ ነው የቀራቹ. ሆሆ
amh
positive
ከሰዎች የተሻልክ ለመሆን ብዙ አትጨነቅ ነገር ግን ከትናንት ማንነትህ የተሻልክ ሰው ለመሆን ብዙ ጣር መልካም ቀን
amh
negative
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናችሁ Happy new year የምትሉ ሰዎች ሰፈራችሁ ስኖው ይዘንባል እንዴ? ????
amh
neutral
አንዱ ታራምፕ የሚጠቅሰው ኮንትራከተር ኢራቅ ተወላጅ ሆኖ ወዳ አሚካ ዜግነት የቀየረ ሆኖ ተገኘ
amh
neutral
ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ እጥረት የገጠማቸው ባንኮች የሚበደሩት ገንዘብ በጨረታ አቀረበ
amh
neutral
ግማሽ በጎ አድራጎት ግማሽ መዝናኛ
amh
positive
በመጨረሻ በዚህ ሰዓት መደሰት እችላለሁ
amh
positive
የተግባር ሰው ሃይላችን ።
amh
neutral
ቀጥሎ መሞከር የሚፈልገው ማን ነው ልናሳሳነያ ድገንመ ንትበሳሳነያ ንኛእ ውሰ ድንአ አይ ከሁለታችን አንዱን ይጠብቃሉ ልሳሰመደይ ውዶረበ
amh
negative
Amhara ጸረ-አማራ ኃይሎች
amh
neutral
ቴድ በአርባምንጭ ያደረገው ቆይታ
amh
neutral
እውነት ነው መስማት የተሳነው ነበር እና ማንኛውንም አሉታዊ አስተያየቶች አትችልም ምናምን ሲሉት አይሰማም ነበር
amh
neutral
የቀለጠ ወሬ !
amh
negative
ተባረክ እረ ንገርልኝ እንዴ አነሡ የሚያረጉት ፅድቅ ነዉ ምነዉ ሙስሊም አማራዎቹን አላፈናቀሉም ምነዉ ሙስሊም አማራዎችን ቤታቸዉን አላፈረ…
amh
negative
እነሱ ያቀዱት ሴራ ፨ አብይ ፣ ኦነግና ፣ እነ ቁዘማ (ኢዜማ) ያሰቡት !?? ከ90 ቀናት በፊት እስክንድር ነጋና ባልደራሱ በም…
amh
neutral
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ 22 ፕሮጀክት መለየቱን ገለፀ
amh
negative
ነጮች መንገድ ላይ ሲያዩኝ ጥቁር! ጥቁር! ጥቁር! ቢሉኝ እንደማለት ነው። ያሳፍራል።
amh
neutral
የኃይማኖት መፃዒ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
amh
neutral
ይህን ድንጋይ ራስ ነው ጎፈንድሚ ከፍተው ስቱድዮ እንዲከፍት እርዱ የሚሉን። ማፈሪያ!
amh
neutral
የአማራ: ህዝብ: ከተላላኪዎች: በሚቀጥለው: ምርጫ: እራሱን: ነፃ: አውጥቶ: የአጭርና: የረጅም: ጊዜ: እቅድ: ይዞ: ህልውናውን: መጀመሪያ: የመከላከል: ክዛም: ቀጥሎ: የእረጅም:…
amh
positive
የችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ልዩነት በዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ ልእልና ማመን ስንችል ብቻ ነው::
amh
neutral
ለብሔራዊ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት ገለልተኛ ዕጩ አባላት ለመቀበል ጥሪ ቀረበ
amh
positive
ጄታ ጥሩ ነው ፣ መርሴሴዝ የተሻለ ነው
amh
negative
አንዳንድ ሰውን “ኧረ አጨቀየኽው!!ማለት ብንለምድ እንዴት መልካም ነበር።ኧረ ድፍረት?? አቦካክም አይነት አለው!!
amh
positive
መቶ ቀናት እንኳን የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ይቅርና ችግሮቹን ራሱ ለመለየት ይበቃ ይሆን? ከህዝቡ ጋር መተዋወቅና ችግሩን ማዳመጥ ራሱ ጊዜ ይወስዳል::
amh
neutral
አባቱ እዚህ ወላ ታክሲ ውስጥ ወላ ካፌ ማማዬ ሂሳብ ልውሰድ ባባ መልስ ትሰጠኝ ማማዬ ቡናቹ እንዴት ነው? ... ስንባባል ነው ምንውለው??
amh
neutral
ጥላቻ አንድ የእግዚአብሔር አገልጋይ በፓለቲካ ከአገልግሎት ማግለል ነው። እነሱ በዘር እየለዩ፤ እነ እስክንድር በመዝሙር እና እልልታ እየተቀበሉ እና ልዩነት እያስተማሩ የነበሩ የአበበ ገላው እና…
amh
neutral
We call it ቁርቁራ:: በነገራችን ላይ የጦጣ ፍራንክ የሚባለውንስ የሚያውቅ አለ?
amh