label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
positive
ሰናይ መዓልቲ ሕዳር ፅዮን ኣኽሱም
amh
neutral
በጥናቱ መሰረት 8 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የምርምር፣ 15 የትምህርት ተቋማት የአፕላይድ፣ 21 የትምህርት ተቋማት አጠቃላይ እና 3 የትምህርት ተቋማት ደግሞ ስፔሻላይዝድ በሚል ተለይተዋል።
amh
neutral
በዋሽንግተን ዲሲ በአፋን ኦሮሞ የሚታገለግል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተመሰረተች።ከቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ኦሮሞ በመሆኑ ምክንያት ብቻ የተባረሩት ቄስ ሳሙዔል ብርሀኑ…
amh
neutral
የልደቱ ፓርቲ እየመጣላችሁ ነው እንዴት እንዳልታየኸ?
amh
neutral
ክብሩን አይጠብቅም ይሄሰው ጅል ነው ፣ አልፎ ይነካኛል ድንበርም የለው እኔስ ትቼሃለሁ ተወኝ ልቀቀኝ ፣ በቸርል ልዋልበት አታበሳጨኝ። እምቢ አሻፈረኝ ፣ እምቢኝ እንጃ እምቢኝ ፣ ተወኝ ተወ…
amh
neutral
ጥያቄው ሰዎች አንተን እንዴት ያዩሃል? ሳይሆን አንተ ራስህን እንዴት ትመለከተዋለህ ነው❗ መልካም ቀን!
amh
negative
ዳቆኑ በቅጽበት ከተረት ተረት ወደ ዲፕሎማትነት። ሰላም እንዲሰፍን መላ ስላመጣችው የቢቸና ጦጣ እየተረከላቸው ይሆን?
amh
neutral
ለማ መገርሳም መደመርን የሚቃወመው ሌባ እና ሰነፍ ስለሆነ ነው ....በለው እንጂ?
amh
negative
ከሀገሬው ይልቅ ለቻይናዉያን ምቹ የሆነች ሀገር ??...
amh
neutral
የጨዋታ ቀን አርሴናል vs ማ ዩናይትድ ቦታዉ Emirates ሰአት 23:00 አርቴታ ዛሬ በፕሪሜሊግ 3ኛ ጨዋታዉን ያረጋል በ2ጨዋታ አንድ አቻ አንድ ሽንፈት አስተናግዳል ዛሬ ወደ አ…
amh
negative
በኋላ በሚመጣበት ጊዜ ዲያቢሎስን ይያዙ; በፊትህ ሲመጣ ዲያቢሎስን ምታ
amh
negative
እሷ ደግሞ ደህና ሁን ልበልህ በሚለው ትለይሀለች።
amh
neutral
ጥሩ ነው። ግን አደራሽ ውስጥ ሌላ ተሳታፊ ያለ አይመስልም።
amh
neutral
በሞጣ ከተማ በሃይማኖት ተቋማት እና በንግድ ተቋማት ላይ በደረሰው ጥቃት እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ወደ 80 ያህል ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እንደዋሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ።
amh
neutral
ማሾሃፍ መልክ ይታያል ህደ እኛ እኛ ማን መሆን አያስፈልገንም ልዋቸሻይ ንምለ ናእ
amh
neutral
የአክሱም ስልጣኔ መዳከም መጥፋት ምክንያቱ የእስልምና እምነት በአረቢያ እና በአፍሪካ መስፋፋቱ ነው የግራኝም ወረራ በክርስቲያኑ ላይ ይህ የማይባል ጥፋት አድር…
amh
negative
በብድር አለቅን: ችግሩ ግን ተበድረው ያንን ብድር የሚከፍል ኢንቨስትመንት ቢሰራ ነበር:: ሁሌ ፕሮጀክቶች በእንጥልጥል እየቀሩ ከዛ ህዝቡን ብዙ ግብር ክፈል ብሎ ማጨናነቅ
amh
neutral
ብላቹ ብላቹ መኖርንም ቅንጦት ነው ብላቹ እኛላይ መንግስትን የምታማክሩ የድሆች፤ የላብ አደሮች ዜጎች እንባ እና ደም በላያቹ ነው። ግዜ ይፍረድባቹ
amh
negative
ማንም አይቀየምህም አንተ ዝም ብለህ ተቀደድ እስኬ
amh
positive
ያው ህንፃዎቹ በጣልያን ግዜ የተሰሩና የከተማው መለያ ስለ ሆኑ ከሚል ስጋት የመነጨ ነው።
amh
neutral
ምርጫ 2012 አንድ ዓመት ሁለት ዓመት ስለተራዘመ ለምርጫው ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ችግሩ እንደማይባባስ ምን ማረጋገጫ አለ? የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለ…
amh
positive
እኔማ ኩልል ያልኩ ጤነኛ ... ድሮም ዛሬም ስንት ቁም ነገር የምሰራ ሴት ነኝ
amh
neutral
ጨጨሆን ምርጫው ያደረገ በርግጥ ይቸገራል። የአስቴር የአሁኑ ስራዎች የራስዋ ታይፕ ይመስለኛል /በፊት የምንወዳቸው ዜማዎች እይነት ..
amh
neutral
ባደረከው ነገር ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደም ይፈስሳሉ ፡፡ ለካርማህ ዘላለማዊ ሥቃይ ይሰማቸዋል ፡፡ ያፈሰሱ እንባዎች ወደ ደም ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማ…
amh
positive
በወሎዬዎቹ ቋንቋ ሁልሽም እኩል ነሽ ማለት ነው!
amh
negative
ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሂሩት እና ቃል አቀባያቸው አቶ ደቻሳ ጉሩሙ መቼ ነው ስልጣን የሚለቁት? መቼም ስራ እየሰራን ነው እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ
amh
negative
አይ ጎንደር ሰው ማረድ ጀመራችሁ መቶ ሺ ካላመጣችሁ ተብሎ ሰው መግደል ደመቀ መኮነን ደጉ የናንት ልጆች ግን ውጭ ናቸው አይ አማራ ክልል አሳፉሪዎች ነውረኞች አረ ንቁ 21 ክ/ዘመን ነን ያለነው እንደ ሰው አስቡ
amh
negative
ሸርሙጣ
amh
neutral
ኢዜማና ብልጽግና ሊዋሃዱ ነዉ ከየት የመጣ ወሬ ነዉ? የብልጽግናና የኢዜማ መዋሃድ የኢትዮጵያን ህዝብ አማራጭ የሚከለከል የፖለቲካ ቀልድ ነዉ። ይህ መሆኑ እየታወቀ ዕድሜ ልካቸዉንህዝብ አማራጭ እንዲ…
amh
positive
Happy new year ?? dear 2020 ሁለት ሺ አስራ ሁለት ሰላምታ ያቀርብልሃል ብለሽ ንገሪልኝ::
amh
negative
ሥራው የሚፈልገው ኣዋቂዎችን እንጂ በትዊተር ወይም ፌስቡክ ታዋቂዎችን ኣይመስለኝም
amh
neutral
ከመጀመሪያው የድርድር ሃሳብ የኢትዮጵያ በእጅጉ ስላሽቆለቆለ። የድርድር ፍሬ ነገሮቹ ብቻ እያቸው። ለምሳሌ የውሃው ሙሌት ጊዜ ግብፅ አስቀድማ 7 ዓመት ነበረ…
amh
negative
ኢራን አስፋሪ የአፀፋ ምላሽ ልትሰጥ እንደምትችል እየተነገረ ይገኛል። ግድያው በትራምፕ ትዕዛዝ መፈፀሙን ፔንታጎን አስታውቋል። 2/2
amh
neutral
እነዚህ እኮ አሁንም የግለሰቦች አስተያየት ነው የምሬን ነው ብዙሃኑ እንደዚህ አያስብም ነው ምልህ አሁንም ወንድሜ! እንዲህ ካልክ ከነሱ በምን ተለየን ታዲያ!
amh
neutral
የሙሉቀንን ሰውነቷ ዜማ ሳምፕል እንደሚያደርግ ግን ጉርሻዋ በሚል ቃል እንደሚተካው፤የዘፈኑ ግጥም አይኗ፣ጥርሷ፣ዳሌ…
amh
neutral
ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ሸማቂዎች ላይ መንግሥት ዕርምጃ እየወሰደ መሆኑን የኦሮምያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃልፊ አቶ ታዬ ደንደአ ለቪኦኤ ገልፀዋል! Link…
amh
positive
ሰላም ልበልሽ ሰላም ጽዮን ማርያም ግሸን ማርያም ስሙት በማርያም
amh
neutral
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሥራ በማቆሙ ቅጥር ግቢውን ለቀው እንዲወጡ የታዘዙ ተማሪዎች ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በደረሰ የመኪና አደጋ አስራ አራት ተማሪዎች ሞቱ፤ ተማሪዎች ጭኖ ወደ ጊም…
amh
neutral
የጥላቻ ንግግር መከላከያ ረቂቅ ሕግና የሂዩመን ራይትስ ዋች ስጋት
amh
negative
stop me from usin የኢትዮጵያን ጽሑፍ በመጠቀም ፡፡ ከእንግዲህ አስቂኝ አይደለም። የአንተ አካል. ይጠፋል ፡፡ ወደፊት ደም ፡፡ መፍሰስ። በተስፋ መቁረጥዎ ውስጥ አንድ ድ…
amh
positive
ጠቅላላ ይዘቱን እስማማለሁ ። ነገር ግን ከአማራ ትክሻ ብቻ ሳይሆን ከመላው ኢትዮጵያ ጭቁን የዋህ ሀገር ወዳድ ህዝብ ትክሻ እንዲወርዱ አብሮ በመስራትና በመቻቻል ኢትዮጵያን መታደግ ግድ ይላል ። ????❤
amh
neutral
የምር ልክ ነሽ??
amh
negative
ሲሳይ አጌና ጠጅ ቤት ከተሄደ የሚገኘው ትርፍ ይህ ነው::
amh
negative
አንተ የራስህን ደስታ ብቻ የምታዳምጥ ነፍሰ በላ ከሀዲ ነህ የአማራ ልጆች በየዩኒቨርስቲው እየተሰቃዩ ዝም እግዚኦ ጌታ ይፍረድብህ
amh
negative
ጨቀጨቅሺኝ ነው ያለው ሰሊ ጨከጨኩሽ አይደለም??
amh
positive
ቆንጆ
amh
negative
ሳስበው ሳስበው… አሁንም ደግሜ ሳስበው… እስክንድር ነጋ… ከሁሉ ነገር እስርቤት ነው የሚያምርበት። አትቀየሙኝ።
amh
positive
ሌሎች የሙስሊሙን ህ/ሰብ ጥያቄዎች ያነገቡ ( የበዓላት ማክበሪያ ቦታ፣ የመቃብር ቦታ ....) መፈክሮች እያደመቁት መዳረሻዉ ቀበሌ 04 መስጊድ ሆነ! ኢትዮጵያም ስሟ ከፍ ተደርጎ ተነስቷል።…
amh
negative
አብይ አህመድ ጀዎር እዝቄል እና የቀራችሁት እንስሶች ሰማችሁ! ጎንደር=ቅማንት=አማራ=ኢትዮዺያ
amh
negative
መዥገር ትላለህ አንተ ዝንጅብል እራስ ድንቁርናህ አይንህን ጋርዶት እንጂ ይህ ስድብ የዘመዶች መጠሪያ ነው ሃያ ሰባት ዓመት ኢትዮጵያ ላይ ተጣብቀው ደም ሲመጡ የነበሩት ተውሳኮች!!
amh
neutral
የአጋር ለኢትዮጵያ ማሕበር ርዳታ
amh
neutral
እሺ ውህደቱስ አይከፋም ነበር ግን በምን ሂሳብ ነው ታዲያ የብልፅግና ፓርቲ ሹመቶች በኦዴፓ ፓርቲ ተሰጠ ሲባል የሰማነው ?
amh
positive
በባህርዳር ኢዜማ በባህርዳር ክፍለ ከተሞች የአደረጃጀቱን አድማስ እያሰፋ እና እያጠናከረ በደንብ እየሰራ ነው! ????❤
amh
positive
መልስ 2. እግዚያሔር ቅዱስ ነው ስንል ፍጹም ነው አይሳሳትም፣ እውነተኛ፣ ጻድቅ ፣ ሩህሩህ፣ ቸር፣ ማህሪ፣ በጎ፣ ፍቅር ነው ማለታችን ነው። የእ/ር ባህሪ እርስ በርስ አይጋጭም ቅ…
amh
negative
ውሻ ምን አገባሽ እርሻ የሚሉት አይነት ማለት ነው። ስለ ብፓ ምን አገባው? የእርጎ ዝንብ ነገር...
amh
negative
የበለጠ አሽቃባጭ ነው እንጂ የሆኑት! ??
amh
neutral
ለምን እንደሆነ በውል ባላውቀውም የቅናት ስሜት ይሰማኛል ????
amh
neutral
ታዲያ! ሳህኑስ ቢሆን ሲበላበት አደል የሚቆሽሸው። ጤፍ 4000 ብር ገብቶ ቁርስና ምሳን ለመስሪያ ቤት ክበቦች outsource እያረግን ባለንበት ሁኔታ ...
amh
neutral
ባትዘግብም መብትህ ነው የማብራራት ግዳጅ የለብህም። ጋዜጠኛ የራሱ አጀንዳ እንዳለው ይታወቃል። አንተም እንደዛው። አጀንዳህ ምን ሊሆን እንደሚችል ማህበረሰቡ ይገ…
amh
neutral
አንተ ግን አቤል ሙሉጌታ ነህ እንዴ.. አረ ወየው ... ደረጃዬን አለማቅ... ሃፉ በለኝ አቦ...
amh
neutral
ኢትዮጵያ ውስጥ በትክክል የሚቆጥር ማን አለ?! ህዝብ እና ቤት ቆጠራ? ምርጫ ቦርድ? የመብራት ቆጣሪ? እያለ እያለ ዝርዝሩ ይቀጥላል።
amh
negative
ብዙዎቹ የአህመዲን ተቺዎች ዑስታዝ አህመዲን ጀበል የሚለውን ሲሰሙ ከስሙ በፊት ያለውን ዑስታዝ የሚለውን በማየት ብቻ እንኳንስ የተማረ በትምህርት ቤት ደጃፍ ያለፈ አይመስላቸውም።
amh
neutral
ጋና ከዳያስፖራ ዜጎቿ ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ለማሰባሰብ አቅዳ እየሰራች መሆኑን አስታወቀች
amh
neutral
ትችትህ መሰረት ቢኖረው ጥሩ ነበረ፡፡ ከዚህ በፊት ከኢዜማ አመራር ውስጥ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ነች የሚል ግለሰብ አለ የሚል አሉባልታ ስታወራ ነበር፡፡
amh
neutral
??ጀግናው ዘንድሮ አልተቻለም የአፍሪካ መሪ መጽሔት ተንታኞች በ2020 ለአህጉር የወደፊቱን ዕጣ በሚተነብዩበት ጊዜ በዚህ ዓመት የአህጉራትን ተሳትፎ ለመግለጽ የተቀመጡ አፍሪካዊያንን…
amh
positive
የአንተ እዉነት የሚትለዉ ቃል በጣም ታስቃለች! ደሞግሞ ጥላቻ እና ዘረኝት ከመቼ ነዉ እዉነት የሆነው?
amh
neutral
እኔማ ይቺን ወሬ ኢትዮጵያ ጀምሬያት የታየውት አስተያየት ስላላማረኝ ተውኳትና ቤተክስያን ለቤተክስያን ሄድኩ
amh
neutral
ይህ ማለት ሀሳባቸው የግድ ሁሌ አንድ ይሆናል ማለት አይደለም! የየራሳቸው ህልውና ያላቸው ሰዎች ናቸውና! ስለዚህ አቶ ለማ ከዶክተሩ በሃሳብ ቢለያዩ ምን ያስደንቃል!! ጎበዝ ነገሩን…
amh
negative
በትክክል ። ዎናውን የተፈጥሮ ህግ ሳያሞላ ስለ ሌላ ህግ ይቀባጥራል እንዴ
amh
neutral
ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
amh
neutral
አሁን እስክንድር ፓርቲ ሊመሰረት ስለሆነ ነው ሰውዩው ወደ ቀልቡ የተመለሰው ግን የሚታመን ሰው አይደለም
amh
neutral
የህወሓት አስቸኳይ ጉባኤ ወደ ብልፅግና ላለመግባት ወሰነ:: ሂደቱ ሃገር የሚያፈርስ ነው በማለት ተቃውሞታል
amh
neutral
እድል ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረዶችንና ዕለታዊ የኑሮ ፈተናን ለማሸነፍ የሚታገሉትን ለማገዝ የቻልነውን ያህል ሰጥተን እንርዳ…ይሄ ፅሁፍ ለምን የGoFundMe አካውንቱን እንደከፈትኩ…
amh
neutral
በጣም አመሰግናለው! ነገር ግን አገልግሎቱ አዲስአበባ ላይ ብቻ ነው የጀመረው? እኔ አዳማ ነው ያለውት ባለፈው ወር ልከፍል በሄድኩበት አጋጣሚ አገልግሎቱን ጠይቄ እንዳልተጀመረ ነግረውኛል
amh
neutral
የኢትዮጵያ ፖለቲካ መመስረቻው : አምባገነንነት ዋና መተዳደሪያ: ሽወዳ እና ክህደት
amh
positive
እንደ እውነቱ ከሆነ እርምጃው በጣም ነው ያስደሰተኝ። ሌሎቹም እንዲህ ቢያደርጉ ማንም እየተነሳ አይጨማለቅም ነበር ቴዲዬ :)??
amh
neutral
በዚህችም ዕለት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል የበዓሉ መታሰቢያ፣እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ገብርኤል በአበሠራት መሠረት ቅዱስ ደቅስዮስ በዓልን አደረገ እና የሊቀ ጳጳ…
amh
neutral
ይሁን ግን እኔ የድሮውን ነው እንጂ ይሄን ለመብላት ይከብደኛል ብበላውም ድፎ ዳቦ በላሁ አልልም ????????????????✊????
amh
negative
እና በህዝቧ ላይገና ያልተቋጨ መከራ አለ) የዶክተር አቢይ ብልፅግና የሰሜን ኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ርስ በርስ ካና ከሰ ብኋላ ኢትዮጵያውያንን ለማሸማቀቅ ኢትዮጵያን ቀጥቅጦ ለመግ…
amh
negative
ዶ/ር አብርሃም ምን አለ? ወንጀለኛ መደበቅ አይቻልም:: ?????? መላላክ::
amh
negative
ኤልያስን የወሰደብንስ አመት እንኳን ሄደ ።
amh
neutral
ከብዙ ልፋት በኋል ተሰንጎ አግኝቼዋለሁ . የት ነው ግን ይሄን የበላነው(ምን ብለን እንዘዘው)
amh
negative
ይህ ሥዩመ እግዚአብሔ ዘንጉሠነገሥት ኢትዮጵያ ከእኔ በላይ ላሳር ማለቱን በገሃድ እወጃ ጀምሯል:: ያለኔ ኢትዮጵያ አትኖርም ዝም ብላችሁ አትድከሙ እያለን ነው:: ወይጊዜ ስንቱን ያሳ…
amh
positive
ማቲ2 1-2፤ኢየሱስም፡በይሁዳ፡ቤተ፡ልሔም፡በንጉሡ፡በሄሮድስ፡ዘመን፡በተወለደ፡ጊዜ፥እንሆ፥ሰብአ፡ ሰገል፦የተወለደው፡የአይሁድ፡ንጉሥ፡ወዴት፡ነው፧ኮከቡን፡በምሥራቅ፡አይተን፡ልንሰግድለት፡ መጥተ…
amh
positive
ወደ አገሬ መመለስ እፈልጋለሁ
amh
positive
ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል! ደህና እንሁን ብቻ!??
amh
neutral
ፍሬ ; የሙዚቃ መሳሪያው ስሙ ማን እንደሚባል ጠይቀሻል ?
amh
negative
ምን አቃጠለህ ይልቅ ኢዜማ የተባለ አጎብዳጅ ፓርቲ ምን እየሰራ ነው ለካደው ለአዲስ አበባ ሕዝብ መቼም ምርጡኝ አይለም አደል
amh
positive
እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ collab systems
amh
neutral
ምናለ አንቺው ኢንተርቪ ያደረክሽው ልጅ ሰውዬው ጥሩ ቦታ እንዲደርስ ምክንያት ብትሆኝለት?? በናታቹ እርዱት ከእግዚአብሄር ታገኙታላቹ::
amh
neutral
የጌታ መምጣት አየረሁድና አሀረዛብን ያስቀረ ነው ሜን ኘልካም ገና ጌታ በልባችን ይወለድ
amh
positive
በፊት ሰላምን አረጋግጠን ከዲሞክራሲያዊ መብት በፊት የመኖር መብትን አስከብረን እስክንጨርስ ምርጫው ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘም እላለሁ ። ሰሚ ካገኘው። ቸር እንሰንብት!
amh
positive
አሜን ; የሰላም ቀን ፣ የሰላም ዘመን ይሁንልን ።
amh
neutral
ሚጠብስ እንፈልጋለን :) ብየ እየፃፍኩኝ ነበር ቋንቋችን ግን ችግር አለበት grill እናስደርገዋለን ገላጭ ነው?
amh
neutral
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከኦሮሚያ ክልል ምክትል ር/መስተዳድር ሺመልስ አብዲሳና ከሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ገብተዋል
amh
positive
ቅዥታም በለው የኢትዮዽያ ህልውና በኢትዮዽያዊያኖች ላይ የተመሰረተ ነው
amh
neutral
አንዱ ሹፌር አጠገቤ ቁጭ በሎ እየቃም ትራፊክ ከሩቅ ሲያይ ለምዶበት ተርዚናውን ሉሉ አለው????
amh
neutral
ብር እና አንዲት ደቂቃ ብቻ ከቻልን ደግሞ ፣ አቅማችን የፈቀደውን ያክል ፤ የልብ ህሙማን ህጻናትን ወደ 6710 text በመላክ በአንድ ብር እንርዳ ከልብ እናመሰግናለን ባላ htt…
amh
neutral
የእምዬ ሚኒሊክ በተመንግስት በግንባታ ላይ እና አሁን ያለበት ደረጃ
amh
neutral
የምህረት አባት የምህረት ጌታ ሰላም አሳድሮ ሰላም ያዉለን አንድ ያድርገን ጌታ??
amh