label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
negative
በካፊር ዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳቹህ ማለት ሃራም መሆኑን አታውቂም እንዴ
amh
positive
ጥሩ ሀሳብ??????
amh
neutral
ሁለት እጆቹ ወደ እግዚሄር የሚለምን እስኪመስል ድረስ ተማርኮ ፡ ኣልተሽንፍንም ብሎ ኣፉን እስኪቀደድ ያወራው የቀድሞ ፈርጣጭ ወተሃደር ደርግ ፡ እንዴት ነው ስለ ሃ…
amh
negative
እራስን እድል በራስ መወሰን የሚለው መብት ሲጀመር ለግለሰብ እንጂ ለቡድን የሚሰጥ መብት አይደለም፡፡ ቅድም ኢዜማ በፌዴራል…
amh
neutral
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰማውን ቅሬታና የሞጣውን ጥቃት ሪፖርት ይፋ አደረገ (ሙሉ መግለጫውን ምስሉን በመጫን ይመልከቱት)…
amh
neutral
ስለሙዚቃ ያለህን ርቀት መመጠን ማሰቡ ራሱ ያደክማል፦ በዚያ ላይ የብሔር ቅመም ጨምረህበት። ኢትዮጵያ ውስጥ ታታሪ ያልሆነ ህዝብ የለም። ውርጋጥ ግለሰቦች ነፍ ናችሁ።
amh
positive
አንድነት ፖርክ አኩሪና እስደሳች ነገሮች ሲኖሩት ከደርግ ዘመን ጋር የተያያዙ አሳዛኝ ስፍራዎችም አሉበት:: ታሪካችን በመሆኑ ግን ሁሉንም ማየት ማስታወስ ተገቢ ነው:: ሳሊን ማግኘት…
amh
neutral
The desert❤. ምግቡ ምንድን ነው? ብርቱካን ከእንጀራ ጎን? አረ ተው የመዓድ ስርአት ይከበር።
amh
neutral
ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው
amh
neutral
ህወሓት ተሰንጥቋል። ግን መሰንጠቁ መች ይፋ ይሆናል ነው ጥያቄው!
amh
neutral
Define እኛ። ግቢ ውስጥ የሚደባደበውም ተጠያቂ ይሁን።
amh
negative
እንደምትቃጠል ተስፋ አደርጋለሁ
amh
positive
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። (ትንቢተ…
amh
neutral
በአማራ ክልል ሰላም በማደፍረስ የተጠረጠሩ 130 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
amh
neutral
ፓትርያሪኩ ሰለመስጂድ ቃጠሎ የተናገሩት ......
amh
positive
መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላቹ ብለናል
amh
positive
የተለያዩ የበግ፣ የፍየልና የበሬ ቆዳ አይነቶች ላይ ተጥሎ የነበረው የኤክስፖርት ቀረጥ ሙሉ በሙሉ ተነሳ
amh
neutral
እሄ እኮ አሁን ብቻ የተፃፈ አይደለም ላለፉት 3አስርት አመታት የታሪክ ትምህርቱ አንድን ማግነን አንድን በጥላቻ ውስጥ እንዲገባ ሚያረግ ነበር ጥላቻን ተምረ…
amh
neutral
የኢራቅ ተቃዋሚዎች ባግዳድ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አካባቢ መመለስ ጀመሩ፡፡ በኤምባሲው ላይ ትናንት ጥቃት መድረሱ ይታወቃል፡፡
amh
negative
ደሙን አፍሶ አጥንቱን ከስክሶ የገነባትና ከብት አየነዳ ድንገት ያረፈባት ብትፈርስ እኩል አይሰማውም ዳመነ በላይነህ
amh
neutral
የጌታቸው አረጋዊም ቃለመጠይቅ ተከታትየዎለሁኝ መንዳታ ነው ዳግማይ ክብሮም ነው ።LTV ግን ሁቡዕ ድርታቹኮ የዛሬ አስራምናምን አመትኮ ነው ምናቀው ።አራዊት ሁላ
amh
neutral
ዋልተር ሲ ፕላውደን፣ የመጀመሪያ እንግሊዝ ቆንሶል የጎንዳር ነጋድራሶች (ጉምሩክ) በ ጎንደር፣ ያጁቤ፣ ዳሪታ፣ ሳቆጣ፣ ዳባርቅ፣ አድቃ እንደነበር ይናገራል
amh
neutral
ቀረጻ ስብሰባ በማን? ስንት ግዜ? ውጤቱ? እና አላማው? ?? 50 ተጽእኖ ፈጣሪዎች ?? 3 ስብሰባዎች 11 ቀኖች 8 ሌሊቶች ?? 4 ሴናሪዮዎች የተለያየ አመ…
amh
neutral
ብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን እያደረገ ነው
amh
neutral
አዎ አዎ እኔ ያቺ ብሩክሊን ነኝ ፣ አሁን እኔ ትሪቢካ ውስጥ እገኛለሁ ከ DeNiro ጎን ለጎን ፣ ግን ለዘላለም እቆያለሁ እኔ አዲሱን ሲያትራ ነኝ ፣ እና እዚህ ስላደረግኩኝ
amh
negative
ምንድን ነኝ ነው ምትለው?
amh
negative
አሁንም የአማራ ክልል መንግስት መግለጫው አይነፋም ብለህ ሰልፍ እንዳጠራኝ እኔ እጄን አንስቻለሁ !!! ትግል በልመና አይሆንም ዛሬ ታይተን ነገ ለምትጠፋ ነፍስ እባክህ ፈርተህ አታስፈራኝ!!!
amh
neutral
እኔ የምለው ምርጫ 2012 ትንበያን በተመለከተ ምርጫ ቦርድ Betting ቢጀምር መልካም አይመስላችሁም...???
amh
positive
“ለውጥ ማለት ያለውን አፍርሶ አዲስ መገንባት አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ እንድታድግ ከተፈለገ ባላት ላይ የሚጨምር የተማረ የሰው ኃይል ያስፈልጋታል፡፡” ያላረፉ ነፍሶች
amh
neutral
በዚህ ቀውጢ ሰአትም የሚቀልድ አይጠፋም ለካ እናንተ! ሀገር ውስጥ የማይኖር ሰውኮ ጭራሽ ጤነኛ አይመስለኝም ?? «ሀገራችን እንዴት ናት?» ብላኝ «ቀውጢ ተፈጥሯል» እላታለሁስ «እስቲ…
amh
positive
የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል ከተለያዩ አካላት ጋር እየተወያየ መሆኑን ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ
amh
positive
Asham tv | አናርጅ እናውጋ ሙስሊሞች ያንን ተግባራዊ ባደረጉ ጊዜ ውጤታማ ሆነው ነበረ ክፍል 4 | S...
amh
negative
እስክንድር በLTV በገባው ቃል መሰረት በቄሮዎች እጃቸውና ጡታቸው ለተቆረጡ አማራዎች የአኖሌ ሃውልትን በጎንደር ከተማ ለመገንባት ዝግጅቱን አጠናቋል ??????
amh
neutral
ሰፈር ለሰፈር እየዞረ ሲጫወት አምሽቶ ቤት ሲገባ ከእራት በፊት እግርህን ታጠብ ሲባል ከፊት ብቻ እግሩ ላይ ውኃ ደፍቶ ከኃላ ውኃ ሳይነካው ተይዞ ድጋሚ የታጠበ????
amh
neutral
ብልፅግና ፓርቲ
amh
neutral
መሪዎች ህልማቸዉን ከልቡ ተጋርቶ ያንን እዉን ለማድረግ የሚደመርና (ህልሙ ላይ ችግር ሲኖር)ያንን ችግር ለመናገር ከመሪዎችም ጋር ለመወያየትና ለመከራከር ወደኋላ የማይል ተከታይ ነዉ…
amh
neutral
ንቃት
amh
positive
በጣም ጥሩ ነው ዜናው ነገር ግን ለምን ባለ ድርሻ አካላት ካላቹ በመሰርተ ልማት በከፍተኛው ተደራሽነትና አካታችነት በማጣታቸው ከእናንተ ጋር ማቀድ መገምገም…
amh
negative
እኔ ወያኔ አልነበርኩ (የድሮዎቹ እብዶች) ... ብልፅግናም አይደለሁ (የዛሬዎቹ እብዶች)!
amh
neutral
ይታያል ግምገማዎች ይገናኛሉ Jviens የማይክሮ አሁን ቅድሚያ ጋር መጠቀም ቅድሚያ ሆኗል አዳዲስ የሚሰጡዋቸውን.
amh
neutral
ስንት ቁጥር ነው? A =6 B=9 Aም ትክክል ነው:: Bም ትክክል ነው:: የሌላውን እውነታ ለመረዳት በዚያ ሰው ቦታ እራስን ማስቀመጥ::
amh
positive
ኣብ ዓለም ከም ናይ ኤርትራ መከራ ብስራዓት ህግደፍ ኣይተራኣየን። ምኽንያቱ መንግስትቲ ንህዝቡ ኢሉ ይነብር ወይ መንግስቲ ንህዝቡ የገልጊል ኣብዚ ናትና ግን መወዳእታ…
amh
neutral
እስካሁን ባለው ሂደት ተስፋው እሱ ነው በአንፃራዊነት ገለልተኛ ምርጫ ቦርድ ይመስላል
amh
neutral
የተኩስ ልውውጥ ተዘዋዋሪዎችን ማትረፍ ቢቻልም፣ አዘዋዋሪዎች ማምለጣቸውን አስተዳደሩ ገልጿል።።
amh
neutral
እንዴት ተማሪ ተማሪን ይገድላል? ዩኒቨርስቲ የመልካም ሀሳብ ማመንጫ እንጂ እንዴት የጥላቻ ማሰፋፊያ ሆነ? እጅ ለብዕር እንጂ ለዱላ ለምን ይነሳል?ተማሪ እንዲህ ከወረደስ ሀገር የተስፋ…
amh
positive
እርግጠኛ ነኝ ቆንጅዬ ፍጡር ነው
amh
negative
ይቺን ተላላኪ የምትል ቃል ስትወዷት ያኔ መንግስት እያላችሁ የግንቦት 7
amh
positive
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ አማራዎች በአማራ ሕዝብ ጥቅም ጉዳይ በአንድነት መሥራት እንደሚገባ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ጠየቁ፡፡
amh
neutral
ከአክሱም ሐውልቶች መካከል 24 ሜትር ርዝመት ያለውና ‹‹ቁጥር ሦስት›› በመባል የሚታወቀው ሃውልት ጥገናው በጥር ወር መጨረሻ ላይ እንደሚጀመር የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታ…
amh
neutral
እሱን ለሞኝ አማትህ። አብን የአማራ ሕዝብ ምርጫ ነው። በናንተ የአህዮ አንድነት ፖለቲካ ያተረፍነው ነገር የለም። ከአብን ጋ መሆን ካለበት የራሳ…
amh
negative
በሞጣ በተከሰተው ነገር አልገረምም እስካሁን ከበቂ በላይ ለፍልፌ ነበር ሕወሓት ከጎጃም ምድር ጥሏቸው የሄደ አማረኛ ተናጋሪ አሉ ብለን አበክረን ተናግረናል በዛሬው ዕለት የሆነው እንበለ መረክንያት አይደለም
amh
positive
አሜን (3) በዓሉ ለሁላችንም የሠላም የጤና የመተሳሰብና የመረዳዳት በዓል ይሁንልን
amh
negative
እውነት ብሎ ከሆነ እየሰመጠ ያለ ሰው አረፋ ይጨብጣል ከማለት ውጭ ምን ይባላል ::ቧ!
amh
neutral
በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ በውግር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተቋቋመው የህፃናት ፓርላማ የተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስቴር ተማሪ በዕውቀት ስለ ሚኒስተሮች ስራ ማብራሪያ ሲሰጥ
amh
negative
ሞጣዎች የአውስትራልያውን እሳት እንደ እሁድ መዝናኛ ነው የሚያዩት ??
amh
neutral
እስክንድር እራስህን ከኤርምያስ ለገሰ እና ቴዎድሮስ ፀጋይ አግልል
amh
negative
ሐሳቡ እራስን በራስ ማስተዳደር ብቻ እንዳልሆነ ሳይገባህ ቀርቶ ነው? ስለሱ ብዙ ጥያቄ አለኝ ልመለስበት።ማሽሙዋጠጡን ቀንስና የራስን እድል በራስ መወሰን ወይም ስለመገጠል ያለውን አቋም ንገረኝ
amh
neutral
ሀይማኖትና ፖለቲካ እንዴት ያለ ጋብቻ (ቅዱስም በለው እርኩስ) እንደሚፈጥሩ ማየት ከፈለክ ባለፉት ጥቂት አመታት የተፈለፈሉትን የግል የቴሌቪዥን ጣቢያ ሾዎችን ተመልከት።
amh
negative
11ዱ የአፄ ኃይለሥላሴ ፀረ-ሙስሊም ስትራቴጂዎች
amh
negative
አይመስለኝም ይሄ የሚያስከብር ሳይሆን አደገኛ ጨዋታ ነው። ካላባረሩኝ አማርኛ ሌላ ነገር ነው የሚያመለክተው
amh
neutral
ያው አይኔን እንደሷ ለማሽከርከር የማደርገውን ጥረት እስካሁን እንዳላቋረጥኩ ብታውቁልኝ ????
amh
neutral
ዛሬ የ አዳማ ከተማ አፋር እና ሶማሊያ ማሃል የደረሱት የሰላም ስምምነት ምናልባት አፋር እና ሶማሊያ ማሃከል የነበረው ሸገር ካልሆነ የ አፋር እና ኢሳ ጐሳ ጉዳይ እንዳልሆነ ከወዲሁ…
amh
positive
ለዚህ ትንሽ ብላቴና ኢትዮጵያዊ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ በሉት እንደምታዩት የ11አመት ልጅ ነው ግን በሚሰራው የእጅ ስራ ኢትዮጵያን ህጻናትን ይረዳል.
amh
positive
አብርሽ አንተም እኮ በጣም ብዙ ገራሚ ነገሮችን ነው የምታጋራን በተለይ ስለ ሙዚቃ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ:: እሺ አደርሳለሁ በቅርቡ እዚሁ እናመጣዋለን
amh
negative
ከቁብ ቆጥረሃት?! በቀደም በእንግሊዘኛ የሆነ በሸታ ያለባቸው ሴቶች የእግር ኳስ በጀት እያሉ ሲዘባርቁ የግብር ከፋይ ብር ነው እንዴ አልክ... ደቡብ…
amh
neutral
የህዳሴ ግድብ የዋሽንግተን ስምምነት በአዲስ አበባ፣ የህወሓት የመቀሌ ጉባኤ ያቀረበው የህገ-መንግስት ማሻሻያ ጥያቄ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ) -…
amh
positive
የአማራ ልማት ማህበር የትውውቅ መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ
amh
neutral
አንተ ራስህ የኔን ልብ ለመክፈል ሃሃ
amh
positive
ነፍሱን ሰለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉም ። (የዮሐንስ ወንጌል ፲፭ : ፲፫ 15:13)
amh
neutral
ሠዉ!በቂና ፡ ተመጣጣኝ ምግብ ሊያገኝ ማለት ነው?የዕግር መንገዱ እንቅፋትና ጉርጓድ ዐልባ ሊሆን ነው?ጋሪም/ጀልባም ያዋጣሉ።
amh
positive
አፕልኬሽኖች Develop ስታደረጉ የአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎችንም ታሳቢ ብታደርጉ መልካም ነው። በዚህ አጋጣሚ በየጊዜው የምታሳዩትን መሻሻል ሳላደንቅ አላልፍም??
amh
neutral
ቢሳካ ላንድ ጊዜም ቢሆን ከምትሸምችው ደስታ ውስጥ ድርሻ ቢኖረኝ አልጠላም።
amh
neutral
ውይ!! እንደዛ ነው እንዴ የሚለው?
amh
negative
???? ወያኔ የገንዘብ ነገር መች ይሆንላታል! ከአክሱም ባንክ መዝረፍ ጀምሮ የተጠናወታት ክፉ አመል..... ውይይኡይ?????♂️⚰️
amh
positive
... ጊዮርጊስን አለፍ እንዳሉ መፈክሮች መሰማታቸዉ ቀጠለ.... ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ለዘመናት የገነባው ወንድማማችነት በነዉረኞች ተግባር አይናድም! ኢስላም ሰላም ነዉ…
amh
neutral
አትድከም እነዚህ በብሄር ስም ማጭበርበር የለመዱ የትህነግ ሀሳብ የሰረፀባቸው ሰርተው ሳይሆን አስመስለውና ሰርቀው መኖር የሚሹ ሰነፎችና እራስወዳዶች ናቸው።
amh
neutral
ዋና ዋና ሃሳባቸውን ኣጠር ኣድርጌ ለማስፈር እሞክራለሁ።
amh
neutral
ጥሩ አላችሁ አርባምንጮቻችን????????????????
amh
positive
‘’ዘመናዊና ፍትሃዊ የሆነ የንግድና የገበያ ስርዓት በመዘርጋት ህዝቡና ሀገራችንን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል’’…
amh
neutral
ሚድያ ላይ መስራት ከባድ ነው ኣሕዋት
amh
neutral
አመሰግናለሁ ፣ ሰይጣን
amh
negative
ድብድብ በአዋቂ ተብዬ መሀል አሳፋሪ ቢሆንም፣ በፓርላማ ብቻ ከተወሰነ፣ የጦር መሳሪያና ገጀራ በሕዝብ መሀል እስካላስነሳ በጭራሽ የባሰ አይመስለኝም??
amh
positive
አንበሳ ና ዘውድ ናቸው .. አይለያዩም .. ተረጋጉ ግዜ ስጧቸው ..
amh
negative
ይኸው ነው ሌላ ቅጂ የለም።የ55 ቱም ቢሆን ከዚህ የተሻለ እንጂ ያነሰ አይደለም።ስለ ህገ መንግስት ስንማር ም እንዲህ የሚል አልተማርነም።
amh
positive
እስክንድር ነጋ እየመራው ያለው ትግል በደንብ ተደራጀቶ መቀጠል ያለበትም ለዚህ ነው።
amh
positive
ሀሀሀሀ ገቡገቡ አሁን ኩራት ኩራት አለኝ
amh
negative
በዚ ድንዛዜ ላይ ትዊተር መጠቀም ግን ከባድ ነው
amh
neutral
ጀበሉ:— ጀነራል አደም መሐመድ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ እንዴት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ሆኖ ይመረጣል ብለው ተቃውሞ ያቀረቡ የመንግስት ባለስልጣናት ነበሩ ተራራው‼
amh
negative
መታገታቸው ያልዘገብ ሚዲያ ስለ መለቀቃቸው ሲዘግብ ሰምተህ እውነት ነው ካልክ የአለም ቁጥር አንዱ ድንጋይ ራስ አንተ ነህ ።
amh
negative
በፍጹም እውነት አይመስልም
amh
negative
በያስኳላው ይሞታል ወጣቱ መማር ሁኖ ሳለ አብይ ፍላጎቱ ምርቃት ነበረ የናት ያባት ፀጋ ሙሾ ማውረድ ሆነ ጊዜው እያሰጋ ይበጃል መፃፉ ጥበብን በቀለም የተማረ በብዕሩ አያበጀው የለም ያገሬ ወጣቶች…
amh
neutral
ሂዊ ደሞ የመንገዱን ምቹነት በዚያውም እየተናገረ እኮ ነው
amh
positive
ቤት ልብ የሚገኝበት ነው ❤️
amh
neutral
የአበራ ወዲ ምስክሬ የሳሌም ዳዲ ዘመናዊ ተከራካሪ እንደማልገናኝ ከእንዳንተ ያለ ፈሪ መሃል ላይ የምሄድ ለሃሳብ አዳሪ እንዳልሆንኩኝ እኔ የማንም አባሪ የማይረባም ቢሆን ልዩነት አ…
amh
neutral
አጉራሽህ ጀነራል ክንፈ ዳኘው። የሜቴክን ብር አየበላህ 24 ሰዓት በኤፍ ኤም ታገሳብን ነበር። አዬ ጊዜ ስንቱን አሳየን
amh
negative
ይህ መግለጫ ሰምቶ በቸልታ ማለፍ ሽብርተኝነትን በተግባር መደገፍ ነው!
amh
neutral
ሕግና ስርዓት በሕገ ወጡና አሸባሪው የኅወኃት ቡድን በሚመራው የትግራይ ክልል በአስቸኳይ መስፈን ለአገራዊ ሰላምና ደህንነት ወሳኘ ነው።
amh
negative
ሕውሃት ከነጁዋር ጋር ከተቀላቀሉ! ስልጣን ላይ ከወጡ ሁሉንም የብልጽግና ሰዎችን ነው በየእስር ቤት የሚስቀምጡትና የሚገድሉት። ብልጽግና ንቃ ሳትበላ ብላ ነው የምልክ። እነዚህን…
amh
neutral
እሱ መች ጠፋቸው። የቋንቋ እና የስነልቦና ብሄርተኝነት ነው ስሪታቸው።
amh
neutral
የምን መረጋጋት ወንድም!? ምርጫዋን ረሳሻት እንዴ????
amh