label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
neutral
*በመጨረሻም እስከ ህልፈታቸው ቀን ግንቦት 14/1980 ዓ/ም ድረስ የዝነኛው 102ኛው አየር ወለድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ በኤርትራ በረሃ በማዕሚዶ ጦርነት ላይ በመጨረሻዋ ደቂቃ እራሳቸ…
amh
positive
ጥበብ
amh
neutral
ምን ማለት ነው የጁ ኦሮሞ አይደለም ማለት? አረተው ተው ፣ የትኛው አማራ ነው አሁን እሄን አይነቱ ሸፍጥ የሚደግፍ እቲ ንገረኝ። አረ እፈር፣ ወይ ባይሆን አሳውቁኝ በል።
amh
positive
ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሴቶች የሰላም ምክር ቤት ተቋቋመ
amh
positive
የ24 ሰዓት የቴሌቭዥን መርሐግብሩ ተጀምሯል::ከዮድ አቢሲንያ የማብሰርያ ዝግጅት አለ::
amh
negative
Ethiopia ወያኔን ለመጣል ምን ድርሻ ነበራችሁ ? ከወደቀ በኋላ ጉራ ከመንዛት በቀር
amh
neutral
ውስጥ ያሉት መኪኖች ብዛት 1 ሚልየን አይደርስም። በሚገርም ሁኔታ ግን በአማካይ በአመት 5
amh
negative
ኦሮሞ ምንም ቢማር ከብት ነዉ አያስተዉልም ጥንብ ዘረኛ ናቸዉ
amh
negative
ቲሽ ጨለምተኛ ዱቄት 97 ላይ ቆመሃል እንዴ ጊዜው ነጉዷል 2012 ነው አሉባልታህን ቀቅለህ ብላው ልደቱ እየመጣ ነው
amh
neutral
እንግዳ ሲመጣ ብቻ የሚወጣ የቤት እቃ እናንተም ቤት ነበር???
amh
neutral
ቅውቀት ዛሬ በሽ ነበር.....ብሬ ከባድ ሚዛን በተግባር አየን አይጠገቤው ኢንተርቪው እውቀት ስገበይ ዋልኩ ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ቤሬን የሚመጥን ጋዜጠኛ ግን አገርቤት ያለ አይመስለኝም!
amh
positive
ጥሩ ስራ አድራሻቸውን ማግኘት ብችል?
amh
positive
?????? ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ..
amh
neutral
በአጠቃላይ ፖሊሲ አውጪዎችን ጨምሮ በኢትዮጲያ ያሉ ሙያን የሚፈልጉ የአገልግሎት ቦታዎች ላይ የሚገኙት ሰዎች 100% በፖለቲካዊ አስፈላጊነታቸው ብቻና ብቻ ነው። ኢትዮጲያ…
amh
positive
ለዚህ ንግግርህ ሺህ ጊዜ አሜን ብል አይደክመኝም። ለሁላችንም የምትመች ሁላችንንም እኩል የምታይ ሀገር በጋራ እንገነባለን።
amh
negative
በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ በሁለቱ የወለጋ ዞኖች (ምስራቅ ወለጋና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች) የኢንተርኔት እና የስልክ አገልግሎት መቋረጡን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።…
amh
positive
የ2012 ምርጫ የጊዜ ሰሌዳን አስመልክቶ በቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርትኳን ሚዴቅሳ የቀረበ ገለጻ፡- የምርጫ ቀኑን የተወሰነው ሕገመንግስቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ነው፡፡ ሕገመንግስታች…
amh
neutral
የብልፅግና ፓርቲ እና የአዲስ አበባ የንግድ ማህበረሰብ ውይይት
amh
neutral
ፈጣሪ በ ሬጌ ሙዚቃ ሆን ብሎ የቀጣን እኮ እዮብ መኮንንን ወደራሱ የወሰደብን ቀን ነው
amh
negative
ያየሰው ሺመልስ ላይ የደረሰው ነገር ያሳዝናል። በቃል ኣላምረውም ላይም በኮ/ን ሃላፊው ንጉሱ ጥላሁ በኩል የግድያ ማስ…
amh
neutral
አረ ተውው የማይሆን ነገር ነው ውንድሜ፣ አንተንሰ ምናንከራተተ። የገደልህን፣ ያደማህን አምባገንን ትጥቅ ባስፈታልህ፣ እንደ…
amh
neutral
ብዙ ግዜ ቢለመኑም እምቢ ከወረድኩም እግዜር ተገልጦ ውረድ ሲለኝ ነው አሉ። አንድ ቀን ቆጣቸው ተደርምሶ አባ ይጎዱና በቃሬዛ ወደ ህክምና እየተወሰዱ ሳለ ብዙ ሲወተውቷቸው የነበሩ አባ…
amh
neutral
ህዝቡን ዲሞክራሲ እናለማምደው ከማለት ቅድሚያ መለማመድ አለባቸው፡፡ይህ ህዝብ ነው እነሱንም ነጻ ያወጣቸው ፡ Jawar Mohammed via... LTV
amh
neutral
ምንድን ነው ግልፅ ያልሆነው? የብሄር መብትን በሩሲያ አብዬት ያነሳው ስታሊን ሁሉ ተነስቷል:: የመብት ጉዳይ ሳይሆን በወቅቱ ለአብዮቱ ድጋፍ የማግፕት ነበር::…
amh
positive
ሰላምና ፍትህ እንኳን ለሀገር ልማት ለግለሰብም ወሳኝ ነው።መንግሥት ለዲሞክራስ መሠረት የሆኑትንና ዲሞክራሲን ወልደውና ደግፉው በሕይወታቸው ያመጡትን የያዙትን ያቀኑትን የትግራ፣የኦሮሞ…
amh
negative
ያልተረጋጋች ሀገር ምርጫ አያስፈልጋትም
amh
negative
ደደቡ እና አረፋው የኢትዮጵያው ጠ/ሚ አብዪ ከኤርትራው ኣያቶላህ ኢሰያስ የወሰደው ምክር consulation እየተጋለጠ ነው ጀዝባና አረፋ አብዪ የአለም ማ/ሰብን ያታለለ መስሎታል????
amh
negative
???????? እንደዚ ዓይነት ተረት ተረት እስከ ኣሁን ኣለ እንዴ በኢትዮጵያ! ያሳፍራል በጣም::
amh
positive
ሰላም ይብዛልን፡፡
amh
neutral
ትዊተር ላይክና ሪትዊትን ወደ ገንዘብ በመቀየር የካምፔይናችን ተሳታፊ እንዲሆን ካልጠየቅን በስተቀር ሁኔታው አባሆይ ጋሪያን የመግፋት ያህል እየከበደ ነው :-)
amh
neutral
የአማራ መገናኛ ብዙሃን ዛሬ አክሱም ማለት አገውኛ ነው ፣ ትርጉሙም ውሃ ሹም ማለት ነው አለ አሉ። ~ Stalin Gebreselassie አማራ መገናኛ ብዙሃን ማለት ጉ…
amh
neutral
ኤችአይቪ በኢትዮጵያ ከሦስት ክልሎች ውጪ በወረርሽኝ ደረጃ ነው ያለው ። BBC Amharic
amh
neutral
ምርጥ ልጅ ነው ጌች እንኳንም መልሰህ ተከተልከው
amh
positive
እግዚአብሔር ይስጥልን! መልካም በዓል
amh
neutral
በመሆኑም በአጭሩ የተጠቀሰው የብክነት አድራሻ ሌሎች ማለትም ከቆጣሪ ንባብ እና ሌሎች ሳይንትፊክ የብክነት መለያ ቢኖሩም በዋናነት የሚጠቀሱትበከተሞች ውሰጥ ለዉሰጥ…
amh
positive
መልካም ዜና ወደ ደቡብ አፍሪካ ለተጨማሪ የላብራቶሪ ምርመራ የተላኩት የአራቱ ተጠርጣሪዎች ውጤት ከኖቭል ኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል! FMOH
amh
neutral
ስለብርሃኑ አላወራውም!!!! አሁንም አሉባልታህን ትተህ ጭብጥ የሆነ ነገር ላይ አውራ!!!
amh
neutral
ጠሚር አብይ አህመድ በሚታሙባቸው ሁለት ነገሮች ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ እውነትና እውቀት 12ንኛ ክፍል ሳያጠናቅቅ ዶክትሬት በቆረጣ ያገኘ የራሱን ኢታማዦር ሹም በሻጥር የገደለ ሰው ስለ…
amh
negative
በአንድ አገር ውስጥ የሚነሳ “የብሄር ጥያቄ” በብሄር ድርጅት ብቻ ሳይሆን በህብረ ብሄር ድርጅት መልስ ሊያገኝ ይችላል። አብዛኛው የብሄር ድርጅቶች ግን ጥያቄውን ከመመለስ ይልቅ በጥያቄው መነገድ ይቀናቸዋል።
amh
positive
ወ/ሮ ሰናይት ነውረኛ ሴት መማር ትውልድ መግደል ከሆነ ባትፈጠሪ ይሻልሽ ነበር አንቺ ግን ወልደሽ ዘር ተክተሻል የሰው ልጆች ዘር ሳይተኩ እንዲጠፉ እየሰራሽ ባለሽው ወንጀል ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ
amh
neutral
ስለምንድነው ይህን ያህል የምትዘከዝኩት?
amh
negative
የኛ ሰው ከእውቀት ነፃ ነው ሀገራችንን ከሚመራው ሰው ጀምሮ ማጂን በግል ከelemanitary እሰከ Uinversity ድረስ አንደሚያውቃት ሰው መናገር…
amh
negative
Justice በጣም ልክ ነህ ያው ክልሌ ዞኔ ምናምን እያሉ አድገውኮ ነው ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ ችግር የሚፈጥሩት…
amh
negative
18 ዓመት የሞላኝ ሰዉ ነኝ ዲሞክራሲያዊ መብቴን ተጠቅሜ እምቡር እምቡር ማለት መብቴ ነዉ ????
amh
negative
ፍላጎታችንኮ ገደብ አጣ ለእግዜርም አልተመቸን
amh
neutral
ለሃግም ለሃንግም ተመሳሳይ ምላሽ የሚሰጥ ብዙሃን የተፈጠረው ግን ከመቼ ጀምሮ ነው???
amh
positive
ጌታ ብርታቱን ይስጥህ፣ ይጠብቅህ! መልካም በዓል፡፡
amh
neutral
አንድ ሴሚስተር ፍረሽ እያለን።
amh
neutral
ደስ ይላል። ህዝባችንን ከአደጋ ለመከላከል መነሳት ግድ ይላል። ኢትዮጵያዊነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።
amh
negative
ኧረ! አምላኬ ምንድ ነው ነገሩ ልጆችህ አለቁ ዛሬስ ሳይማሩ። በመኪና አደጋና በነውጠኞች ህይወትቅቸውን ላጡ ተማሪዎች
amh
neutral
ወቸው ጉድ! ምን ሲል ይህን ተዐምር ለመስራት አሰበ በጌታ!
amh
neutral
ከጉራጌ አባት እና እናት መወለድም እንደዚያው ግን የትኛው ይቀድማል ነው! ብሬዋ እሺ አንቢቢ እሥኪ!
amh
negative
: እስርቤት እያለን አንድ ምሁር ስለ ሲሳይ የተናገሩትን መጥቀስ እወዳለሁ ሲሳይን ተገደህ የምታደንቀው ሰው ነው አንዷለም አራጌ ዲሲ ላይ በተደረገለት የእራት ግብ…
amh
neutral
በክትክታ ዙሪያ ሰዎች ምን እየተወያዩ እንደሆነስ ያውቃሉ? ካለዋቁ ይህንን ቅጥልጥል ጋብዘኖቷል። ???? በዛውም ድምፅ ይስጡ!!!
amh
positive
ጥሩ ውሳኔ ነው። ብድሩ ሲያጨናንቃቸው አርፍው ይማራሉ። አሁን ምግብና መኖሪያ ስለማያሳስባቸው ለመገዳደል ግዜ አግኝተዋል። የሌሎች አፍሪካ ሀገራት ተማሪዎች ዩኒቨርቲ ለመማር ያለባቸውን…
amh
positive
ከመልካም ስራዎቻችን ውጭ ያጠራቀምናቸው ሸቀጦች ፣ የወደድናቸው የወደዱን ወገኖች ምንም ያህል ቢበዙ የማይጠቅሙበትን ቀን አናስታውስ! አላህ ይምራን!??
amh
positive
“ጨዋነት ጥላቻን የሚያረካ እና ፍቅርን የሚያዳብር የበጎ አድራጎት እህት ናት።” (የአሴሲ ቅዱስ ፍራንሲስ)
amh
positive
ደህና ፣ አሁን ተኛ
amh
negative
የመኪና አደጋ ነፍጠኛ ሰራሽ አገራዊ አፍራሽነትን መደበቅ አይችልም፤ ይህን ማህበረሰብ ሄደህ ስለመኪና አደጋ ብታወራለት ጆሮ ዳባል…
amh
negative
ግብር ለመክፈል 2 ቀናት ???♀️ ለምን። ይህ አግባብ አይደለም! ለሚመለከተው ሁሉ ???? .... ለማን እንደሚናገር
amh
neutral
ታህሳስ 23፣ 2012/ በኢትዮጵያ ታላላቅ ተቋማት የሳይበር ጥቃት አደጋ በስጋት ደረጃ ሊያጋጥማቸው ይችላል ተብሏል
amh
neutral
የባህር ዳር ነዋሪ የሆኑት የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ታኅሣሥ 10 ቀን 2012 ዓ.ም በሞጣ ከተማ አስተዳደር በመስጅዶችና ሱቆች ላይ የደረሰውን ጥቃት በማውገዝ ሠላማዊ ሠ…
amh
positive
የፖለቲካ ጨዋታ ሰለባ ማድረግ በየትኛውም መልኩ ተቀባይነት የለውም! መንግስት የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ ምን እየሠራ እንደሆነ ግልጽ መረጃ ሊሰጥ ይገባል!
amh
negative
እንደነዚህ አይነት ደነዞችን በዓለም ላይ ይኖራሉ ብየ በፍፁም አላምንም ነበር። ሆኖም ግን እኛን ኢትዮጵያውያንን አይወክልም፣ እንዴውም እንደ እኔ ከሆነ ለውጣችን አደናቃፊ ግለሰብ…
amh
positive
I know መልካምነት ይከፍላል and all ግን ከልጅ እስካዋቂ፣ ከምሁር እስከ ጋዜጠኛ፣ ከተማሪ እስከ ኃይማኖት መሪ ...መልካምነት ይከፍላል፣ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፣ ፍቅር ያሸ…
amh
positive
የአገራችን ሙስሊሞች በራሳችን ምህዋር የራሳችንና አገራችንን በኛ እይታ በማጣቀስ ታሪክ ሊኖረን ይገባል። ያኔ 1500 አመታት የተዛባው ታሪክና የኛው የ25አመት ታሪክ ለኢትዮጲያ ታሪክ መዋጮ ይሆናል።
amh
positive
የሁለት ተኩላ ፅንፈኞች በሙሉ፣ ‹‹ ሰዉ ነኝ ›› ‹‹ ኢትዮጵያ ፣ኢትዮጵያ ›› የሚትሉ፣ ዘረኛ ፣ሰዉ ጠል እና ገዳይ ለሆናችዉ ሁሉ፣ እስቲ እባካችሁ ሰዉ ሁኑ፣ ኢትዮጵያዊ ሁኑ፣ ተ…
amh
neutral
ያሬዶ ጭንቀት ቢበዛበት አትፍረዱበት
amh
positive
ሲለፋ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ አግኝተን ሸክሙ እንዲቀል ተበላሽተው ከቆሙ መኪኖች አንዱን ሰጥተን አበረታተነው ነበር። ዛሬ በአዲስ ተስፋ ሥራውን መጀመሩን እና ከችግሩ መሻገሩን በማየቴ ደስ ብሎኛል። ወድቆ አልቀረምና።
amh
neutral
???????????????????????? ETV ገና ዛሬ ትክክለኛ ዜና አቀረበልን!!
amh
positive
?????? ጥበብ
amh
neutral
መቼ ነው ደግሞ በይፋ አብይ ዛፍ እየቆረጠ የምናየዉ
amh
neutral
ለመናገር ከለመድከው አይነት ተቃዋሚ ፓርቲ እንለያለን። ለጤነኛ ፓርቲ ከመመረጥ በላይ ሊያሳስበው የሚገባው…
amh
negative
የኔም ጥያቄ ነው እኮ ?? ወይስ አንድላይ እየኖርን ተለያይተናል ...ሁሉም አፈር ድሜ ሲበላበት በኖርነው ሃገር ላይ ስለ አንድ ብሄር ብቻ እያነሳ የሚያስቡ ከሆነ ....? እስኪ ይሁን
amh
negative
አንተ ነገረኛ ??
amh
positive
ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
amh
negative
ቀሽም ነው እረ ..ለነገሩ ሳይኖር ነው የሞተው
amh
neutral
በመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን የወጣቶች ዝማሬ
amh
neutral
ምናልባት ይሄ ዛሬ ይፋ ካደረግነው ስጦታ ጋር ይያያዝ እንደሆነ ሰዎች ከጠየቁ፣ ከሱ ጋር የተገናኘ አይደለም። የኢንተርኔት እና የፅሁፍ መልእክት አገልግሎታችን እየሰሩ ነበር።
amh
neutral
የማያነቡት ይበልጣል እያሉ ነው። በአማርኛ ሲተረጎም ከሚቀጥሉት ጥቂት ወራት በኋላ የመብራት አራት እጥፍ ማስከፈል እንጀምራለን ነው። ለህዝቡ ማስቻያውን ይ…
amh
negative
እንዴ ይገርማል እንዴ ይበላት በራሳ የላከችውን ምን ያንጫጫቹሃል ደግ ኣረገ ባደገ ዘመን እንዴህ በወሬ ሰላጣ የምትሆን ካለች ዳኳ ጨምሮ በደንብ መብላት ነው
amh
positive
ከጥበብ መፅሐፍ ውስጥ የመጀመሪያው ምዕራፍ ታማኝነት ነው። ቶማስ ጀፈርሰን
amh
negative
ማንም የማንንም ሃሳብ ያዢ ያለሽ የለም?????♀️ ሲቀጥል እስክንድርን በትንሽ በትልቁ የምታብጠለጥሉት እናንተ ቀልዳቹሁ እንጨት እንጨት ይላ…
amh
neutral
እስቲ በካስ ውስጥ ድንገይ ሞልቶ ያስመታ ወይም የመታ????
amh
positive
ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን? ሚክያስ 6:8
amh
positive
በጣም የሚያስደንቁ ነገሥታት ሁላችንም ትልቅ ቤተሰብ መሆናችንን እና የእግዚአብሔር ልጅ በመካከላችን የሚኖር መሆኑን ለማስታወስ ዛሬ ልዩ ምሽት ነው።
amh
neutral
“ጦርነት [አንወድም]። ሆኖም ይህን ኢትዮጵያን [የገዛ ውሃዋ] ጥገኛ የሚያድርግ ውል ከመቀበል ጦርነትን [እንመርጣለን]”። ...ግን ደግሞ “ለውጡ“ ይደናቀፍ ይሆን?¡
amh
positive
እኔ ቁጥሩን ነው ያሰላሁት እሱ በሰጠኝ ፀጋ ??????
amh
negative
ወላሂ አንተን ቅር ከሚልህ ባለ መቶ ካርድ ቃል እገባለሁ። እባክዎትን ቁጥሩዎን በ DM ይላኩልን?
amh
neutral
«በትግራይ ክልል በተለይም አክሱም ከተማ እና በአማራ ክልል የእስልምና እምነት ተከታዮች የመስገጃ ቦታ እጦት እና በትውልድ ቀዬው መቀበር አለመቻል» ችግሮች እንዳሉባቸው ምክር ቤቱ በመግለጫው አትቷል። 3/6
amh
neutral
አብይ ከሰሞኑ ከለማ ጋር ቆንጆ ፎቶ ይነሳል። ????
amh
neutral
አይ ወያኔ ያስታወሱት ይሆን???
amh
neutral
ኢሳ 53 2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም…
amh
negative
ዓመቱን ሙሉ ከናንተ የተለየውን መግደል እና ማሳደድ ትታችሁ በየቀኑ አብራችሁ መጨፈር ስትችሉ ለምን በዓመት አንዴ ብቻ
amh
negative
የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ጋር ተከባብሮ እራሱን በራሱ ከማስተዳደርና የመልካም አስተዳደር ችግር ተፈቶለት ከመልማት ውጭ ኦዲፒ ብቻውን የሚመልስለት ምን ጥያቄ ነበረው?
amh
positive
የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ድርጅት ተመሠረተ።
amh
neutral
ለመናገር አሁን ያለንበት ሁኔታ ስለፖለቲካ እምናስብበት ሳይሆን ተባብረን ሀገርን ከዘመናዊ ቅኝ ግዢ የምንታደግበት ነው። ሀገር ስልህ ኢትዮጵያን እንደሆነች አሮጊት ሴትዮ እንዳትስላት። የራስ…
amh
positive
በጣም ያምራል ጎበዝ
amh
positive
ሠላም ነው ያገሬ ልጆች እስኪ ሁላችንም በምናምነው እምነት ለአገራችን ሠላም እንፀልይ
amh
neutral
ድንቁ የመጀመሪያው ካልሲ ያረገ የሰይፋ እንግዳ በመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል!
amh