label
stringclasses
3 values
tweet
stringlengths
1
146
language
stringclasses
1 value
neutral
አረ ስንቱ ወያኔ/ብአዴን ነው የአማራ ብሄርተኛ መስሎ በፌስ ቡክ የሚፅፈው? እስኪያስነጥሳቸው እና የልባቸውን ተሳስተው እስኪፅፉ ድረስ እውተኛ ማንነታቸውን ማወቅ ይከብዳል።
amh
neutral
ጥቂቶቹን ተዘዋውሬ እንደተመለከትኩት አንዳንዶቹ ለውጪ ደንበኛ አገልገሎት ይሰጣሉ አንዳንዶቹ ግን አይሰጡም። የዚህ መንደር ሰዎችም እንደው ተሞክሮዎች ካላቸው ቢያካፍሉን…
amh
neutral
ግብፅ ከእስራዔል ጋር በፈረመችው የሰላም ውል ምክንያትና በመካከለኛው ምስራቅ ባላት አቀማመጥ ዋናው የነዳጅ ዘይት መተላለፊያ ካናል ባለቤት…
amh
neutral
ለምንድን ነው ጀርባው ጋር የሚመስለኝ?
amh
neutral
ኦነግ በሱ በጎ ፍቀድ አይደለም አአ ለይ የተሰበሰበው እስኬጥርም ብሆን መከልከል አልነበራቸውም
amh
neutral
በቻሉት መጠን ሀብት ከማፍራቶ በፊት ያግቡ በኋላ ፈሪ ይሆናሉና ~ የ ሀ_ሰዎች ምክር
amh
negative
ባለፈው ማክሰኞ ባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ከደረሰ ወዲህ በቀጠናው የፀጥታ መደፍረስ እየተስተዋለ ሲሆን አሜሪካም ወደ ስፍራው 750 የሚደርሱ ኮማንዶዎችን ልካለች።
amh
negative
Huh?......ናቸው ብሎ ያስባልን?... ደመቀ መኮንን አስቦ ያውቃል እንዴ ለመሆኑ?
amh
neutral
ኣብ ማይ ጨሎት ዓዲ ሃሎ እንዲዩ ተሳሊሙ ከይዱ ቅዱስ ዶ ከኣ በልካዮ
amh
positive
ያኔ ልጅ እያለው ከነ ማዘር ፊት እወድሀለው : ማሬ
amh
neutral
ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ማለት ድምፅ አሰጣጡና አቆጣጠሩ ላይ ብቻ አይደለም!ፓርቲዎችና ግለሰብ ተወዳዳሪዎች በየትኛውም የአገራችን አካባቢ ያለምንም መከልከል የምረጡኝ ዘመቻ ማካሄድና የአዳራሽ ውስጥ ስብ…
amh
positive
እናንተም ስንቱ በፀሎት እንኳ የማያገኘውን የነፃ ትምህርት ከስንት (10+2 አመታት) ትጋት እና ፅናት በኋላ አግኝታችሁ እንደ ተረቱ ንገስ ቢሉት ለምን ሳልዋጋ እንዳለው በነፃ ተማ…
amh
neutral
በጻፍኩ ቁጥር ጨጓራሽ ከሚላጥ ብሎክ አድርገሽ ተገላገይ… ብዙም ሐሳብ ስትሰጪ አላየሁሽም እስካሁን
amh
neutral
መያዶች ሲዘጉ በተወስነ መልኩ ደስ ብሎኝ ነበር ምክንቱም በወገኔ ስም የመጣው ገንዘብ በስብስባ አበል ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ሲውል እንጂ ይሄ ነው የሚባል ችግር ሲፈታ ስላላየሁ
amh
neutral
ነፃ ያልወጣ ነፃ አዉጪ ነዉ ያሉት??
amh
neutral
ፋይናል ለሚባል ትግል 9:00 ነው የተነሳሁት ብልህስ? ??
amh
negative
ይህ ዓለም በአማርኛ በጣም ጨካኝ ይመስላል። በጣም አዝኛለሁ
amh
neutral
ምስክሮቹ ወይ ሚኪ ወይ መስኪ ናቹ ..... የናንተ ደግሞ በራሱ የማይተማመን የባሪያ አሳዳሪ ስነ ልቦና ነው
amh
neutral
በዘመን አቆጣጠራቸው ዘንድሮ 2020 ያልሆነባቸው ሀገራት ⬇️
amh
neutral
እኮ ልክ ብለሻል እኔ እራሱ አንዳልል እየፈራሁ ነው ??
amh
positive
ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ የአማራ ክልል ማረ/ቤቶች ኮሚሽን እንኳን ለ20120ዓ/ም የገና በአል በሠላም አደረሳችሁ።
amh
negative
እምነት የሚቀጣጠል እሳት እያየ ለማጥፋት አንድ ባልዲ ውሀ እንኳን እንዳያቀብል ባለየ ዳር ዳሩን እሚሄድ እና ልክ እሳቱ ከጠፋ በሗላ ሀዘኑን እሚገልፅ የአስመሳይ ስብስብ ቢኖር ኢዜማ ነው ሀና…
amh
positive
እናት እንጀራ የሚለዉ ቅርቅር፣ ፍቅር መስፈሪያ አገር ግዳን እንዴት ይቅር” ተብሎ የተዘፈነለት ግዳን ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ሁለት የገጠር ትምህርትቤቶች ለመጠገን የጀመርኩት ዘመቻን…
amh
positive
መልካም በዐል ❤❤ መልካም ሰንበት❤❤
amh
neutral
የኣማራ ክልል መንግስት የሃይማኖት ኣድልዎ በማቆም የፈረሰ መስጅድ 4ቱንመግንባት ኣለበት ለወደመ ንብረት ካሳ መክፈል ኣለበት በተጨማሪ ወንጀለኞች ወደ ፍርድ ያቅርብልን!
amh
positive
እውነት ነው ?????? ያኔ ጠበቃየ ባትሆን እንደ በጋሻው ሆኜ ነበር ይሄኔ
amh
positive
ውድ ደንበኛችን፤ እባክዎ የአገልግሎት ቁጥርዎን በመልዕክት ይላኩልን፤ ፈጣን ምላሽ እንሰጥዎታለን፡፡ እናመሰግናለን!
amh
positive
መልካም የክርስቶስ የልደት በዓል።
amh
negative
ቄራ የገባ በሬና ሰሜን የሄደ ወታደር ኢይመለስም እንደተባለ ኣያውም ? ??????
amh
positive
መውጫ እስከ መጥለቂያው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። አባታችን ቅዱስ አማኑኤል በያለንበት ይጠብቀን ሁላችሁም በያላችሁበት የተቀደሰ ብሩህ ደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ!!…
amh
neutral
ደግሞ ልል ስል የእውነት??????
amh
neutral
ስንት ጀግኖችን ከጎናችሁ ነን ብለን ለሞት አሳልፈን ሰጠናቸው?
amh
negative
እኔ ደግሞ በጣም እሰጋለው።
amh
neutral
በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት እና ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኤርትራው ፕሬዝደንት ያቀረቡት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒ…
amh
negative
ገዳይ እስስት!! የድሀው ደም እንደፈስሰ አይቀርም????
amh
positive
በሀሳብ መሸናነፍን በሰላማዊ መንገድ መቀበል የስልጣኔ መገለጫ ነው-የኃይማኖት መሪዎች
amh
positive
አንድ ጊዜ የበጋው ብቸኛ የበጋ ወቅት ኪሳዋን ሴት ጓደኛ ታገኛለህ እንዲሁም ደስተኛ ሕይወት ትኖራለህ እንዲሁም ብዙ ልጆች ትኖራለህ ፡፡ በታሪክ መጽሐፍ…
amh
negative
ለ2 ሰው የተፈቀደ የመኪና ወንበር ላይ 5 ሰው አስቀምጦ ፏ በይ ጀለስ ፍቅር ካለ 10ም ይችላል ይለኛል! ግራ የተጋባ ነገር!
amh
neutral
ፍፄ ከኔ ጋር ጀለስ ነው አብሽር አይቦልክህም የኛን ፀባይተኝነት ጠንቅቆ ያውቃል!!
amh
negative
?? ምናልባትም በክልሉ ሠላማዊ ሠልፍ ያስተባበሩ እና የዓይናቸው ቀለም የማያምር ሙስሊሞች ሊታሠሩ ይችላሉ፧ «መስጊድና ሱቅ አቃጥሎ የክርስትና መዝሙር የዘመረው ያ ሁሉ ሰው መጅሊሱን…
amh
neutral
በአገሪቱ መካከለኛ አከባቢ ያለውን የሰው ኃይል ክምችት በምዕራብ የአገሪቱ ክፍል ካለው ሰፊ መሬት ጋር አገናዝበው 4
amh
neutral
ከምርጫ 2012 ዓ.ም በፊት አሁን ያለውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የካቢኔ አባላት፣ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ያለውን ዓመራር መልሶ ማዋቀሩ (reshaffle) ማድረጉ ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው??
amh
positive
ጨውለራስህስትልጣፍጥ: ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በሙሉ፤ ሀገር የምትገነባውና የምታድገው ፓሊሲ ስለተቀያየረ ሳይሆን በሳል አስተሳስብ በትምህርት የታነፀና የጐለ…
amh
neutral
ዱለቻ ማለት ያረጀ ማለት ነው በኦሮሚኛ። ይመስለኛል ለመታረም ዝግጁ ነኝ። ያረጀ ወይ ወደ ገዳም ይሄዳል ወይም ይጦራል። ይኸው ነው ????
amh
neutral
በአሁን ሰዓት አዋጭ እና ትርፋማ ስራ ነው ተከታተሉት፤
amh
neutral
ታህሳስ 24፣2012 የሀገራችን ከተሞች ያላቸውን ሃብት በማስያዣነት ተጠቅመው ከባንኮች ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል አሰራር ለመጀመር ታስቧል ተባለ፡፡ ንጋቱ ረጋሣ…
amh
positive
ሕዳር 22፣ 2012 በኦሮሚያ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ ግለሰቦች መካከል በ207ቱ ላይ ክስ ተመስርቷል
amh
negative
አናናስ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም
amh
positive
-2- የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ከምር ተከትለው ለመሥራት የሚጥሩ የሚዲያ ተቋማት በምርጫው ሂደት ውስጥ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተፎካካሪ ፓርቲዎች መጠቀሚያ ላለመሆን ከፍተኛ ጥረት…
amh
positive
ሆይ! አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ” አባ እንጦንስ
amh
neutral
ኢንሻአላህ ማህበረ እርኩሳን ሀሳብና አላማ ለማቀየር ደፋ ቀና ይላሉ መቼም ከመዋረድ ውጭ ዋጋ የላቸውምንጅ
amh
negative
በሲዳማ እና በደቡብ ክልል መካከል ልደረግ ያለው የስልጣን ሽግግር ሆነ ተብሎ ለህዝብ ግልጽ ባልሆነ ምክንያት እየተጓተተ ነው። የስልጣን ሽግግሩ በሚቀጥሉት ጥቅት ቀናት ውስጥ የማይካሄ…
amh
neutral
እውቅ
amh
neutral
Hi የኔ ቆንጆ
amh
negative
ለማ መገርሳ ሆይ! የቀድሞ ወዳጅህ ናሁሰናይ ከመቐለ ይህን ባለ 6 ነጥብ መልእክት ልኮልሃል፦ 1. ጠባቂዎችህን ሙሉ በሙሉ ከአብይ ንኪኪ እና ትእዛዝ አፅዳ፡፡ የጥበቃ ጥንካሬው ሶስት እጥፍ ጨምር፡…
amh
neutral
ማይ ስለ ዝዓሞኽና ኣይኮነን፡ ልቢ ስለ ዘዕቤና እምብር። ድሕሪ ሕጂ ግን.... ክቡር ኣምባሳደር እስጢፋኖስ ሃብተማርያም፡ (ወዲ ጀነራል ሃብተማርያም -በላዕ ጣዕዋ)…
amh
positive
እንደሰንሰለት ተጠምጥመው የያዙንን ማህበረሰባዊ ጉራዎች [ Egos ] ካላስወገድን በስተቀር ማህበረሰባዊ ለውጥን መፍጠር አንችልም ! ስልጣኔ ለራስ የሚሰጡትን ግምት ከማስተካከል ይጀምራል ❗
amh
positive
እኔም አሕመዲን ጀበል ነኝ! በባህርዳር እየተካሔደ ባለው ሰልፍ ላይ።
amh
neutral
የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ በኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ውህደትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ለመወሰን በሳምንቱ መጨረሻ ይሰበሰባል
amh
positive
ጥያቄ የለውም በጣም ምርጥ ስራ ነው።
amh
neutral
የፈረንጆቹን አስርት ስንጀምር የፊቱን ነበርን። ከፈረንጅ አገር ትምህርት መልስ አዲስ ሥራ። ከዛ ጥሩ የሥራ አለም ጉዞ! 6ተኛ ሥራዬ ላይ፣ ከሁለት ቆጃንጅዬ ልጆች በኋላ! ይመስገን!…
amh
neutral
2/2 ይሄ የሆነው በአብይ መንግስት ነው።እንደዛ ያደረጉት እነማን እንደሆኑ ደግሞ ነጻ ሲወጣ ይናገራል።እኔ በግሌ አብይ አሕመድ ለተጋሩ ያለው ጫፍ የነካ ጥላቻ ከተረዳሁ ቆየሁ። Isn…
amh
neutral
መጀመሪያ ተመሳሳይ መረጃ በስልክ ደርሶኝ ነበር፡፡የአማሮ ልዩ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ ግን ታዳጊዎቹ በሶስት ታጣቂዎች በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን ዛሬ ነግሮኛል፡፡
amh
negative
...ሰው ግን እንደዚ አይነት ምስቅልቅል ውስጥ ሆኖ እንደዚ ዘና ማለት.. ይሄ ከፈጣሪ ነው
amh
positive
እስክንድር ታላቅ ሰው
amh
neutral
ፖለቲካችን የእውቀት ደሃ እና የራሳቸውን ኑሮ ማሸነፍ ያቃታቸው ግለሰቦች መሰባሰብያ ሆኗል።ልደቱ ያለውን ነው ያልከው ወይስ ልደቱንም include እያረከው ነው???
amh
negative
?????? ምን ተስካራቸዉን በቁማቸዉ እያበላተዉ ነዉ የሚመስለዉ::
amh
neutral
በልፅግና ፓርቲ ህጋዊ ነው ህጋው አይደለም እያሉ ከማልቀስ ህጋዊ አለመሆኑን በ መረጃ አሳዩን እስከማየው ድረስ ለሀገራችን ከተፈጠረ ምርጥ ነገር አንዱ አቢቹ…
amh
neutral
ስለዚህ ተለያይተው እንዲኖሩ ማድረጋችን አማራጭ ስላጣን ነው። ለምሳሌ ዛሬ አንደኛውን ለብቻ ሌላኛውን ለብቻ በተለያየ ሰአት ነው ምግብ ያበላነው፤ በፌደራል ፖሊስም እንዲጠበቁ እያደረግ…
amh
positive
መልካም ዜና! አልሀምዱሊላህ! አላህ የተቀሩትንም በሰላም ከወላጆቻቸው ጋር ይቀላቅላቸው።
amh
positive
የተኛ ሰው ነው አደል አደርክ የሚባለው???
amh
neutral
6ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰20 ሰበታ ከነማ 0-0 ወላይታ ዲቻ
amh
positive
አንተ ራስህ ምርጥ ነህ እኮ::
amh
negative
መቀበር ብቻ ሳይሆን ከእምዬ ኢትዮጵያ አፈር ቆሻሻቸው መወገድ አለበት
amh
positive
በአንድ ቀን 100ሺ ዶላር ተስበስቧ ግቡ ወደ 200ሺ አድጔል ምስጋና ለተዋህዶ ልጆች እኛ ከተባበርን እንኳን የተዋዶን እንባ የአገራችንን የኢትዮጵያን እንባ እንብሳለን እንበርታ ያቃጠሉብንን…
amh
positive
??????????ድል ለዲሞክራሲ እስኬዉ ብርቱ ሰዉ
amh
negative
ሶ አባ ቦራ ምርጥ እና ታማኝ ነው፥ አብይ ደግሞ እንደ ግመል ሸፋፋ ነው እያልክ ነው? :-)
amh
negative
ምግብ ቤት አስመሰላችሁት እኮ፣ ዝርክርክ
amh
negative
በወሬ አይደለም በተግባር ከፎቅ እየወረወርን እናሳያለን ነው አልገባንም
amh
positive
ሶስተኛ ወንበር ላይ ለሶስት ተቀምጬ ከሄድኩት እኔ በላይ ምስኪን የለም! ??
amh
neutral
«የመገናኛ ብዙኃን ከአድልዎ ነፃ በሆነ መልኩ በወቅቱ ትክክለኛ መረጃዎችን ባለማድረሳችሁ የተሰማንን ከፍተኛ ቅሬታ በሙስሊሙ ማኀበረሰብ ስም እንገልፃለን፤ በዚህ ተግባራችሁ ከታሪክ ተወቃሽነት አትድኑም» ሲል ተችቷል። 6/6
amh
positive
መልካም የክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ።
amh
neutral
የአሜሪካ አፀፊዊ ጥቃት ሳስበዉ ሰቅጣጭ የሚሆን ይመስለኛል ➜ፔንታጎን ምን አየጎነጎነ ይሆን? ➜ የኢራን 3 wave ምን ገፅታ ይኖረዉ ይሆን እዉነት ለመናገር ይህ እኔ አያጓጓኝም።…
amh
positive
ኪሎ ግራም ፕላስቲክ ከአንዲት ጥጃ በቀዶ ህክምና ማዋጣት መቻሉን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ እንስሳሳት ሀብት ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። በኢትዮጵያ የውሃ መያዣ ፕላስቲክን…
amh
neutral
እሱ ነው በይበልጥ የምያናደውም የምያሳዝነውም። መቼ ይሆን የተማሪ ምት የምያበቃው?
amh
neutral
ይህ እውነት ነው?
amh
neutral
የኩባ ወዳጅነት የቅርብ ጊዜ ይመስለኛል
amh
negative
አህመዲን ሞጣ ነበር በሚል ለመጀመሪያ ጊዜ የቀጠፈው ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ..
amh
positive
>>> የዜግነት ክብር በኢትዮጵይችን.....
amh
neutral
ባህር_ዳር ዛሬ
amh
negative
እረ ተፋታኝ! አረማዊ መሆን የተለየ አብርሆት ምስሎህ ትደነፋለህ እንዴ!
amh
neutral
..... ይሄንን ልዩነት አጥብቀን እንታገላለን። የህብረተሰባችንን ስነ ልቦና ጭምር ከቀዉስ መታደግ ይገባናል። (2/2)
amh
positive
ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እስኬው!?? ድል ለዲሞክራሲ✊✊✊ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ????❤
amh
neutral
አቀንቃኝ? ዘፈን አወጣ እንዴ ደሞ ጎበዝ
amh
neutral
ህወሃት አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ነገ ሊያካሂድ ነው
amh
negative
በጋምቤላ ጎግ ወረዳ ከባድ ዝናብ ከጣለ በኋላ የታታ ሐይቅ ከመጠን በላይ ሞልቶ በመፍሰሱ ከ800 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ተቋርጧል፤ የ283 አርሶ አደሮች ማሳ አበላሽቷል፤ ለነዋሪዎች አስቸኳይ…
amh
positive
እኚህ እንቁ አባት፣ ያኔ ድሮ ገና ይሄን ሁሉ ቦታ ብቻቸውን አይተው ሃሳብ ነድፈው ጽፈው አስቀምጠውልናል። ከዚህ ቀረጻ በኋላ ራሱ ብዙ ጽፈዋል፤ ነድፈዋ…
amh
negative
ፍትህ ላይ የአብይን መንግስት በመተቸት ይታወቀል።
amh
negative
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰላም በሌለበት ሰላም ኣውርጂለው በማለተቸው ሲከሰሱ ከነሱ በታች ላሉ የወጣ ከታች ኣለ፡፡
amh
neutral
አርሲ ኢዜማ አርሲ ዞን ከተሞችን እያዳረሰ ነው!! የዛሬው የአርሲ ሽርካ ውሎ እጅግ አስደሳች ነበር ።
amh