label
stringclasses 3
values | tweet
stringlengths 1
3.59k
| language
stringclasses 3
values |
---|---|---|
negative | አብይ እነን የምሳዝነው አንተም ኦሮሞን ህዝብ ከዚህ በፊት ከከዱት ብዙ ይሁዲዎች ጋር መደመርህ ብቻ ሳይሆን አንተም ይሁዳ ሆነህ መገኘትህ ነው። እግዝአብሐሄርም የስራህን ይ… | amh |
negative | በገዛ እጄ እጣ ፈንታዬ በል ውጣ። | amh |
negative | በኬኒያ የአሜሪካ ጦር ካምፕ ዛሬ በአል-ሸባብ ጥቃት ደረሰበት | amh |
negative | ባሌ ሰው ጠፋ። እንደ አሜባ ተበጣጥሶ ማለቁ ነው። ከዚህ በፊት ግማሽ ወረዳዎች ወደ አርሲ ታጥፈው እንደነበር የሚታወስ ነው። | amh |
negative | ደግ ነገር ስለማንውድ፣ የቀናነት ችግር ስለአለብን፣ የተዛባ ክፋት ያረቀው ግንዛቤና ደንቆሮች ስለሆን ነው እንደአህያዋ ሥጋ አመዱ ብቻ የሚያሰኘን! | amh |
negative | ሞጣ ላይ ክርስቲያኑ ሱቁን ከፍቶ ሰራውን እየሰራ ሙስሊሙ አንገቱን ደፍቶ እያለቀሰ ይገኛል!! እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ጎረቤት ጋር መኖር ልብን ያደማል!! | amh |
negative | ድሮም እኮ ዳቦ መጥፊያችን ነው፤ ድፎ ሲሆን አስቡት ?? | amh |
negative | ወይ ጉድ! አውቆ አብድ ነው ባክህ | amh |
negative | ለዚህ poor ገገም ድንጋይ ራስ ካለበት ፎቅ መወርወሮ ብቻ ነበር የሚገባው። Another form of TPLF. | amh |
negative | Someone stop me from usin የኢትዮጵያን ጽሑፍ በመጠቀም ፡፡ ከእንግዲህ አስቂኝ አይደለም። የአንተ አካል. ይጠፋል ፡፡ ወደፊት ደም ፡፡ መፍሰስ። በተስፋ መቁረጥዎ ውስጥ… | amh |
negative | መወለድ ነበረበት። ዛሬም በሃይማኖታዊ ዓለም ውስጥ የያዝነውን ስፍራና ስልጣን ወደ ጎን ትተን ወደ ጌታ ካልመጣን ዳግም ተወልደን የእግዚአብሔርን መንግስት ማየት አንችልም። | amh |
negative | እኛ= እሄንን ድርጊት ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን የመረጡ፣በተለይ ወጣቶቹ (የጢቅት ሰዎች የጥፋት ተልዕኮ ማስፈፀሚያ የሆኑ)፣ተቋሞቻችን (የተሰጣቸውን ሀገራዊ ግዴታ መወ… | amh |
negative | አማርኛ እያወራን መግባባት ካልቻልንማ ምን ማድረግ ይቻላል?! ?? | amh |
negative | የጉራጌ ዞን ውስጥ የታሰሩ የህሊና እስረኞች ይፈቱ ብሎ አለማለት ክህደት ነው፡፡ ህዝባው ጥላቻ ነው፡፡ ለህዝብ ጥቅም መስራት እንደ ወንጀል የሚታየው ነገር ሊቆም ይገባል፡፡ ፍትህ ተጓድሎዋል ht… | amh |
negative | እቺን ትልቅ ሃገር ለመምራት የተሰበሰቡት?? እነዚህ እራሳቸውን መምራት ማይችሉ ግማሾቹ አዛውንት ማቆያ፤ ግማሾቹ ፍርድ ቤት ቀርበው ላስጠፉት ነብስ መቀጣት ሲኖርባቸው ሃገር እንመራለን… | amh |
negative | ከ10 ሚሊየን የማይበልጡ እና ከ60 ሚሊየን የቱ ነው የሚበልጠው ለዛ ነው አማራው የማይቀበለው እናንተ 10 ሚሊየን አናሳ ናቸው | amh |
negative | ሳያልፍልን ደሞ 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው | amh |
negative | እውነት ነው አባቴ እንዲህ ተረዳድተን ፣ ተደጋግፈን በደስታውም በሀዘኑም አብረን ነው የኖርነው ; እንዳሁኑ የተማሩ ማሀይሞች የዘር እና የክልል ፖለቲካ አምጥተው መርዝ ከመርጨታቸው በፊት። ????❤ | amh |
negative | እሰክንድር ነጋ በኢትዮጵያ የርስ በርስ ግጭት አንዲቀጣጠልኀ ነዳጁን እያዘጋጀ ያለ ፋኖ ነው | amh |
negative | ገፄን የጠለፉት ወሮበሎች ከ6 ወራት በኋላ ዛሬ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈውበታል። የአማራ አይቲ ባለሙያዎች ይህን አካውንት እንዳገኘው ወይም እንዲዘጋ በማድረግ እገዛችሁን… | amh |
negative | የዘመኑ ኢትዮጵያዊነት እና ፌደራላዊነት አቀንቃኞች ድሮ መለስ ዜናዊ ትምክህተኛ ና ጥገኛ ካላቸው የሚለዩት በምንድን ነው? | amh |
negative | ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጥና ሞት ያሳስበናል! ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚዲያም የመንግስትም ነገሩን በዝምታ ማለፍ ያስተዛዝባል፣ ያሳዝናል! | amh |
negative | ወረኛ | amh |
negative | 4/7- ኢትዮ 360: የኮሮና ቫይረስን ወደኢትዮጵያ እንዲገቡ ያደረገው የጀዋርና የቄሮን ሚስጥር የያዘ ቪዲዮ በእጃችን ገብቷል:: ለሀገር ደህንነትና ሰላም ስንል ይፋ ላለማድረግ ወስንናል?????? | amh |
negative | የሚቶለቱለ አንዳች ይቶልትልብህ መርዝ ሰው በላ አውሬ አስመሳይ ጥፋ ከዚህ ወረኛ | amh |
negative | እረ እዚህ ወረፋ እየጠብኩ የ ቡና ሴትዮዋ በስልክ ስታወራ ድምጿ ታምቡር ይበጥሳል | amh |
negative | አጼ ኃይለስላሴ በምጽዋ በ1945 ዓ/ም ያሰሩት መስጊድ የመሰረት ድንጋይ ጽሁፍ ኦነጉ አህመዲን ጀበል ተብየው ሲወቅሳቸው ሰምቼ ነበር ይሄን ምን ትላለህ በሉት እስቲ መቼም ተሳስ… | amh |
negative | የቀን ጅቦች ጉራ መሆን ኣለበት ?????? እንጂ ጤነኛ ኣንጎል ያለው ገንዘቡንና ስሙን እንደው ዝም ብሎ ኣያጠፋም። | amh |
negative | Trump ስለ ግድቡ አንድም ነገር አላለም!ስለ ግድቡ መሆን አለበት እያወራ ያለው ሚሉት ሌሎች ናቸው። | amh |
negative | አየር ላይ ተንሳፈዋል እኮ:: በትምህርት ቤቶች ውስጥ የተሰገሰጉትን የማይመረቁ ቦዘኔ ቄሮዎችን: የኦነግ/የህዋሃት አቀንቃኞችን እና የሃይማኖት አክራሪዎችን ለምንድነው መንጥረው ማያባሯቸው? | amh |
negative | ጠቅላይሚኒስትሩ አገር የመምራት አቅም የላቸውም አቶ ልደቱ አያሌው | amh |
negative | መሬት ላይ ባለው ሀቅ መሰረት አንድ ስህተት አይደለም መቶ ስህተት ይሰራል ማን Merera Gudina ከጁዎር ጋር በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ ብሎ አሰበ። እኔ ቡልቻ… | amh |
negative | መልካም ዜና ነው ክፉ አውሬ አይልመድ ከለመደም አይውለድ ይባላል፡፡ እነዚህ ክፉ አውሬዎች መፋረድ ተገቢ ነው፡፡ ክልሉ ከጎበዝ አለቆች መጽዳት አለበት፡፡ | amh |
negative | የተመሠከረላት ጀግና ነች .. እንኳን ያንቺ አይነቷን ዱቄት ስንቷን አንጰርጵራለች | amh |
negative | ታይምስ ሚዲያ… ሰሞነኛ ጉዳዮች! ****************************** “… ኦፌኮ የጃዋር ጥፋት ማስፈጸሚያ ካባ ነው የሚሆነው፤ ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ የተዘጋጀው ለምርጫው ነው… ”… | amh |
negative | ልክ ብለሃል። እኛማ ተተብትበናል። | amh |
negative | ‹‹አእምሮን በተገደበ ነፃነት ውስጥ ማንቀሳቀስ ትርፉ ባርነት ነው›› | amh |
negative | ኩራት ወንድምን በመግደል ፥ በማሰር ፥ በማሰቃየት እና ሀገር በመዝረፍ ሆነ እንዴ? | amh |
negative | አይገርምህም ያቺ ቡዳ እንኳን የማይበላት ልጅ ቆንጆ ተብዬ ተለከፍኩ ብላ ስትቀውጠው ናፍቆት እንባ ዱብ ዱብ ስትጫወት እንዳልነበር?????♂️ | amh |
negative | So what? መግለጫ! ጥሩ ቀልድ ነዉ | amh |
negative | ይሄንን እኮ ነው መቻል ያቃተኝ ራስ ዳሽን ራሱ እንደናንተ ራሱን መች ይቆልላል በየሱስስስ ስም???? | amh |
negative | ለማንኛውም የኢትዮጵያ በጀት 13 ቢልዮን አይደለም | amh |
negative | ናማ የበግ ወጥ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት መክት | amh |
negative | ጫት ተራ | amh |
negative | ባለጌ በሁሉም ዘርና ሀይማኖት አለ የሚወክለውም እራሱንና መስሎቹን ነው ሁሴንን ግን በግድ የበታችነትይስማህ ማለት አትችልም እሱኮ እራ… | amh |
negative | ልብ ወለድ መጽሃፍ እኮ እላልኩም:: ትክክለኛ ማስረጃ ነው ያልኩት! | amh |
negative | አንቺ ልጅ እየተበላሸሽ ነዉ ፣ከነማን ጋር መዋል ጀምረሽ ነው? ዋ! | amh |
negative | የኢዜማው፡ቱልቱላ ብርሃኑ ነጋ ኮ/ል ኣብይን እንደሚያማክር የምርጫ ቦርድ ሪፎርምም እንድሚያግዝ ሲናገር ሰምተናል። ኣማራ እስረኞችን ማስፈታት እንዴታ ኣቃታቹ? ወይስ የእርሶውም የኣዞ እምባ ነገር ነው! | amh |
negative | አንተ ሸይጣን በማስመሰል ስትውል ያዛነፍከውን ሚዛን ለመጠበቅ ይሆን? | amh |
negative | ምን የጉድ ሃገር ነው.... ምርጫ አይደረግም ብሎ ቅስቀሳ? | amh |
negative | ይሄ የችኮች ሴራ ነው ???? | amh |
negative | የአብይ ተላላኪ እንዳይሆን ብቻ ምኞቴ ነው | amh |
negative | የሜሞሪ ሎስ እንኳን ተጠቂ ነኝ! አልዋሽም! | amh |
negative | ቆሻሻዎቹ አፄዎች የኢትዮጵያን ሙስሊም የበደሉት በደል የትየለሌ ነው!!! | amh |
negative | Shame! የጋራ እፍረታችን ነው። የኛው ነውር ነው። ነፍስህ በሰላም ትረፍ! | amh |
negative | ይህ ትዉድ እኮ ስለባህር በር እንዳያነሳ አድርገዉ መለስና ኢሳያስ ጠፍጥፈው የሰሩት ትወልድ ነዉ | amh |
negative | ይሻላል አላቹ?? Peace ይመቻቹ... አስቴር ትሙት 2012 በሀበሻ አቆጣጠር አልመሰለኝም ነበር ??...ላሽ ላሽ ላሽ | amh |
negative | እንካን አንድ ሉኣላዊ ሀገር ይቅርና አንድ ቤተሰብ እንድህ አፍኖ ማስተዳደር ይከብዳል አንተ ዝግ | amh |
negative | ትታጠባታለህ !!! የፍልውሃ መግቢያ በርን በሁለት እጆቹ ጭብጥ አድርጎ ይዞ አልገባም እያለ ይጮሃል ። ወዲህ ያለው ሰው. .ከንፈሩን በቁጭት ነክሶ ትገባታለህ ፡ ትታጠባታለህ እያለ… | amh |
negative | ጽሕፍቶና ድዩ ወይስ ዕጫና? ኢሳይያስ ኣሳሪ፡ ንሕና ተኣሰርቲ! ኢሳይያስ ሰጓጒ፡ ንሕና ተሰጎግቲ! ኢሳይያስ ቀታሊ፡ ንሕና ተቐተልቲ! ኢሳይያስ ዋና ሃገር፡ ንሕና ጓኖት! ዋእእእ...፡ ገለስ ንሕሰብ ደኣ!! | amh |
negative | ይሄን ብቻ ሳይሆን አሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ዮናስ ለ3 ቀን ተኝቶ መተፋቱንም አምናለው…..አይደለም _ ይሄን አሳነባሪውን ዮናስ ዋጠው ተብሎ ተጽፎም ቢሆን አምናለው በቃ አምናለዋ ?????????♀️ | amh |
negative | ሰወች የሰውን አርቆ ማሰብ ይዘነጉት እና።በነሱ እይታ ብቻ እውነታውን ትተው በውሸት አወኩልህ ሲሉ አይከብዳቸውም። ጥፋታቸውንም ላለማመን ይግተረተራሉ።ለተጎጅው ግን ድርብ ቁጣን ይጨምራ… | amh |
negative | ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ። ሌላው ቀርቶ እንዴው አንዳንድ ክልሎች ላይ የተዘረጋው አፓርታይዳዊ ስርዓት በቀረ! | amh |
negative | ኃጢአትዎ እንደሚቀጡ ያምናሉ ናቫሮ ቼር ፡፡ ተግባርዎ በሰይጣን ታይቷል እናም እሱን አልታዘዙም። | amh |
negative | ውይ ችኮላህ...እስቲ ዝም በል የተወናበደ ፎሎወር ላግበስብስበት lol | amh |
negative | Tigist. There is no place in the world ለንደዚህ አይነት ደደብነት:: ስህተት ሁላችንም ንሰራለን:: ግን: ያን ስህተት አቅፎ መ… | amh |
negative | ስንቶቻችንን ሼቦች እንዳለች አላወቀችም?? | amh |
negative | ጭቃ ነህ ከምንሊክ በላይ ባርያ | amh |
negative | አይ እኔ በቅርቡ ተመሳሳይ መኪና እንደዛ ስለገዛሁ ከዛ በላይ አይሆንም ብዬ ነው ?? | amh |
negative | አጋንንቶች ነፍሴን ይመገባሉ። መሪዬን አገለግላለሁ ፡፡ እኔ ነፍሳትን አመጣለሁ | amh |
negative | እየበራ ስትል ? ሰው እየሞተ በጠራራ ፀሐይ በገዛ ሀገሩ ከፎቅ እየተወርወር ያለ ሀጢያታቸው ፍርድ እያጡ ዜጎች ነው | amh |
negative | የመንግስት ወይም የጠ/ሚሩ ችግር ለምን አቅም ወይም ፍላጎት አልኖረውም ሳይሆን ለርካሽ የፖለቲካ ፍላጎት እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን ስጋት አለኝ:: ያ ባይሆን ኖ… | amh |
negative | እኔን በመናቅ ምክንያት አንቺን እና ቤተሰቦቻችሁን የሚያስፈራራ የ 1000 አጋንንትን ቁጣ ትጋፈጣላችሁ | amh |
negative | ሞት ባሁን ሰአት በኢትዮጵያ የጉንፋንን ያህል ተሰሚነት የላትም | amh |
negative | እንዴት ግን ከዲያስፖራ አንድ ጤነኛ ይጠፋል? የተሻለ አእምሮ ህክምና እኮ እዚያው ነው ያለው? ለነገሩ 16 ሰዓት ሰርታችሁ በግላችሁ እንኳን ቤት መከራየት አትችሉም… | amh |
negative | እኔ የጎጃም ነጻ አውጪ ግንባር አቋቁሜ አባላት አስመለምልሃለኋ! :-) | amh |
negative | እንደ አንዳንድ እግርኳስ ተመልካች ባላንዶሩን ተሸልሞ ለማያውቅ ሰው እንዲሰጥ የመፈለግ ነገር ይታይባቸዋል ይሄ በግልህ ጥሩ ሆነህ ቡድንህን በመጥቀም የምታገኘው ሽልማት ነው ሊዮ ደሞ ከማንም በላይ ምርጥ ነበር | amh |
negative | እኔ ከዑርዱ ጋር መቼም አላነጋግርም። ወደ ቤት ሂድ | amh |
negative | እሱ ኮ ወያኔ ሳይቸግርው አስሮ ያጀገተው አሸባሪ ፀር ኢትዮጵያ የአረብ ተላላኪ ነው | amh |
negative | ኢህአዴግ ተቺዎቹን ማዋከብ፣ ማሰር፣ መግደል ባህሉ ነው። ይህን ባህሉን ወደ PP ይዞት ከተሻገረ… ከብልፅግና ላይ «ፅ» ገድፈን ለመጥራት እንገደዳለን። | amh |
negative | ቃሚ ብቻ መሰለህ እንዴ ሚከየፈው? እንዳንተ በእኔ አውቃለሁ እኔ ብቻ; ናላው የናወዘ በርጫ አይደለም ውሃም አያስፈልገው ለመቀወስ!! የየርትራ ነገ… | amh |
negative | እንደ እናንተ ያለ ባንዳ አዝለን ነው እኮ ይምንኖረው! | amh |
negative | አንተም አሁን ወንድ ተብለ። | amh |
negative | የኢራኑ ዋና ሜጀር ጄነራል ኮማንደር ሱሌይማን በአሜሪካው ድሮን ተገደሉ የሚሉ ዜናዎች እየወጡ ነው:: አሁኑኑ ነው ሶስተኛውን የአለም ጦርነት ማፍራት.. | amh |
negative | የሚያሳየን ክልሉ ተግባሩን በተመለከተ ያለው አቋም ከውግዘት በተቃራኒ ተራ እንደሆነ ማሰቡ ነው። ተግባሩን ለማረም እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ያቃጠለውን ሽብርተኛ አካል ላለማስከፋት ሲል ሙስ… | amh |
negative | እልከሰከሳለሁ እያጥራቸው ስር ስር፣ ፈተው እንደምቦሳ ይለቁሽ ይመስል... የአርሶ አደር ወግ | amh |
negative | ምነው አይደለም እንዴ? | amh |
negative | እኔኮ በጎ ጎናቸውን ስል በአጠቃላይ ለአገሪቱ ስለሠሩት ማለቴ ነበር። ሙስሊሙንማ ለማጥቃት ለማግለል ሲዶልቱ እንደኖሩ ነው የማምነው። ያም ቢሆን የዋሏቸው ውለ… | amh |
negative | ኣብይ ኣህመድ ለህወሓት ያቀረበው ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ ከፍተኛ ቀውስ ላይ ይገኛል። | amh |
negative | ኣይ የኣእምሮ ድህነት | amh |
negative | ቆይ ግን ፡ ሳስበው፡ ተላላኪው ታምራትን ምን ትሉታላችሁ፡ እሱ ተራ ጋዜጠኛ ነው፡ ይሄ ሰውዬ እያለላችሁ፡ ኣሰብን ለመያዝ ስንት ኢትዮጵያኖችን ኣሰልፎ የተዋጋን፡ ኣሁንም በዚህ ጉዳይ… | amh |
negative | አህ | amh |
negative | ለማ = አፍራሽ ?? | amh |
negative | አስመሳይ | amh |
negative | ኢዜማ ለኦሮሞ ብሄርተኞች የሚያደርግርውን ጥንቃቄ ለሌላው የሚነፍገው ለምን ይሆን? ኢዜማ በአማራ እየተወገዘ ያለው የሰለጠነ ፖለቲካ አራማጅ ስለሆነ ነውን? ብርሃኑ ናዝሬት፥ደብረዘ… | amh |
negative | የኢትዮጵያ ህዝብ ፈረደበት ሬድዋን ሁሴንን ሲገላገል ንጉሱ ጥላሁን የሚባል ቀዳዳ መጣለት ሃይለ ማርያም ደሳለኝ እንኳን ሄደ ብሎ ጮቤ ሲረግጥ አፈ ቅቤው መርዘኛ እባብ ኮሎኔል አብይ አህመድን ተካለት ፀሎት ያስፈልጋል ! | amh |
negative | ጠሚር አብይ አህመድ በሚታሙባቸው ሁለት ነገሮች ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ እውነትና እውቀት 12ንኛ ክፍል ሳያጠናቅቅ ዶክትሬት በቆረጣ ያገኘ የራሱን ኢታማዦር ሹም በሻጥር የገደለ… | amh |
negative | ሀበሻ እኮ በአመት ሁለት ጊዜ መልካም አዲስ አመት የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው !!! | amh |
negative | አህመዲን ጀበል የዕምነት ሰው ሳይሆን የኦነግ የውስጥ ሥራ አስፈፃሚ ነው:: | amh |
negative | እውነት የኤርትራ ህዝብ ነጻ ወጧል? ነጻ መውጣት ማለት ምን ማለት ነው? | amh |
Subsets and Splits