label
stringclasses 3
values | tweet
stringlengths 1
3.59k
| language
stringclasses 3
values |
---|---|---|
negative | አይን ያወጣው የመገናኛ አካባቢ ዝርፊያ! መገናኛ አካባቢ ዝርፊያ እጅግ በርክቷል። ከቦርሳ ቅሚያ እስከ መኪና ሿሿ የቀን ተቀን ክስተት ነው። ይህ ቪድዮ በአንድ ታዛቢ ተቀርፆ የተላከ… | amh |
negative | አርብ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ ጉቴ ሰዮማ ቀበሌ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ታጣቂዎች ጥቃት ከፍተው 4 ሰዎች መግደላቸውን ሸሽስተው ወደ ደንቢዶሎ ከተማ የ… | amh |
negative | ደህና ነሽ ምናምን ምንድነው? | amh |
negative | ብርሃኑ ነጋ ግን አደገኛ ሙድ ያዥ ነው ?????? | amh |
negative | ባለሥልጣናት ሥራ ስለማይወዱ ስምንት ሰዓት እንኳን መሥራት እንደማይወዱ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ዕድሜ ለእናንተ የውጭ ምንዛሪ ችግር ስለሌለባቸው በረባ ባልረባው ባንኮክ ይሄዳሉ… | amh |
negative | 21 መስጊድ ተቀጥሎና ፈርሶ፣ ሱቆች ተዘርፈው ተቀጥለው ሠላም በሠላም እየኖረ ስትል አታፍርም? ኧረ ሼም የሚባል ነገር አለ! የሙስሊም ጉዳት ለአንተ ሠላም ሰጠህ? | amh |
negative | ልደፍራት ነው እንዴ | amh |
negative | ለካ ጤንኛ የለም ባገሩ ላይ...ተብሳሲቼ ኖ! አለ እንትና! ወይ ጉድ! | amh |
negative | ቃል የገባነውን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ቅድሚያ መመለስ አለበን ከውህደቱ በፊት እያሉ ነው ኦቦ ለማ! - የኦሮሞ ህዝብ ከሌላው በተለየ የብቻው ጥያቄ ምንድን ነው? - የማንንም መብት ሳይጋፋ መመለስ ከ… | amh |
negative | የአብን አመራሮች አማራ ስለሆኑ ብቻ በብሄር ተለይተው ቅሊንጦ ባሉበት ሰዓት የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ገደል ይግባ፡ህዳር ፳፱ የአማራ ቀን ብቻ | amh |
negative | በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና በሀገር መሪ ተስፋ መቁረጥ ይለያያሉ! | amh |
negative | ምን ማለት ነው? ይህን አስተያየት ከእንደዚህ አይነት ሰው አይጠበቅም። መንግስቱ ሃይለማርያም እንኳን አሁን እንዲህ አያስብም። | amh |
negative | እገዛለሁ ፡፡ በማንኛውም ደቂቃ አሁን ደም ተፍስሶ የተወሰደው ደም የአትክልቶችዎን አፈር ያፈሳል እንዲሁም ቤትዎን ያጥለቀልቀዋል። የተቃወሙትን የንጹሃን አማኞች ደም ይነቃሉ ፡፡ ሞት ይመ… | amh |
negative | እና ከመሬት ተነስተህ ሰውን መዝለፍ ምንድን ነው? | amh |
negative | ጧት ከስራ በፊት የምሄድበት አሁን ካለሁበት በላይ ያሳስበኛል | amh |
negative | ላሊበላን ስጎበኝ ወደ ግራ ስዞር የሆነ ዋሻ አየሁ በጣም ጭለማ ከዛ ማታ እንቅልፍ እምቢ አለኝ. ፈርቼ አልጋ ልብሴን ይዤ ተኛሁ ከዛ እንደምንም በknockout እንቅልፌ መጥቶ ዞር… | amh |
negative | ከነሱ ያንተ አማራን የምትጨፈጭፈው ይብሳል : እነ ክርስትያንን እስር እያሰቃየህ ስለ ምኒልክ ያሳስብሃል? ወረኛ | amh |
negative | የአሮሞ ህዝብን እምቢተኝነት እንቅስቃሴ፡ የጸረ-ሰለም ሀይሎችን ተልእኮ ተቀብለው ለማሳከት የሚጥሩ ተላላኪዎችም ሲል ነበር | amh |
negative | የገዛ ቦርጭሽን ማጥፋት እንደ ሰው ስም ማጥፋት ቀላል አይደለም። | amh |
negative | የአንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለኤርትራ መቆርቆር አይጣል ነው።የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ ይልሃል ይህ ነው። ወዳጄ ኢትዮጵያና ወገንህ ብዙ ትፍልግሃለች፣የምን ማደንፈስ ነው? 30 አመት እፎ… | amh |
negative | አማርኛ ተማር መጀመሪያ ለፈደድ?????♀️ | amh |
negative | አፋር በመሆኑ ብቻ ተልይቶ መገደሉ ህግ ባለበት አገር የሰላም ዋስትና መረጋገጥ ያልቻለው ከኢሳ አሸባሪዎች ጋር የኮንትሮባንድ ንግድ እንዳይ… | amh |
negative | መጥፎ ቃል የሚናገሩ ሁሉ እጅግ ይሠቃያሉ ፡፡ በቅርቡ ይጠፋሉ የሚለውን እውነታ መቀበል ብልህነት ነው ፡፡ ህጉን በመተላለፍ የፈጸሙት አሰቃቂ ስህተት ተሰጠ ፡፡ የተረገሙ ናችሁ። | amh |
negative | ታምራት ግልፅ የደርግ-ሃይለስላሴ ስትራቴጂ //የትምክህተኞች/ የመጨረሻ ግብ ነው የተናገረው። የኢሳያስ ሸገር መምጣት (ህወሓትን በሸዓብያ መተካት?)… | amh |
negative | የኦዲፒ መከፋፈል የግብፅ ጋዜጠኞች እና አንተ ዋና ርእስ አድርጋችሁታል:: የነሱ ይገባኛል ያንተው ደስታ ግን don’t get it | amh |
negative | ለተከታዮቻቸው ቁዑራን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ እንዲታተም ያደረጉት ተፈሪ መኮንን መሆናቸውን ግን አይነግሯቸውም። | amh |
negative | ፍልጥ ጭንቅላት ሌላ ምን ይባላል | amh |
negative | አንተ አለቀስ እረ ኤርትራን የገደላቻችውስ የአማራ ልጆች እነሱስ አያስለቅሱም ቆሻሻ | amh |
negative | ብዓዴን ፅረ አማራ ነው። እርልሱ ነው አማራ ክልል ሽብር የሚፈጽመው ባጠቃላይ። ወያኔን ላይ ስናሳብብ ኖርን። ወያኔ ተወግዶ አማራ መጨቆኑ አላቆመም። ታድያ ችግሩ ያለው ወያኔ ጋር… | amh |
negative | ነገ ስራ የሌላቸው ይስከሩ ኢትዮጵያ በሮብ አትሰክርም | amh |
negative | እስቲ በመጣሪ ያለ ወንጀል የታሰረትግራዋይ ንገሪኝ?አደራሽንአጠቃላይ የሜቴክዘራፊዎች የደህንነት መስሪያ ቤት ሰውበላዎችእንዳትይኝ ከሁለቱ ተቋማት ውጭ የታሰረ… | amh |
negative | ለእናንተ ማን ነው የወጣት ዉክልና የሰጣችሁ? | amh |
negative | በወር አንድ ቀን እንኳ ክላስ ሳይገባ ሪፍት ቫሊ በ3.9 የተመረቀ ሁሉ እኮ ነው ቴዲን 10ኛ፣ 8ኛ ክፍል እያለ ሙድ ሚዘው፡፡?? እውቀትና ስብዕና የሚገነባው ወረቀት በመሰብሰብ ሳይሆን… | amh |
negative | እንደዚህ በግላጭ ጥላቻሽን ብትናገሪ ያኔ ያለ መስማማት እንስማማ ነበር በሀይማኖትና ሽፋን ከምታወሪኝ። አማራ ክልል ውስጥ እያንዳን… | amh |
negative | በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ችግር በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ | amh |
negative | የጎጠኝነት አደጋ፡ ጎጠኝነት የእነሱ እኛ አርቲፊሺያል ክፍፍል ይፈጥርና እነሱ መጥፎ የተሳሳቱ ክብር የማይገባቸው ውሸታምና የማያስቡ እኛ ደግሞ ጥሩ ሀቀኞች ክብር የሚገባን… | amh |
negative | ለመሆኑ -ቡራዩ ላይ የከተማው አቀማመጥ አስቸጋሪ ስለሆነ ጭፍጨፋውን መከላከል አልቻልንም ያሉት police ሀላፊ -Dodola ላይ ቆመው ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ የነበሩ… | amh |
negative | የመጨረሻው ጅል ጎበዝ ጅልን ጅል ሲል ያስቀኛል:: የፒፒ እና የመንጋው ታሪክ በአጭሩ ይህ ነው:: | amh |
negative | የሪፍት ቫሊ ተማሪዎች ግን ... ሁሉ ነገር ቢቀር እንዴት እየወሰዱት ያለውን ኮርስ አያቁም ...... አድነን.. የእውቀት አምላክ አቦ ድፍት ያድርግልኝ | amh |
negative | ፍርሃት ይሠማኛል። ንፁሃን ወጣቶች በማይረባ የፖለቲካ ቁማር ህይወታቸውን የሚያጡባትን ኢትዮጵያን ሳስብ ቤተሠብ ልጄ ደርሶልኛል ብሎ መርቆ ሸኝቶ አስክሬን ሊቀበል እንደሚችል ሳስብ | amh |
negative | በአሁኑ ሰአት ስለ ቀጣዩ ምርጫ አለማሰብና አለመሳተፍ ለሚቀጥሉት አምስት አመት የበይ ተመልካች መሆን ነው። ኢዜማዎች ስራችንን እየሰራን ነው እናንተስ ? | amh |
negative | ጴንጤ ስለሆነ መሾም የለበትም ይላሉ | amh |
negative | ክቡር ጠ/ሚንስተር ነገሮች በጣም ፈጠኑ የቸኮለ ጅብ የኣህያ መንጋጋ ይነክሳል የሚባል ተረት በእርሶ ተፈጻሚ እንዳይሆን እፈራለሁ። | amh |
negative | አንተ ሀገርን ለማመስ የተፈጠርክ ላንተ የሚሻለህ ባርነት እንጂ ነፃነት አይደለም | amh |
negative | ድሬዳዋ፣ ደምቢደሎ ፣ አምቦ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘግተዋል :: የብልፅግና ኦአኦ የብልግና መሪ መቼ ነው ቁጭ ብለህ ለህዝብ የምታገለግለው መዞር መዞር መዞር ደደብ መሪ¡ | amh |
negative | ወራዳ የሆነ ሰራ ሰርቶ የባጥ የቆጡን ከሚቀባጥሩ መጀመሪያ ለምን ሰርዓት አይኖራቸውም ነበር? ለምን ይርበተበታሉ መሰጅድ አቃጥከው ጎሸ እንዲባሉ ነበር የሚጠብቁት እረ ድንቁናቹንም በመ… | amh |
negative | የዩኒቨርሲቲዎችን አለመረጋጋት የመምህራንና የአስተዳደር አካላት ተሳትፎ እንዳለበት ተጠቆመ:: የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን ለፖለቲካ ፍጆታቸው የሚያውሉ ኃይሎ… | amh |
negative | ያንኑ የፈረደበት ባንዲራ ተሸካሚ አማራ ድምፅ ለማግኘት በነገራችን ላይ ስንት ቤተክርስቲያን ሲቃጠልና ሠዉ ሲገደል ያልሄደዉ ኢዜማ ሞጣ ሄዳ መስኪዱን ጎበኘ አሉ | amh |
negative | ለማ ለምን ጥገኝነት አይጠይቅም? | amh |
negative | የመጀመሪያው ትልቁ ችግር፤ ሠነዱ፣ የጋራ የምንለውን ሀገራዊ ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢውን በተለይም የተወሰኑ ህዝቦች ታሪክ አድርጐ ያስቀምጣል፡፡ ትልቁን ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢው… | amh |
negative | እሺ ደርሶብሽ እይው ሌላ ምን እላለሁ እኔ?? | amh |
negative | መሬት ላይ ያለ ሰው አለ ተረቱ | amh |
negative | ትንሽ ጠብቅ ይዞህ ይሀዳል | amh |
negative | በአሁን ሰአት ኢትዬጲያ ውስጥ ገዢ ፓርቲ እንደለለ አስተውለዋል?ኢህአዴግ በጉባኤ ፈርሳለች የኢትዬጲያ ብልፅግና ፓርቲም ሳትመሰረት ትከስማለች!ለ2012ምርጫ አዳዲስ ፓርቲዎች እርስበርስ… | amh |
negative | እንዴ እረ ተረጋጉ እሱ ያለው ድሮ እኛ በሰጠናቸው መሳርያ ነው የገደሉን አሁን ግን ዱላ ብቻ ነው ምንሰጣቸው ያው አህያ በዱላ ተደብድቦ አልሞትም ለማለት ነው.N’wa… | amh |
negative | ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ ይጠሉዎታል ፣ ይህንን ካነበቡ መሳም አለብኝ እና አሁን ሁለት እና አሁን ሶስት ናቸው ፡፡ ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ በድንጋጤ ይሞታሉ | amh |
negative | ባለፈው ራሱ አንዱ ተስብሳቢ ለ ዶ/ር ዐቢይ ይቺን ስጥልኝ ብሎ የሆነ ዶክመት ሲሰጠው የመለሰው መልስ ሲያደክመኝ ነበር ?? | amh |
negative | ????.... ምቀኛ አይጥፋ እውነት | amh |
negative | 11 fake ዘይትና 7 fake ጨው በሚሸጥበት ሀገር ውስጥ ግን እንዴት ነው ምግብ ቤት አምነን የምንመገበው? | amh |
negative | አብይና የአብይ አስተዳዳር ድሮ ከተተከሉ ትልልቅ ዛፎች ይልቅ እሱና እሱን መሰል ካድሬዎች ፎቶ የሚነሱባቸውን ችብሀዎች ክብር ይሰጣሉ! ምድረ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያ! | amh |
negative | ምን አገናኘው አርሰናል፣ ማንቺስተር፣ ሊቨርፑል ወዘተ..... አይመቸኝም | amh |
negative | ኣቶ ደመቀ መኮንን: ድሮ ኣድርባይ ኣንጋሾች ነበርን አቶ ቧ ያሌው: ከፊት ያለው አረፋ ነው | amh |
negative | ተመሳስሎብህ ነው እሱ አይደለም | amh |
negative | የሀገሬ የቁም እንስሳት ቁጥር እያሻቀበ ነው: ድሬዳዋ ዩኒ. ተማሪውን ከህንጻ ላይ ወርውረው የገደሉትን ከብቶች በጎንደር/ጠገዴ ደግሞ ክፋና ደግ መለየት የማይችሉ 6 ህጻናት የረሸኑ… | amh |
negative | እውሮፓዊ ፍሽዝምን የቀጣ ትውልድ የልጅ ልጆች እስላማዊ አክራሪዎች ሊበታትኗት ያሰቧትን ኢትዮጵያን በመደራጀት በፅንፍም ቢሆን መታደግ ግድ ይላቸዋል! አበቃሁ! | amh |
negative | እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው? እንዴት ነው የተጨካከንነው የሚሉ ጥያቄዎች በየአቅጣጫውና በየምክንያቱ እየተደመጡ ነው። መጠየቅ የመፈወስ ጅማሮ ነው። እ… | amh |
negative | ዘረኝነት =ዝቅተኝነት =አእምሮ ዝቅተኝነት= ሗላ ቀርነትን ነው ሚያሳየው.ፈረንጅ አንድ ዶላር ቢወረውርለት የኛ ሰው እነሱን አጎንብሶ ይገዛላቸዋል:: የራሱን እያንቋሸ… | amh |
negative | ዘግናኝ | amh |
negative | ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበ… | amh |
negative | የኔ ሀሳብ ካልሆነ አገር ትፈርሳለች ነው እምትለው 7ኛው ህልመኛው ንጉስ ። አቦ አናትክ ይፍረስና ትሸነፋለክ ፣ሀሳብህም ውሃ ይበላዋል ለማየት ያብቃክ | amh |
negative | በተጎሳቆል ህይወቴ ውስጥ የት እንደሄድሁ አላውቅም ?? | amh |
negative | ይህን የባንዲራ ጣዖት ከቤተክርስቲያን አውጡ። ይህ ጣዖት የቤተክርስቲያንን አንድነት የሚከፋፍል ነው። እባካችሁ ይህን የመለያየት ጣዖት ታቦተ ጽዮን ካለችበት ከመንበሩ አውጡ! ጎዶል… | amh |
negative | ???????? አጋር ፓርቲም ሆኖ የመኖር ፍላጎት አሳይታለች....አሮጊቷ ?????? | amh |
negative | በርቺ ይሄ ትክክል አይደለም | amh |
negative | እኔና ለማ መገርሳ እሚለየን መቃብር ብቻ ነው። ኣብይ አህመድ አቤት ክህደት መጨረሻ | amh |
negative | እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ፌሪዬ | amh |
negative | ልክ የሌለዉ የዶክተር ዐብይ መንግሥት ትግስት እንዳንተ አይነቱን ልክፍታም እያስጨፈረብን ነዉ። የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት መሬት ቦታክ ከርቸሌ ነዉ! | amh |
negative | የኦነግ አክራሪና የቅኝ ተገዥነት ፖለቲካ ከግብጽ እንደተቀዳ የሚገባህ በአቶ ገዱ እንግሊዝኛ እኩል ሙድ ለመያዝ ሲሞክሩ ነው። | amh |
negative | ጤነኛ ሰው ጸረ ለማ መገርሳ ሆኖ አይቆምም ካላበደ በቀር እብዳችሁን ደግሞ ዘመዶቹ እሰሩልን! I like it! | amh |
negative | በውኑ ከኢህአዴግ ይህንን መጠበቅ ከንቱ አይደለምን? | amh |
negative | በሰለጠነ ህዝብ ቢሆን በተቃውሞ የድርጅቱ ሃላፊው ከስልጣን ያስነሳ ነበር የኛ ህዝብ ግን እያለቀሰ ያጨበጭባል | amh |
negative | አመት የሞጣ ቆሞጬ መሰጊድ የነኮ የሚያልቅበት ያርገዉ አላህ ይበቀላቸዉ | amh |
negative | ነገር ፍለጋ በቃ አሪፍ ሚያስብል ምስሎሽ ነው አይደል መስፍኔ | amh |
negative | ትርጉም ትገድላለች፡፡ ስጋዊ ትርጉም በተለይ አንድ አይደለም ሚሊዮን ህዝብ ገደል ወስዳለች፡፡ | amh |
negative | በሰራው ጥፋት ልኩን ያገኛል። አትጠራጠር ነገ ሌላ ቀን ነው። | amh |
negative | ትግርኛ ገባኝ ስል ይሄው ያራዳ ቋንቋ እያመጣ ግራ ሚያጋባኝ ልጅ ???♂️ | amh |
negative | ስላልደረሰብህ ልብ አላልከው ይሆናል እንጂ በእምነት ታቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከተጀመረ ቆይቷል ! አሁን ልክ እንደ አዲስ ክስተት ከበሮ አትደልቁብን:: ራስ ወዳድነት አይጠቅምም ! | amh |
negative | የሰሞኑ የአዲስ አበባ ሴት ነን ተብዬዎች ትዊት ምታደርጉት ሁሉ ለዛው ጠፍቷል | amh |
negative | ሳይሰማ... አሉ ?? ኧረ ወገን ላይፍን እኮ ሆን ብለው እያከበዱ ነው ?? | amh |
negative | ነገ ማታ ምን ልበላው? | amh |
negative | እኔ እምለው አሁን ወተው መናገር ስለቻሉ ነው ወይስ ድሮም አንዲ ደደቡ ብዙ ነበረ? ?? | amh |
negative | ሰላም የለም ፣ በዚህ ዓለም ውስጥ ደስታን ለማግኘት የሚሞክሩት ሥቃዮች ብቻ ናቸው የፈጠሩን እና ተስፋ የቆረጡ አማልክት ሁሉ አሮጌውን ማስወገድ እና ይህን ጥ… | amh |
negative | ኣረ አማራ ክልል ወደ ትግራይ ተጠቃለሉ | amh |
negative | አብይ አህመድ ብልፅግናን ካልመረጣችሁ ኢንተርሃምዌ ይፈጠራል እያለ በአውርቶ አደሮቹ ፕሮፓጋንዳ መርጨት ጀምሮአል! የጌታው የመለስ ዜናዊ ልጅ! | amh |
negative | በለው! ?? እሺ እንግዲህ | amh |
negative | የብልጽግና ፓርቲ ስኬት አብዮታዊ ዴሞክራሲን በመገርሰሱ ሳይሆን ፌደራሊዝምን በአግባቡ ለመተግበር በሚኖረው ተነሳሽነት ላይ ይሆናል። አጋር ክልሎችን አባል ማድረጉ ጥሩ ጅማሮ ነው። | amh |
negative | ጥረው ግረው ያገኙት ሀብት አይመስልም ?? | amh |
negative | ይቅርታ ይጠይቃል ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ ይጃጃላል እንዴ? ኤጭጭ | amh |
negative | እጃቸዉን መሰደድ ይችላሉ እኛ ደሞ አብረን ሠባብረን ስም ቀይረዉ እንዳይመጡ እናረጋቸዋለን ምድረ የበሰበሰ የአሮጌ ሽማግሌ ጥርቅም | amh |
negative | ሁላችንም የእግዚብሔርን ክብር አንኳሰናል፡፡ እንዴት? ከእርሱ በላይ ሌሎች ነገሮችን በመምረጥ፡፡ ባለማመስገን፣ በእርሱ ባለመታመንና ባለመታዘዝ፡፡ በመሆኑም… | amh |
Subsets and Splits