tweet
stringlengths 1
146
| label
class label 3
classes |
---|---|
አብይ እነን የምሳዝነው አንተም ኦሮሞን ህዝብ ከዚህ በፊት ከከዱት ብዙ ይሁዲዎች ጋር መደመርህ ብቻ ሳይሆን አንተም ይሁዳ ሆነህ መገኘትህ ነው። እግዝአብሐሄርም የስራህን ይ… | 2negative
|
በገዛ እጄ እጣ ፈንታዬ በል ውጣ። | 2negative
|
በኬኒያ የአሜሪካ ጦር ካምፕ ዛሬ በአል-ሸባብ ጥቃት ደረሰበት | 2negative
|
ባሌ ሰው ጠፋ። እንደ አሜባ ተበጣጥሶ ማለቁ ነው። ከዚህ በፊት ግማሽ ወረዳዎች ወደ አርሲ ታጥፈው እንደነበር የሚታወስ ነው። | 2negative
|
ደግ ነገር ስለማንውድ፣ የቀናነት ችግር ስለአለብን፣ የተዛባ ክፋት ያረቀው ግንዛቤና ደንቆሮች ስለሆን ነው እንደአህያዋ ሥጋ አመዱ ብቻ የሚያሰኘን! | 2negative
|
ሞጣ ላይ ክርስቲያኑ ሱቁን ከፍቶ ሰራውን እየሰራ ሙስሊሙ አንገቱን ደፍቶ እያለቀሰ ይገኛል!! እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ጎረቤት ጋር መኖር ልብን ያደማል!! | 2negative
|
ድሮም እኮ ዳቦ መጥፊያችን ነው፤ ድፎ ሲሆን አስቡት ?? | 2negative
|
ወይ ጉድ! አውቆ አብድ ነው ባክህ | 2negative
|
ለዚህ poor ገገም ድንጋይ ራስ ካለበት ፎቅ መወርወሮ ብቻ ነበር የሚገባው። Another form of TPLF. | 2negative
|
Someone stop me from usin የኢትዮጵያን ጽሑፍ በመጠቀም ፡፡ ከእንግዲህ አስቂኝ አይደለም። የአንተ አካል. ይጠፋል ፡፡ ወደፊት ደም ፡፡ መፍሰስ። በተስፋ መቁረጥዎ ውስጥ… | 2negative
|
መወለድ ነበረበት። ዛሬም በሃይማኖታዊ ዓለም ውስጥ የያዝነውን ስፍራና ስልጣን ወደ ጎን ትተን ወደ ጌታ ካልመጣን ዳግም ተወልደን የእግዚአብሔርን መንግስት ማየት አንችልም። | 2negative
|
እኛ= እሄንን ድርጊት ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን የመረጡ፣በተለይ ወጣቶቹ (የጢቅት ሰዎች የጥፋት ተልዕኮ ማስፈፀሚያ የሆኑ)፣ተቋሞቻችን (የተሰጣቸውን ሀገራዊ ግዴታ መወ… | 2negative
|
አማርኛ እያወራን መግባባት ካልቻልንማ ምን ማድረግ ይቻላል?! ?? | 2negative
|
የጉራጌ ዞን ውስጥ የታሰሩ የህሊና እስረኞች ይፈቱ ብሎ አለማለት ክህደት ነው፡፡ ህዝባው ጥላቻ ነው፡፡ ለህዝብ ጥቅም መስራት እንደ ወንጀል የሚታየው ነገር ሊቆም ይገባል፡፡ ፍትህ ተጓድሎዋል ht… | 2negative
|
እቺን ትልቅ ሃገር ለመምራት የተሰበሰቡት?? እነዚህ እራሳቸውን መምራት ማይችሉ ግማሾቹ አዛውንት ማቆያ፤ ግማሾቹ ፍርድ ቤት ቀርበው ላስጠፉት ነብስ መቀጣት ሲኖርባቸው ሃገር እንመራለን… | 2negative
|
ከ10 ሚሊየን የማይበልጡ እና ከ60 ሚሊየን የቱ ነው የሚበልጠው ለዛ ነው አማራው የማይቀበለው እናንተ 10 ሚሊየን አናሳ ናቸው | 2negative
|
ሳያልፍልን ደሞ 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው | 2negative
|
እውነት ነው አባቴ እንዲህ ተረዳድተን ፣ ተደጋግፈን በደስታውም በሀዘኑም አብረን ነው የኖርነው ; እንዳሁኑ የተማሩ ማሀይሞች የዘር እና የክልል ፖለቲካ አምጥተው መርዝ ከመርጨታቸው በፊት። ????❤ | 2negative
|
እሰክንድር ነጋ በኢትዮጵያ የርስ በርስ ግጭት አንዲቀጣጠልኀ ነዳጁን እያዘጋጀ ያለ ፋኖ ነው | 2negative
|
ገፄን የጠለፉት ወሮበሎች ከ6 ወራት በኋላ ዛሬ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈውበታል። የአማራ አይቲ ባለሙያዎች ይህን አካውንት እንዳገኘው ወይም እንዲዘጋ በማድረግ እገዛችሁን… | 2negative
|
የዘመኑ ኢትዮጵያዊነት እና ፌደራላዊነት አቀንቃኞች ድሮ መለስ ዜናዊ ትምክህተኛ ና ጥገኛ ካላቸው የሚለዩት በምንድን ነው? | 2negative
|
ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጥና ሞት ያሳስበናል! ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚዲያም የመንግስትም ነገሩን በዝምታ ማለፍ ያስተዛዝባል፣ ያሳዝናል! | 2negative
|
ወረኛ | 2negative
|
4/7- ኢትዮ 360: የኮሮና ቫይረስን ወደኢትዮጵያ እንዲገቡ ያደረገው የጀዋርና የቄሮን ሚስጥር የያዘ ቪዲዮ በእጃችን ገብቷል:: ለሀገር ደህንነትና ሰላም ስንል ይፋ ላለማድረግ ወስንናል?????? | 2negative
|
የሚቶለቱለ አንዳች ይቶልትልብህ መርዝ ሰው በላ አውሬ አስመሳይ ጥፋ ከዚህ ወረኛ | 2negative
|
እረ እዚህ ወረፋ እየጠብኩ የ ቡና ሴትዮዋ በስልክ ስታወራ ድምጿ ታምቡር ይበጥሳል | 2negative
|
አጼ ኃይለስላሴ በምጽዋ በ1945 ዓ/ም ያሰሩት መስጊድ የመሰረት ድንጋይ ጽሁፍ ኦነጉ አህመዲን ጀበል ተብየው ሲወቅሳቸው ሰምቼ ነበር ይሄን ምን ትላለህ በሉት እስቲ መቼም ተሳስ… | 2negative
|
የቀን ጅቦች ጉራ መሆን ኣለበት ?????? እንጂ ጤነኛ ኣንጎል ያለው ገንዘቡንና ስሙን እንደው ዝም ብሎ ኣያጠፋም። | 2negative
|
Trump ስለ ግድቡ አንድም ነገር አላለም!ስለ ግድቡ መሆን አለበት እያወራ ያለው ሚሉት ሌሎች ናቸው። | 2negative
|
አየር ላይ ተንሳፈዋል እኮ:: በትምህርት ቤቶች ውስጥ የተሰገሰጉትን የማይመረቁ ቦዘኔ ቄሮዎችን: የኦነግ/የህዋሃት አቀንቃኞችን እና የሃይማኖት አክራሪዎችን ለምንድነው መንጥረው ማያባሯቸው? | 2negative
|
ጠቅላይሚኒስትሩ አገር የመምራት አቅም የላቸውም አቶ ልደቱ አያሌው | 2negative
|
መሬት ላይ ባለው ሀቅ መሰረት አንድ ስህተት አይደለም መቶ ስህተት ይሰራል ማን Merera Gudina ከጁዎር ጋር በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ ብሎ አሰበ። እኔ ቡልቻ… | 2negative
|
መልካም ዜና ነው ክፉ አውሬ አይልመድ ከለመደም አይውለድ ይባላል፡፡ እነዚህ ክፉ አውሬዎች መፋረድ ተገቢ ነው፡፡ ክልሉ ከጎበዝ አለቆች መጽዳት አለበት፡፡ | 2negative
|
የተመሠከረላት ጀግና ነች .. እንኳን ያንቺ አይነቷን ዱቄት ስንቷን አንጰርጵራለች | 2negative
|
ታይምስ ሚዲያ… ሰሞነኛ ጉዳዮች! ****************************** “… ኦፌኮ የጃዋር ጥፋት ማስፈጸሚያ ካባ ነው የሚሆነው፤ ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ የተዘጋጀው ለምርጫው ነው… ”… | 2negative
|
ልክ ብለሃል። እኛማ ተተብትበናል። | 2negative
|
‹‹አእምሮን በተገደበ ነፃነት ውስጥ ማንቀሳቀስ ትርፉ ባርነት ነው›› | 2negative
|
ኩራት ወንድምን በመግደል ፥ በማሰር ፥ በማሰቃየት እና ሀገር በመዝረፍ ሆነ እንዴ? | 2negative
|
አይገርምህም ያቺ ቡዳ እንኳን የማይበላት ልጅ ቆንጆ ተብዬ ተለከፍኩ ብላ ስትቀውጠው ናፍቆት እንባ ዱብ ዱብ ስትጫወት እንዳልነበር?????♂️ | 2negative
|
So what? መግለጫ! ጥሩ ቀልድ ነዉ | 2negative
|
ይሄንን እኮ ነው መቻል ያቃተኝ ራስ ዳሽን ራሱ እንደናንተ ራሱን መች ይቆልላል በየሱስስስ ስም???? | 2negative
|
ለማንኛውም የኢትዮጵያ በጀት 13 ቢልዮን አይደለም | 2negative
|
ናማ የበግ ወጥ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት መክት | 2negative
|
ጫት ተራ | 2negative
|
ባለጌ በሁሉም ዘርና ሀይማኖት አለ የሚወክለውም እራሱንና መስሎቹን ነው ሁሴንን ግን በግድ የበታችነትይስማህ ማለት አትችልም እሱኮ እራ… | 2negative
|
ልብ ወለድ መጽሃፍ እኮ እላልኩም:: ትክክለኛ ማስረጃ ነው ያልኩት! | 2negative
|
አንቺ ልጅ እየተበላሸሽ ነዉ ፣ከነማን ጋር መዋል ጀምረሽ ነው? ዋ! | 2negative
|
የኢዜማው፡ቱልቱላ ብርሃኑ ነጋ ኮ/ል ኣብይን እንደሚያማክር የምርጫ ቦርድ ሪፎርምም እንድሚያግዝ ሲናገር ሰምተናል። ኣማራ እስረኞችን ማስፈታት እንዴታ ኣቃታቹ? ወይስ የእርሶውም የኣዞ እምባ ነገር ነው! | 2negative
|
አንተ ሸይጣን በማስመሰል ስትውል ያዛነፍከውን ሚዛን ለመጠበቅ ይሆን? | 2negative
|
ምን የጉድ ሃገር ነው.... ምርጫ አይደረግም ብሎ ቅስቀሳ? | 2negative
|
ይሄ የችኮች ሴራ ነው ???? | 2negative
|
የአብይ ተላላኪ እንዳይሆን ብቻ ምኞቴ ነው | 2negative
|
የሜሞሪ ሎስ እንኳን ተጠቂ ነኝ! አልዋሽም! | 2negative
|
ቆሻሻዎቹ አፄዎች የኢትዮጵያን ሙስሊም የበደሉት በደል የትየለሌ ነው!!! | 2negative
|
Shame! የጋራ እፍረታችን ነው። የኛው ነውር ነው። ነፍስህ በሰላም ትረፍ! | 2negative
|
ይህ ትዉድ እኮ ስለባህር በር እንዳያነሳ አድርገዉ መለስና ኢሳያስ ጠፍጥፈው የሰሩት ትወልድ ነዉ | 2negative
|
ይሻላል አላቹ?? Peace ይመቻቹ... አስቴር ትሙት 2012 በሀበሻ አቆጣጠር አልመሰለኝም ነበር ??...ላሽ ላሽ ላሽ | 2negative
|
እንካን አንድ ሉኣላዊ ሀገር ይቅርና አንድ ቤተሰብ እንድህ አፍኖ ማስተዳደር ይከብዳል አንተ ዝግ | 2negative
|
ትታጠባታለህ !!! የፍልውሃ መግቢያ በርን በሁለት እጆቹ ጭብጥ አድርጎ ይዞ አልገባም እያለ ይጮሃል ። ወዲህ ያለው ሰው. .ከንፈሩን በቁጭት ነክሶ ትገባታለህ ፡ ትታጠባታለህ እያለ… | 2negative
|
ጽሕፍቶና ድዩ ወይስ ዕጫና? ኢሳይያስ ኣሳሪ፡ ንሕና ተኣሰርቲ! ኢሳይያስ ሰጓጒ፡ ንሕና ተሰጎግቲ! ኢሳይያስ ቀታሊ፡ ንሕና ተቐተልቲ! ኢሳይያስ ዋና ሃገር፡ ንሕና ጓኖት! ዋእእእ...፡ ገለስ ንሕሰብ ደኣ!! | 2negative
|
ይሄን ብቻ ሳይሆን አሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ዮናስ ለ3 ቀን ተኝቶ መተፋቱንም አምናለው…..አይደለም _ ይሄን አሳነባሪውን ዮናስ ዋጠው ተብሎ ተጽፎም ቢሆን አምናለው በቃ አምናለዋ ?????????♀️ | 2negative
|
ሰወች የሰውን አርቆ ማሰብ ይዘነጉት እና።በነሱ እይታ ብቻ እውነታውን ትተው በውሸት አወኩልህ ሲሉ አይከብዳቸውም። ጥፋታቸውንም ላለማመን ይግተረተራሉ።ለተጎጅው ግን ድርብ ቁጣን ይጨምራ… | 2negative
|
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ። ሌላው ቀርቶ እንዴው አንዳንድ ክልሎች ላይ የተዘረጋው አፓርታይዳዊ ስርዓት በቀረ! | 2negative
|
ኃጢአትዎ እንደሚቀጡ ያምናሉ ናቫሮ ቼር ፡፡ ተግባርዎ በሰይጣን ታይቷል እናም እሱን አልታዘዙም። | 2negative
|
ውይ ችኮላህ...እስቲ ዝም በል የተወናበደ ፎሎወር ላግበስብስበት lol | 2negative
|
Tigist. There is no place in the world ለንደዚህ አይነት ደደብነት:: ስህተት ሁላችንም ንሰራለን:: ግን: ያን ስህተት አቅፎ መ… | 2negative
|
ስንቶቻችንን ሼቦች እንዳለች አላወቀችም?? | 2negative
|
ጭቃ ነህ ከምንሊክ በላይ ባርያ | 2negative
|
አይ እኔ በቅርቡ ተመሳሳይ መኪና እንደዛ ስለገዛሁ ከዛ በላይ አይሆንም ብዬ ነው ?? | 2negative
|
አጋንንቶች ነፍሴን ይመገባሉ። መሪዬን አገለግላለሁ ፡፡ እኔ ነፍሳትን አመጣለሁ | 2negative
|
እየበራ ስትል ? ሰው እየሞተ በጠራራ ፀሐይ በገዛ ሀገሩ ከፎቅ እየተወርወር ያለ ሀጢያታቸው ፍርድ እያጡ ዜጎች ነው | 2negative
|
የመንግስት ወይም የጠ/ሚሩ ችግር ለምን አቅም ወይም ፍላጎት አልኖረውም ሳይሆን ለርካሽ የፖለቲካ ፍላጎት እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን ስጋት አለኝ:: ያ ባይሆን ኖ… | 2negative
|
እኔን በመናቅ ምክንያት አንቺን እና ቤተሰቦቻችሁን የሚያስፈራራ የ 1000 አጋንንትን ቁጣ ትጋፈጣላችሁ | 2negative
|
ሞት ባሁን ሰአት በኢትዮጵያ የጉንፋንን ያህል ተሰሚነት የላትም | 2negative
|
እንዴት ግን ከዲያስፖራ አንድ ጤነኛ ይጠፋል? የተሻለ አእምሮ ህክምና እኮ እዚያው ነው ያለው? ለነገሩ 16 ሰዓት ሰርታችሁ በግላችሁ እንኳን ቤት መከራየት አትችሉም… | 2negative
|
እኔ የጎጃም ነጻ አውጪ ግንባር አቋቁሜ አባላት አስመለምልሃለኋ! :-) | 2negative
|
እንደ አንዳንድ እግርኳስ ተመልካች ባላንዶሩን ተሸልሞ ለማያውቅ ሰው እንዲሰጥ የመፈለግ ነገር ይታይባቸዋል ይሄ በግልህ ጥሩ ሆነህ ቡድንህን በመጥቀም የምታገኘው ሽልማት ነው ሊዮ ደሞ ከማንም በላይ ምርጥ ነበር | 2negative
|
እኔ ከዑርዱ ጋር መቼም አላነጋግርም። ወደ ቤት ሂድ | 2negative
|
እሱ ኮ ወያኔ ሳይቸግርው አስሮ ያጀገተው አሸባሪ ፀር ኢትዮጵያ የአረብ ተላላኪ ነው | 2negative
|
ኢህአዴግ ተቺዎቹን ማዋከብ፣ ማሰር፣ መግደል ባህሉ ነው። ይህን ባህሉን ወደ PP ይዞት ከተሻገረ… ከብልፅግና ላይ «ፅ» ገድፈን ለመጥራት እንገደዳለን። | 2negative
|
ቃሚ ብቻ መሰለህ እንዴ ሚከየፈው? እንዳንተ በእኔ አውቃለሁ እኔ ብቻ; ናላው የናወዘ በርጫ አይደለም ውሃም አያስፈልገው ለመቀወስ!! የየርትራ ነገ… | 2negative
|
እንደ እናንተ ያለ ባንዳ አዝለን ነው እኮ ይምንኖረው! | 2negative
|
አንተም አሁን ወንድ ተብለ። | 2negative
|
የኢራኑ ዋና ሜጀር ጄነራል ኮማንደር ሱሌይማን በአሜሪካው ድሮን ተገደሉ የሚሉ ዜናዎች እየወጡ ነው:: አሁኑኑ ነው ሶስተኛውን የአለም ጦርነት ማፍራት.. | 2negative
|
የሚያሳየን ክልሉ ተግባሩን በተመለከተ ያለው አቋም ከውግዘት በተቃራኒ ተራ እንደሆነ ማሰቡ ነው። ተግባሩን ለማረም እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ያቃጠለውን ሽብርተኛ አካል ላለማስከፋት ሲል ሙስ… | 2negative
|
እልከሰከሳለሁ እያጥራቸው ስር ስር፣ ፈተው እንደምቦሳ ይለቁሽ ይመስል... የአርሶ አደር ወግ | 2negative
|
ምነው አይደለም እንዴ? | 2negative
|
እኔኮ በጎ ጎናቸውን ስል በአጠቃላይ ለአገሪቱ ስለሠሩት ማለቴ ነበር። ሙስሊሙንማ ለማጥቃት ለማግለል ሲዶልቱ እንደኖሩ ነው የማምነው። ያም ቢሆን የዋሏቸው ውለ… | 2negative
|
ኣብይ ኣህመድ ለህወሓት ያቀረበው ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ ከፍተኛ ቀውስ ላይ ይገኛል። | 2negative
|
ኣይ የኣእምሮ ድህነት | 2negative
|
ቆይ ግን ፡ ሳስበው፡ ተላላኪው ታምራትን ምን ትሉታላችሁ፡ እሱ ተራ ጋዜጠኛ ነው፡ ይሄ ሰውዬ እያለላችሁ፡ ኣሰብን ለመያዝ ስንት ኢትዮጵያኖችን ኣሰልፎ የተዋጋን፡ ኣሁንም በዚህ ጉዳይ… | 2negative
|
አህ | 2negative
|
ለማ = አፍራሽ ?? | 2negative
|
አስመሳይ | 2negative
|
ኢዜማ ለኦሮሞ ብሄርተኞች የሚያደርግርውን ጥንቃቄ ለሌላው የሚነፍገው ለምን ይሆን? ኢዜማ በአማራ እየተወገዘ ያለው የሰለጠነ ፖለቲካ አራማጅ ስለሆነ ነውን? ብርሃኑ ናዝሬት፥ደብረዘ… | 2negative
|
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈረደበት ሬድዋን ሁሴንን ሲገላገል ንጉሱ ጥላሁን የሚባል ቀዳዳ መጣለት ሃይለ ማርያም ደሳለኝ እንኳን ሄደ ብሎ ጮቤ ሲረግጥ አፈ ቅቤው መርዘኛ እባብ ኮሎኔል አብይ አህመድን ተካለት ፀሎት ያስፈልጋል ! | 2negative
|
ጠሚር አብይ አህመድ በሚታሙባቸው ሁለት ነገሮች ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ እውነትና እውቀት 12ንኛ ክፍል ሳያጠናቅቅ ዶክትሬት በቆረጣ ያገኘ የራሱን ኢታማዦር ሹም በሻጥር የገደለ… | 2negative
|
ሀበሻ እኮ በአመት ሁለት ጊዜ መልካም አዲስ አመት የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው !!! | 2negative
|
አህመዲን ጀበል የዕምነት ሰው ሳይሆን የኦነግ የውስጥ ሥራ አስፈፃሚ ነው:: | 2negative
|
እውነት የኤርትራ ህዝብ ነጻ ወጧል? ነጻ መውጣት ማለት ምን ማለት ነው? | 2negative
|
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.