tweet
stringlengths 1
146
| label
class label 3
classes |
---|---|
አይን ያወጣው የመገናኛ አካባቢ ዝርፊያ! መገናኛ አካባቢ ዝርፊያ እጅግ በርክቷል። ከቦርሳ ቅሚያ እስከ መኪና ሿሿ የቀን ተቀን ክስተት ነው። ይህ ቪድዮ በአንድ ታዛቢ ተቀርፆ የተላከ… | 2negative
|
አርብ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ ጉቴ ሰዮማ ቀበሌ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ታጣቂዎች ጥቃት ከፍተው 4 ሰዎች መግደላቸውን ሸሽስተው ወደ ደንቢዶሎ ከተማ የ… | 2negative
|
ደህና ነሽ ምናምን ምንድነው? | 2negative
|
ብርሃኑ ነጋ ግን አደገኛ ሙድ ያዥ ነው ?????? | 2negative
|
ባለሥልጣናት ሥራ ስለማይወዱ ስምንት ሰዓት እንኳን መሥራት እንደማይወዱ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ዕድሜ ለእናንተ የውጭ ምንዛሪ ችግር ስለሌለባቸው በረባ ባልረባው ባንኮክ ይሄዳሉ… | 2negative
|
21 መስጊድ ተቀጥሎና ፈርሶ፣ ሱቆች ተዘርፈው ተቀጥለው ሠላም በሠላም እየኖረ ስትል አታፍርም? ኧረ ሼም የሚባል ነገር አለ! የሙስሊም ጉዳት ለአንተ ሠላም ሰጠህ? | 2negative
|
ልደፍራት ነው እንዴ | 2negative
|
ለካ ጤንኛ የለም ባገሩ ላይ...ተብሳሲቼ ኖ! አለ እንትና! ወይ ጉድ! | 2negative
|
ቃል የገባነውን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ቅድሚያ መመለስ አለበን ከውህደቱ በፊት እያሉ ነው ኦቦ ለማ! - የኦሮሞ ህዝብ ከሌላው በተለየ የብቻው ጥያቄ ምንድን ነው? - የማንንም መብት ሳይጋፋ መመለስ ከ… | 2negative
|
የአብን አመራሮች አማራ ስለሆኑ ብቻ በብሄር ተለይተው ቅሊንጦ ባሉበት ሰዓት የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ገደል ይግባ፡ህዳር ፳፱ የአማራ ቀን ብቻ | 2negative
|
በሀገር ተስፋ መቁረጥ እና በሀገር መሪ ተስፋ መቁረጥ ይለያያሉ! | 2negative
|
ምን ማለት ነው? ይህን አስተያየት ከእንደዚህ አይነት ሰው አይጠበቅም። መንግስቱ ሃይለማርያም እንኳን አሁን እንዲህ አያስብም። | 2negative
|
እገዛለሁ ፡፡ በማንኛውም ደቂቃ አሁን ደም ተፍስሶ የተወሰደው ደም የአትክልቶችዎን አፈር ያፈሳል እንዲሁም ቤትዎን ያጥለቀልቀዋል። የተቃወሙትን የንጹሃን አማኞች ደም ይነቃሉ ፡፡ ሞት ይመ… | 2negative
|
እና ከመሬት ተነስተህ ሰውን መዝለፍ ምንድን ነው? | 2negative
|
ጧት ከስራ በፊት የምሄድበት አሁን ካለሁበት በላይ ያሳስበኛል | 2negative
|
ላሊበላን ስጎበኝ ወደ ግራ ስዞር የሆነ ዋሻ አየሁ በጣም ጭለማ ከዛ ማታ እንቅልፍ እምቢ አለኝ. ፈርቼ አልጋ ልብሴን ይዤ ተኛሁ ከዛ እንደምንም በknockout እንቅልፌ መጥቶ ዞር… | 2negative
|
ከነሱ ያንተ አማራን የምትጨፈጭፈው ይብሳል : እነ ክርስትያንን እስር እያሰቃየህ ስለ ምኒልክ ያሳስብሃል? ወረኛ | 2negative
|
የአሮሞ ህዝብን እምቢተኝነት እንቅስቃሴ፡ የጸረ-ሰለም ሀይሎችን ተልእኮ ተቀብለው ለማሳከት የሚጥሩ ተላላኪዎችም ሲል ነበር | 2negative
|
የገዛ ቦርጭሽን ማጥፋት እንደ ሰው ስም ማጥፋት ቀላል አይደለም። | 2negative
|
የአንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለኤርትራ መቆርቆር አይጣል ነው።የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ ይልሃል ይህ ነው። ወዳጄ ኢትዮጵያና ወገንህ ብዙ ትፍልግሃለች፣የምን ማደንፈስ ነው? 30 አመት እፎ… | 2negative
|
አማርኛ ተማር መጀመሪያ ለፈደድ?????♀️ | 2negative
|
አፋር በመሆኑ ብቻ ተልይቶ መገደሉ ህግ ባለበት አገር የሰላም ዋስትና መረጋገጥ ያልቻለው ከኢሳ አሸባሪዎች ጋር የኮንትሮባንድ ንግድ እንዳይ… | 2negative
|
መጥፎ ቃል የሚናገሩ ሁሉ እጅግ ይሠቃያሉ ፡፡ በቅርቡ ይጠፋሉ የሚለውን እውነታ መቀበል ብልህነት ነው ፡፡ ህጉን በመተላለፍ የፈጸሙት አሰቃቂ ስህተት ተሰጠ ፡፡ የተረገሙ ናችሁ። | 2negative
|
ታምራት ግልፅ የደርግ-ሃይለስላሴ ስትራቴጂ //የትምክህተኞች/ የመጨረሻ ግብ ነው የተናገረው። የኢሳያስ ሸገር መምጣት (ህወሓትን በሸዓብያ መተካት?)… | 2negative
|
የኦዲፒ መከፋፈል የግብፅ ጋዜጠኞች እና አንተ ዋና ርእስ አድርጋችሁታል:: የነሱ ይገባኛል ያንተው ደስታ ግን don’t get it | 2negative
|
ለተከታዮቻቸው ቁዑራን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ እንዲታተም ያደረጉት ተፈሪ መኮንን መሆናቸውን ግን አይነግሯቸውም። | 2negative
|
ፍልጥ ጭንቅላት ሌላ ምን ይባላል | 2negative
|
አንተ አለቀስ እረ ኤርትራን የገደላቻችውስ የአማራ ልጆች እነሱስ አያስለቅሱም ቆሻሻ | 2negative
|
ብዓዴን ፅረ አማራ ነው። እርልሱ ነው አማራ ክልል ሽብር የሚፈጽመው ባጠቃላይ። ወያኔን ላይ ስናሳብብ ኖርን። ወያኔ ተወግዶ አማራ መጨቆኑ አላቆመም። ታድያ ችግሩ ያለው ወያኔ ጋር… | 2negative
|
ነገ ስራ የሌላቸው ይስከሩ ኢትዮጵያ በሮብ አትሰክርም | 2negative
|
እስቲ በመጣሪ ያለ ወንጀል የታሰረትግራዋይ ንገሪኝ?አደራሽንአጠቃላይ የሜቴክዘራፊዎች የደህንነት መስሪያ ቤት ሰውበላዎችእንዳትይኝ ከሁለቱ ተቋማት ውጭ የታሰረ… | 2negative
|
ለእናንተ ማን ነው የወጣት ዉክልና የሰጣችሁ? | 2negative
|
በወር አንድ ቀን እንኳ ክላስ ሳይገባ ሪፍት ቫሊ በ3.9 የተመረቀ ሁሉ እኮ ነው ቴዲን 10ኛ፣ 8ኛ ክፍል እያለ ሙድ ሚዘው፡፡?? እውቀትና ስብዕና የሚገነባው ወረቀት በመሰብሰብ ሳይሆን… | 2negative
|
እንደዚህ በግላጭ ጥላቻሽን ብትናገሪ ያኔ ያለ መስማማት እንስማማ ነበር በሀይማኖትና ሽፋን ከምታወሪኝ። አማራ ክልል ውስጥ እያንዳን… | 2negative
|
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተከሰተው ችግር በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ | 2negative
|
የጎጠኝነት አደጋ፡ ጎጠኝነት የእነሱ እኛ አርቲፊሺያል ክፍፍል ይፈጥርና እነሱ መጥፎ የተሳሳቱ ክብር የማይገባቸው ውሸታምና የማያስቡ እኛ ደግሞ ጥሩ ሀቀኞች ክብር የሚገባን… | 2negative
|
ለመሆኑ -ቡራዩ ላይ የከተማው አቀማመጥ አስቸጋሪ ስለሆነ ጭፍጨፋውን መከላከል አልቻልንም ያሉት police ሀላፊ -Dodola ላይ ቆመው ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ የነበሩ… | 2negative
|
የመጨረሻው ጅል ጎበዝ ጅልን ጅል ሲል ያስቀኛል:: የፒፒ እና የመንጋው ታሪክ በአጭሩ ይህ ነው:: | 2negative
|
የሪፍት ቫሊ ተማሪዎች ግን ... ሁሉ ነገር ቢቀር እንዴት እየወሰዱት ያለውን ኮርስ አያቁም ...... አድነን.. የእውቀት አምላክ አቦ ድፍት ያድርግልኝ | 2negative
|
ፍርሃት ይሠማኛል። ንፁሃን ወጣቶች በማይረባ የፖለቲካ ቁማር ህይወታቸውን የሚያጡባትን ኢትዮጵያን ሳስብ ቤተሠብ ልጄ ደርሶልኛል ብሎ መርቆ ሸኝቶ አስክሬን ሊቀበል እንደሚችል ሳስብ | 2negative
|
በአሁኑ ሰአት ስለ ቀጣዩ ምርጫ አለማሰብና አለመሳተፍ ለሚቀጥሉት አምስት አመት የበይ ተመልካች መሆን ነው። ኢዜማዎች ስራችንን እየሰራን ነው እናንተስ ? | 2negative
|
ጴንጤ ስለሆነ መሾም የለበትም ይላሉ | 2negative
|
ክቡር ጠ/ሚንስተር ነገሮች በጣም ፈጠኑ የቸኮለ ጅብ የኣህያ መንጋጋ ይነክሳል የሚባል ተረት በእርሶ ተፈጻሚ እንዳይሆን እፈራለሁ። | 2negative
|
አንተ ሀገርን ለማመስ የተፈጠርክ ላንተ የሚሻለህ ባርነት እንጂ ነፃነት አይደለም | 2negative
|
ድሬዳዋ፣ ደምቢደሎ ፣ አምቦ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘግተዋል :: የብልፅግና ኦአኦ የብልግና መሪ መቼ ነው ቁጭ ብለህ ለህዝብ የምታገለግለው መዞር መዞር መዞር ደደብ መሪ¡ | 2negative
|
ወራዳ የሆነ ሰራ ሰርቶ የባጥ የቆጡን ከሚቀባጥሩ መጀመሪያ ለምን ሰርዓት አይኖራቸውም ነበር? ለምን ይርበተበታሉ መሰጅድ አቃጥከው ጎሸ እንዲባሉ ነበር የሚጠብቁት እረ ድንቁናቹንም በመ… | 2negative
|
የዩኒቨርሲቲዎችን አለመረጋጋት የመምህራንና የአስተዳደር አካላት ተሳትፎ እንዳለበት ተጠቆመ:: የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን ለፖለቲካ ፍጆታቸው የሚያውሉ ኃይሎ… | 2negative
|
ያንኑ የፈረደበት ባንዲራ ተሸካሚ አማራ ድምፅ ለማግኘት በነገራችን ላይ ስንት ቤተክርስቲያን ሲቃጠልና ሠዉ ሲገደል ያልሄደዉ ኢዜማ ሞጣ ሄዳ መስኪዱን ጎበኘ አሉ | 2negative
|
ለማ ለምን ጥገኝነት አይጠይቅም? | 2negative
|
የመጀመሪያው ትልቁ ችግር፤ ሠነዱ፣ የጋራ የምንለውን ሀገራዊ ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢውን በተለይም የተወሰኑ ህዝቦች ታሪክ አድርጐ ያስቀምጣል፡፡ ትልቁን ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢው… | 2negative
|
እሺ ደርሶብሽ እይው ሌላ ምን እላለሁ እኔ?? | 2negative
|
መሬት ላይ ያለ ሰው አለ ተረቱ | 2negative
|
ትንሽ ጠብቅ ይዞህ ይሀዳል | 2negative
|
በአሁን ሰአት ኢትዬጲያ ውስጥ ገዢ ፓርቲ እንደለለ አስተውለዋል?ኢህአዴግ በጉባኤ ፈርሳለች የኢትዬጲያ ብልፅግና ፓርቲም ሳትመሰረት ትከስማለች!ለ2012ምርጫ አዳዲስ ፓርቲዎች እርስበርስ… | 2negative
|
እንዴ እረ ተረጋጉ እሱ ያለው ድሮ እኛ በሰጠናቸው መሳርያ ነው የገደሉን አሁን ግን ዱላ ብቻ ነው ምንሰጣቸው ያው አህያ በዱላ ተደብድቦ አልሞትም ለማለት ነው.N’wa… | 2negative
|
ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ ይጠሉዎታል ፣ ይህንን ካነበቡ መሳም አለብኝ እና አሁን ሁለት እና አሁን ሶስት ናቸው ፡፡ ሞት እና ጥፋት ቤተሰብዎ በድንጋጤ ይሞታሉ | 2negative
|
ባለፈው ራሱ አንዱ ተስብሳቢ ለ ዶ/ር ዐቢይ ይቺን ስጥልኝ ብሎ የሆነ ዶክመት ሲሰጠው የመለሰው መልስ ሲያደክመኝ ነበር ?? | 2negative
|
????.... ምቀኛ አይጥፋ እውነት | 2negative
|
11 fake ዘይትና 7 fake ጨው በሚሸጥበት ሀገር ውስጥ ግን እንዴት ነው ምግብ ቤት አምነን የምንመገበው? | 2negative
|
አብይና የአብይ አስተዳዳር ድሮ ከተተከሉ ትልልቅ ዛፎች ይልቅ እሱና እሱን መሰል ካድሬዎች ፎቶ የሚነሱባቸውን ችብሀዎች ክብር ይሰጣሉ! ምድረ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያ! | 2negative
|
ምን አገናኘው አርሰናል፣ ማንቺስተር፣ ሊቨርፑል ወዘተ..... አይመቸኝም | 2negative
|
ኣቶ ደመቀ መኮንን: ድሮ ኣድርባይ ኣንጋሾች ነበርን አቶ ቧ ያሌው: ከፊት ያለው አረፋ ነው | 2negative
|
ተመሳስሎብህ ነው እሱ አይደለም | 2negative
|
የሀገሬ የቁም እንስሳት ቁጥር እያሻቀበ ነው: ድሬዳዋ ዩኒ. ተማሪውን ከህንጻ ላይ ወርውረው የገደሉትን ከብቶች በጎንደር/ጠገዴ ደግሞ ክፋና ደግ መለየት የማይችሉ 6 ህጻናት የረሸኑ… | 2negative
|
እውሮፓዊ ፍሽዝምን የቀጣ ትውልድ የልጅ ልጆች እስላማዊ አክራሪዎች ሊበታትኗት ያሰቧትን ኢትዮጵያን በመደራጀት በፅንፍም ቢሆን መታደግ ግድ ይላቸዋል! አበቃሁ! | 2negative
|
እንዴት ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው? እንዴት ነው የተጨካከንነው የሚሉ ጥያቄዎች በየአቅጣጫውና በየምክንያቱ እየተደመጡ ነው። መጠየቅ የመፈወስ ጅማሮ ነው። እ… | 2negative
|
ዘረኝነት =ዝቅተኝነት =አእምሮ ዝቅተኝነት= ሗላ ቀርነትን ነው ሚያሳየው.ፈረንጅ አንድ ዶላር ቢወረውርለት የኛ ሰው እነሱን አጎንብሶ ይገዛላቸዋል:: የራሱን እያንቋሸ… | 2negative
|
ዘግናኝ | 2negative
|
ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበ… | 2negative
|
የኔ ሀሳብ ካልሆነ አገር ትፈርሳለች ነው እምትለው 7ኛው ህልመኛው ንጉስ ። አቦ አናትክ ይፍረስና ትሸነፋለክ ፣ሀሳብህም ውሃ ይበላዋል ለማየት ያብቃክ | 2negative
|
በተጎሳቆል ህይወቴ ውስጥ የት እንደሄድሁ አላውቅም ?? | 2negative
|
ይህን የባንዲራ ጣዖት ከቤተክርስቲያን አውጡ። ይህ ጣዖት የቤተክርስቲያንን አንድነት የሚከፋፍል ነው። እባካችሁ ይህን የመለያየት ጣዖት ታቦተ ጽዮን ካለችበት ከመንበሩ አውጡ! ጎዶል… | 2negative
|
???????? አጋር ፓርቲም ሆኖ የመኖር ፍላጎት አሳይታለች....አሮጊቷ ?????? | 2negative
|
በርቺ ይሄ ትክክል አይደለም | 2negative
|
እኔና ለማ መገርሳ እሚለየን መቃብር ብቻ ነው። ኣብይ አህመድ አቤት ክህደት መጨረሻ | 2negative
|
እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ፌሪዬ | 2negative
|
ልክ የሌለዉ የዶክተር ዐብይ መንግሥት ትግስት እንዳንተ አይነቱን ልክፍታም እያስጨፈረብን ነዉ። የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት መሬት ቦታክ ከርቸሌ ነዉ! | 2negative
|
የኦነግ አክራሪና የቅኝ ተገዥነት ፖለቲካ ከግብጽ እንደተቀዳ የሚገባህ በአቶ ገዱ እንግሊዝኛ እኩል ሙድ ለመያዝ ሲሞክሩ ነው። | 2negative
|
ጤነኛ ሰው ጸረ ለማ መገርሳ ሆኖ አይቆምም ካላበደ በቀር እብዳችሁን ደግሞ ዘመዶቹ እሰሩልን! I like it! | 2negative
|
በውኑ ከኢህአዴግ ይህንን መጠበቅ ከንቱ አይደለምን? | 2negative
|
በሰለጠነ ህዝብ ቢሆን በተቃውሞ የድርጅቱ ሃላፊው ከስልጣን ያስነሳ ነበር የኛ ህዝብ ግን እያለቀሰ ያጨበጭባል | 2negative
|
አመት የሞጣ ቆሞጬ መሰጊድ የነኮ የሚያልቅበት ያርገዉ አላህ ይበቀላቸዉ | 2negative
|
ነገር ፍለጋ በቃ አሪፍ ሚያስብል ምስሎሽ ነው አይደል መስፍኔ | 2negative
|
ትርጉም ትገድላለች፡፡ ስጋዊ ትርጉም በተለይ አንድ አይደለም ሚሊዮን ህዝብ ገደል ወስዳለች፡፡ | 2negative
|
በሰራው ጥፋት ልኩን ያገኛል። አትጠራጠር ነገ ሌላ ቀን ነው። | 2negative
|
ትግርኛ ገባኝ ስል ይሄው ያራዳ ቋንቋ እያመጣ ግራ ሚያጋባኝ ልጅ ???♂️ | 2negative
|
ስላልደረሰብህ ልብ አላልከው ይሆናል እንጂ በእምነት ታቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከተጀመረ ቆይቷል ! አሁን ልክ እንደ አዲስ ክስተት ከበሮ አትደልቁብን:: ራስ ወዳድነት አይጠቅምም ! | 2negative
|
የሰሞኑ የአዲስ አበባ ሴት ነን ተብዬዎች ትዊት ምታደርጉት ሁሉ ለዛው ጠፍቷል | 2negative
|
ሳይሰማ... አሉ ?? ኧረ ወገን ላይፍን እኮ ሆን ብለው እያከበዱ ነው ?? | 2negative
|
ነገ ማታ ምን ልበላው? | 2negative
|
እኔ እምለው አሁን ወተው መናገር ስለቻሉ ነው ወይስ ድሮም አንዲ ደደቡ ብዙ ነበረ? ?? | 2negative
|
ሰላም የለም ፣ በዚህ ዓለም ውስጥ ደስታን ለማግኘት የሚሞክሩት ሥቃዮች ብቻ ናቸው የፈጠሩን እና ተስፋ የቆረጡ አማልክት ሁሉ አሮጌውን ማስወገድ እና ይህን ጥ… | 2negative
|
ኣረ አማራ ክልል ወደ ትግራይ ተጠቃለሉ | 2negative
|
አብይ አህመድ ብልፅግናን ካልመረጣችሁ ኢንተርሃምዌ ይፈጠራል እያለ በአውርቶ አደሮቹ ፕሮፓጋንዳ መርጨት ጀምሮአል! የጌታው የመለስ ዜናዊ ልጅ! | 2negative
|
በለው! ?? እሺ እንግዲህ | 2negative
|
የብልጽግና ፓርቲ ስኬት አብዮታዊ ዴሞክራሲን በመገርሰሱ ሳይሆን ፌደራሊዝምን በአግባቡ ለመተግበር በሚኖረው ተነሳሽነት ላይ ይሆናል። አጋር ክልሎችን አባል ማድረጉ ጥሩ ጅማሮ ነው። | 2negative
|
ጥረው ግረው ያገኙት ሀብት አይመስልም ?? | 2negative
|
ይቅርታ ይጠይቃል ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ ይጃጃላል እንዴ? ኤጭጭ | 2negative
|
እጃቸዉን መሰደድ ይችላሉ እኛ ደሞ አብረን ሠባብረን ስም ቀይረዉ እንዳይመጡ እናረጋቸዋለን ምድረ የበሰበሰ የአሮጌ ሽማግሌ ጥርቅም | 2negative
|
ሁላችንም የእግዚብሔርን ክብር አንኳሰናል፡፡ እንዴት? ከእርሱ በላይ ሌሎች ነገሮችን በመምረጥ፡፡ ባለማመስገን፣ በእርሱ ባለመታመንና ባለመታዘዝ፡፡ በመሆኑም… | 2negative
|
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.