Datasets:

Modalities:
Tabular
Text
Formats:
parquet
ArXiv:
Libraries:
Datasets
pandas
License:
Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
id
stringlengths
23
23
text
stringlengths
12
280
anger
int64
0
3
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
3
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
3
emotions
sequencelengths
0
3
amh_train_track_b_00001
sabir alemayehu ኪጂ ዝቃጭ ባህልና እምነት የተምታታታባችሁ ምኑን ነው የማጠናው ዛፋ አምላኪ።እኔኮ እምነት ነው ወይ ብየ አየኩ አወ አልሺ ደግሞ መልስሺ እምነት ዱዝዝዝ።
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00002
አልቅሰሽ ቢወጣልሽ ይሻልሻል እንዲህ ከምትሰቃይ።
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00003
ምርጥ ጋዜጠኛና ምርጥ ፖለቲከኛ ሲገናኙ ማለት ይህ ነው የ ደሬ በሳል ጥያቄዎች በውብ አገላለፅና የ ጃዋር እርጋታና ስክነት የተሞላበት መልስ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00004
በእርቅ እንኳንስ ሰው ሰማይ ምድሩ ደስ ይለዋል።ጠሚ ከስህተትህ ተምረህ (ተስፋ አደርጋለሁ) ከእብሪትና ማን አለብኝነት ወጥተህ ነገሮች ከቁጥጥር ሳይወጡ ሰላም
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00005
አገባም አላገባም አልጋ ላይ መረሸኑ አይቀርም።
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00006
የዚህ ሁሉ ቀውስ ችግራችን የነበረው አባይ ወንዝ የውሀ ሀብታችን ነበር ከእንግዲህ አባይ ራሱን ይሞላል ወደ ባእድ እየፈሰሰ ለዘመናት የሰጡንን ችግር አሁን በተራው ራሱን እየሞላና
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00007
አብይ አህመድ የኦሮሞ ጠላት መሆኑን ከአረጋገጠ ብዙ ቆየከዚህ በህዋላ አብይ እየሰራ ያለውን ጭካኔና ግድያ አላውቅም ማለት አይቻልም አብይ ማለት የሰው ልጅ ሁሉ ጠላት በሽተኛና ደም የጠማው ሰይጣን ነው
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00008
ምን አይነት ፅናትና ትግስት ነው ያደለሽ እህቴ በስመአብ 😭😭😭 በጣም ያማል እግዚአብሔር አብዝቶ ያጠንክርሽ
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00009
ኢኦ አባቶች መካከል ያደረጋችሁት በመነጋገር በመወያየት መስማማት መታረቅ ደስ ይላልየሰማይ ጥበብ ነው ህዝብ ግን ከእንግዲህ ከእናንተመስማትያለበት የክርስቶስን ወንጌልብቻነው በርትታች
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00010
ቅዘናም አጋስስ አህያ በመከላከያ ስም አትነግድ ፋኖን ፊት ለፊት መግጠም ሲያቅትህ ህፃናትን አሮጊቶችን በድሮን መግደል ማሽነፍ ነው ትላለህ ለግዜው መበቅ ይቻላል ግን ከስፊውህዝብ ክንድ አታመልጡም
2
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00011
ኢትዮጵያውያን እውነትም ሾርት ሚሞሪ ነን በቃ ለማጨብጨብ ለማሽቃበጥ የተፈጠርን እስኪመስል ድረስ ወው ፐ እንዴት ያለ ምሁር እያላችሁ ምን አስቦ ነው ብለህ ቆም ብለህ ከማሰብ ይልቅ አሁን ንደዚህ አዋቂ እና ንፁሕ መስሎ ሲያወራ ማድነቅ ያን ሁሉ ደሃ እንዳላስጨረሰ ያሳዝናል ለማንኛውም እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም ቆም ብሎ ምን አስቦ ነው ይሄሁሉ እርጋታ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ያለበላዛ ሿሿ ሰራን ዳውን ዳውን እንዳይሆን
2
1
0
0
1
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00012
በእኛ ህዝብ ይላል ጀዋር የኛ ህዝብ የሚለው የኦሮሞን ለማለት ነው የገረመኝ ይህ አንጋፋ ጋዜጠኛ እንደጀዋር ያሉትን ብሄርተኛችን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ኬንያ ድረስ ፍለጋሽመሄዱ ነውውርደት ነው ሀገራችንን ለዚህ ሁሉ ችግር ያደረሱንን ብሄርተኞች ምን ኬንያ ድረስ አደከመህ አዲስ አበባ ነፍ ናችው በጣም ነው ይህን ጋዜጠኛ ቁልቀል የዘገጥው
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00013
ድሮን ታንክ መድፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ምኑም አይደሉም ለህዝቡ ያም ሞት ይህም ሞት ነው ስለሆነም የፋኖን ግስጋሴ ማንም አያቆመውም
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00014
መብሩሬ ማ አንደኛ ሰላይ ናት ጉልፈምንኮ መዉጫ የለለው ጭንቀት ውስጥ አስገባቻት
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00015
ኡፍ ወይኔ የሰዉ ልጅ ጭካኔ የኔ ናት ለፈተና የተፈጠርሽ ልጅ ፈተናሽ በቃ ይበልሽ የኔ ማር እደዉ ምን አይነት እናት ናት ግን 😢😢😢
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00016
በደደቢት ግንባር የተማረከው የ16 ዓመት ታዳጊ ምርኮኛ ወታደር አብርሃም ዳኘው ያሳለፈውን አሳዛኝ የጦርነት ውሎ via ለፍርድ ይቅረብ ይሄን የላከ አሽባሪ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00017
የወንጀል ተጠርጣሪዎች መታሰር ያለባቸው የት ነው? በምን ሁኔታስ ሊያዙ ይገባል?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00018
እንደው ኦባንግ ያሁሉ ክብር ቀርቶብህ እንዲህ ዝርክርክ ቀላባጅ ሆነህ መቅረትህ እንዴት ያሳዝናል በቅርብ ስለማቅህ መውረድህ ያናድደ
1
0
0
0
1
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00019
ክክ አይ ከንቱ እናንተም እንደነዚያወቹ ጦርነት ባህላችን ነው እንዳሉት ማለታችሁ ነው !መጨረሻችሁ እንደነሱው ይሆናል ትንሽ ጠብቁ! የጠጁ ስካር ገሸሽ እስኪል ድረስ!
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00020
ለጊዜው የጠላቴ ጠላት በሚል ነው ፍቅራቸው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00021
ቤተ ማሪያም አረ እህቴ ከሁለትና ከሶስት አመት በፊትም ስጠይቅ ያሁኑ አይደለም ይላሉ በመሀል ካናደ አውስትራልያ እያሉ ይለቃሉ ተይው እህቴ እግዚአብሔር ካልማረ ሰው አቅም የለውም ሞት አይቀር ስዋዩ እንጂ ይሁን እስኪ አንቺ አመሰግናለሁ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00022
ገበርዋ ስድብ ጥሩ አይደለም !
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00023
የእነ ሲሳይ አጌና እና ስዩም ተሾመን መሞትን አልሰማሁም ነበር እንኮ! ንፍስ ይማር አይ ሰው ከንቱ እንዲኽ እንኮ ነው። 😭😭😭
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00024
እንኳን የሰው ደም የውሻ ደም የማያስቀርው አምላካችን ይፈርዳል በስካቫተር እላዩ ላይ ያፈረስከው ሰውዬ ይሄ የነሱ ስቃይ በልጅህ በቤተሰብህ ይድረስ የቁም ስቃይ ይልቀቅብህ አምላኬ ሆይ የዚን ንፁህ ደም ፍረድለት
2
1
0
0
2
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00025
አሁናዊ የአማራ የፖለቲካ መንገድ እና አካሄድ ኢህአፓ በ1960ዎቹ ስያራምደው የነበረው የከተማ ሽብር ግድያ እና ከፍተኛ የሆነ የሚዲያ የጥላቻ ዘመቻ ምኑም ሳይቀየር ተመሳሳይ ነው፡
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00026
በጣም ያስደነግጣል ያገር መሪን በዚህ ደረጃ ማዋረድ በርግጥ እራሱ ነው እንደዚህ እንዲጠግቡ ያደረገው
1
0
1
0
0
0
[ "anger", "fear" ]
amh_train_track_b_00027
ዶ/ር እሌኒን አሸባሪ እያላችው ዘግባችው አሁን ደግሞ ስለሷ ጥሩ ነገር ታወራላችው አይ etv የእናንተን መጨረሻ ብቻ ያሳየኝ ለመጣው ሁሉ እያጨበጨባችው ትኖራላችው ከርሳም ሚዲያ 🤭🤭🤭😂😂😂
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00028
እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን እውነት በጣም አሳፋርነው አባት የገዛ ልጆቹን ምን ጉድ ነው ፈጣር ልብ ይስጠው የኢትዮጵያ ህግ ፍርድ ያሳፍራል ልጆቹ ከመሞትየተናነስ አይደለም
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00029
ይሔ ሰውየ በጣም የማይረባ ቆሻሻ ባንዳ ነው ሁሌም የሚያወራው ስራቱን በመደገፈ ፋኖን በማንቋሸሽ የኦሮሞን ፅንፈኞች በመደገፈ የሚቀባጥረው በጣም ያሳፍራል
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00030
ድርቁን ላሽ ያለው የአብይ መንግስት፣ ድንገት ዝናብ ቢጥልለት በኔ cloud seeding የመጣ ነው ለማለት የሚቀድመው አይኖርም። borana
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00031
ኤርገዶ፤ አንተ ማንሆነህ ነው ሰገጤ ሰገጤ የምትለው?
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00032
እናት ሁሌም ደስ ይበላት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00033
thank you! በተለይ መስከረም የሚሏት መታሰር ጀብዷ ነዉ። የአማራን concentration የሚትሰርቆ አደገኛ ሰዉ ናት
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00034
ተኩስ አቁም የሰብአዊነት ጭፍጨፋ አቁሙ የሚለውን የጆባይደን የእግርግሪያ መግለጫ ቀጣናዊ ትስስስር የሁለትዮሽ ግንኙት እያልክ ሰውን ታወናብዳላችሁ አይ መንግስት!!!
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00035
ስላጋራሀን አመሰግናለሁኝ ወንድምአለም። የሚገርም ስራ ነው።
0
0
0
2
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00036
እኔም ቢላል ታዴነኝ ግፍን እጅግፈኞችን አንፈራም አማራነትያሼናፊነት መነኮሳት ፈስነው። ነፃነትና፣ክብርበመራርትግልየሚገኝ የጠንካራታጋዮች የድልውጤትነው። ስለዚህ አማራ ለመራር ትገልመ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00037
አይ ሀብቴ ለአማራ ህዝብ ጠላት እየፈለፈልክ ነው
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00038
ኤልሳቤት ማለት ትግሬዎች ምትለው ብትሰተካከል ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ እንዳችው እናትና አባት ኢትዮጵያ ውሰጥ የተፈጠረ ኢትዮጵያዊነቱን የሚወድ ነው ለንግግርሽ ለከት ቢኖረው ።
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00039
መታደል ይባላል እንደዚነው ልጆሽ ከሆኑ እድሜና ጤና ይሰጣቸው መልካም መሰራት ለራስነው እኔ በበበኩሌ በጣም ነው ደስ ያለኚ እድሜና ጠና ይስጣቹ በወጣ ይተካ ብያለሁኚ
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00040
ezra ezu በጠዋቱ አረካኸኝ ጆሮ ያለው ይስማ የኢየሱስ ስም የአጭበርባሪዎች መነገጃ መሳለቂያ ማድረግ ይብቃ *
1
0
0
1
0
0
[ "anger", "joy" ]
amh_train_track_b_00041
አልሰማ ካልክ የቋጠርነውን የግፍ ጎርፍ በየቤትህ ትዋኘዋለህ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00042
መቼም አረሳውም ውሸት ሰልችቶኛል ስራ ፈልጉልኝ የሚለውን የፌሰቡክ ቅንብር ዘድሮም አለ መናይነት ዘነድሮ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00043
ትንሳዬ ለካ በጣም ጎበዝ ነህ ተባረክ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00044
ከ18 አመት በላይ የሆኑ አዋቂዎችን ኑሮ መቆጣጠር is not my concern ይልቅስ ህፃናትን ላልተገባ ሱስ በማጋለጥ ማህበራዊ ቀውስ የሚፈጥሩ፣በሰው ኪሳራ ለማትረፍ የሚፈልጉ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00045
የሰሜን ኮሪያው መሪ ወደ ሩሲያ በአውሮፕላን መሄድ የፈሩት ለምንድነው?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00046
seife girmay ታድያ ስለ ጦርነት ካልሆነ ምን ታውቃላችሁ።
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00047
ይገርማል የሐበሻ አሰሪዎች እንደዚህ በራሳቸው ሰው ላይ ግፍ እየሰሩ አረብ ባዳ ነው ከፎቅ ሚወረውሯቸው ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል መልካምነት ለራስ ነው ሰራተኛ አትበድሉ ለልጆቻችሁ ለልጅ ልጆቻችሁ መከራ ታወርሳላችሁ ።
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00048
ትልቅ ስጋት ሀገሩን ለማን ነዉ አጨብጭበን የሰጠነዉ የሚል
0
0
2
0
0
0
[ "fear" ]
amh_train_track_b_00049
ቴፊክ ስግብግብ አዚዜ መኖራን ጀብዴት ስለ ሰማ ደስ ብሎኛል ልዮን ያኮብ ፍቅር ናቸው
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00050
የአማራ ህዝብ ስቃይ ሞት በድሮን መጨፍጨፍ ግን አይታያችሁማ ውሾች እናንተን ብሎ ጋዜጠኛአስመሳይ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00051
በሰሜናዊ የአማራ ዞኖች በድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ባለሥልጣናት ተናገሩ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00052
አንበሳ ነኝ ባይ ድመቶችን እንደዚህ ስርአት ማስያዝ አማራጭ የሌለው መፋትሄ ነው።
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00053
ስቱድዮ ውስጥ የፀሓይ መነጽር ማጥለቅ ምን አመጣው ብዬ ነበር፤ ለካ የዓዞ እንባ ከአይኑ ኮረር ሲል እንዳይታይ በማሰብ ኖሯል ዓይኒ ከዳዕ ነባዕ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00054
አፍሪካ እኮ በብዛት የሙስሊም ሀገሮች ናቸው በተዘዋዋሪ የሳዉዲ አጋር ነን ከአሜሪካ ይልቅ ለሳዐዉዲ ፍቅር አለን አለምነዋሴ የእስራኤል ወታደር የሙስሊም ጠላት ነውው የሙስሊም ጠላት መቼም ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ትሻላለች አንተ በሽተኛ የሙስሊም ፎቢያ አለብህ ኢትዮጵያ ገና የሙስሊም ሀገር የአረብ ሊግ ትሆናለች ከአማራ እና ከኦርቶዶክስ ሿሿ ይቀራል
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00055
አይ ሰው መሆን ከንቱ ኮሜቶችየ በቅንነት መልሱልኝ አውቃለሁ የመሬት ችግር እንዳለ ግን እዚ ፎቅ ላይ ቁም ሳጥኑ አይበሰብስምን እይሸትምን ክርስቲያን ከቤተክርስቲያን 40 ክንድ እርቆ መቀበር የለበትም እና እንዴት ነው በፈጣሪ በጣም ያስፈራል
0
0
1
0
1
0
[ "fear", "sadness" ]
amh_train_track_b_00056
ኤርሚያስ የት ሄደ ኤርሚያስ ምነዉ ቀለለለ አይ ኤርሚያስ ኢትዮጵያዊነት ሞቷል አማሀራም ተዳክሟል በቃ አይነሳም ብሎ ስላመነ በሚገርም ፍጥነት አክሮባት ሰርቶ ተገልብጦ ኦሮሙማ ላይ የተለጠፈ ይመስለኛል🤗
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00057
አሁን ፕራንክ ዘጋኛ ብያስ ሚስትህ ፈት እንዲህ ቆሻሻሻ ነገር ይደብራል የሆንክ🦡🦡🦡
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00058
አንዳንድ commentatoroch ምንም አታቁም ልበል እሄ የሃይማኖት ጦርነት አይደለም ምንም ስለ politics ሳታቁ comment ለመስጠት ትሰጣላችሁ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00059
ብልፅግና ኢትዮዽያ ወደብ እንድታገኝ ይሰራል ብሎ ማሰብ በራሱ ስሁት ግንዛቤ ነው ኢትዮዽያ በግፍ የተቀማችውን በህግ ማሰመለስ እየቻለች ወደሌላ ማማተሩ በራሱ የሞራል ጥያቄ ያስነሳል ወጣም ወረደም ቀጠናው ሰላም እንዲያገኝ ቅድሚያ የ ቤትስራችንን መስራትና ኢትዮዽያዊ መንግስት ሊኖር ይገባል ጠንካራ ሀገርና መንግሰት ካለን ሌላው እዳው ገብስ ነው አዲስ አበባ እንዳትገባ የሚከለክል መንግስት ወደብ ለሀገር ያስገኛል ብለን ባንደክም መልካም ነው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00060
🙊🙊🙊 ወይኔ ኡኡኡፉፉፉ አንጀቴን በላችኝ ያማል በጣም ያማል
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00061
አጭበርባሪ እውነት የእመቤቴ ፍቅር ከገባው ለምን ኦርቶዶክስ አይሆንም ምድረ ሌባ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00062
የናንተን የጀዝቦች ትንታኔ የሚሰማ ትውልድ መቼም አይመጣም።መስራት እና ማውራት የተለያየ ነገር ነው። የበረከት ተላላላኪ እያለህ ምን ሰራህም??? ታግለህ ህዝቡን ነፃ አወጣህ???no no !!! ቦርጬን ገነባው።ያንተ ወሬ ይኼ ነው።ለህዝብ ብዬ ቦርጭ አመጣው!!!እንደ ኤርሚያሥ ከንቱ ከመሆን ይጠብቃችሁ!!!
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00063
ወይኔ ምን ኣይነት ጭካኔ ነው እንደዚ ኣይነት ኣሳዛኝ ታሪክ ህይወት ሰምቼ ኣላቅም እህቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያለፈ ኩፉ ሂወትሽ በደስታ ይቀየር .ኣይዞህ .ያን ጨካን ደግሞ በግዛቢሄር ፍርዱን ያገኛል
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00064
ሰዎች ከማስደንገጥ ራስህን ወደ መደንገጥ ተሸጋግረሃል ኣሜን የተመታ ይሁን ኣሜን
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00065
ዲያቢሎስ ጌታችን የተሰቀለበትን መስቀል እጅግ ይጠላልም ይፈራልም። ባንዳና ዘረኞች፣ ቀኝ ገዥዎችና ባሪያ ፈንጋዮችም ሚኒልክን እጅግ ይጠላሉ ይፈራሉም፤ ለሚኒልክ ኃይል የሆነችውን ወራሪ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00066
ምን አይነት አስደናቂ አስገራሚ አስደሳች ሕይወት ለዋጭ የሚያንጽ አስተማሪ እና የሚባርክ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00067
መቼስ ክቡር ሚኒስትሩ በዙሪያቸው ብዙ ተግዳሮቶች ቢኖሩባቸውም ችግሩ ሳይገታቸው ይህን ሁሉ ውብ የሆኑ ተግባሮች ለመከነወን ችለዋል ይህ የሚያሳየው የትኛውም ምድራዊ ተግዳሮት ሊያቆማቸው እንደማይችል ተረድቼያለሁ ለወሬኞች ቦታ አትስጡ ሀገሪቱ እየተትኮስች ነው ተደሰቱበት
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00068
ፖለቲካዊ ገፅታ ያላቸውንና በፅንፈኞች አደገኛ መርዝ የተለወሰውን ውስጣዊ ችግሮችና መከፋፈሎችን በውስጣዊ ውይይት ፍቱት እንጂ ወደ መንግስትና ኦሮሞ አታምጡት ችግራችሁን በሌላ ማላ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00069
እኔ የምላቹ ቴሌግራም እኔጋ ብቻ ነው የማይሰራው ወይስ እናንተጋ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00070
አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው!
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00071
እህቴን አይዞሽ ከዚህ ሁሉ በደል በሁዋላ እናቴን አሁንም እወዳታለሁ አለች አምላክ ጥንካሬውን ይስጥሽ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00072
ይህን የውሸት ትርክት የሰሙ ወጣቶች ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ብዙ ብርከፍለው በየመንገዱ በየበረሃው ሲቃይ እንግልት ሞት የአሣ እራት እየሆኑ የ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00073
ሁል ግዜም የእግዚአብሔር ሀሳብ ይፀናል ይህንንም ስሞኑን በነበረው ክስተት አስተውለናል እናምመሪዎቻችን ስከን ብለው እግዚአብሔር የሚለውን ቢያስተውሉ መልካም ነው እላለሁ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00074
ከባድ ነው እሥከ መቸ ዝምታው እኛ ከባድ መሳሪያ ኖራቸው አልኖራቸው ምን ያረግልናል ዝምታነውን ከቀጠሉ በፍልሥጤም ላይ አሰየሆነ ያለው እባም ቃልም አይገልፀውም ኢላሂ እዝነትህን አውርድ አረመኔ ኢሥራኢል አዩሁዶችን ከምድር አጥፋልን ያረብብ
1
1
0
0
1
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00075
የእስራኤል ገደብ የለሽ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሳትዘግቡ ግፍ በዝቶበት አንድ ድንጋይ የወረወረን ፍልስጤምን ግፍ አለመዘገብ እና የእስራኤል ደጋፊ መሆን ከአንድ ሚድያ አይጠበቅም። በነገራችን ላይ የሀማስ ጥቃትን ደግፌ አይደለም ማንም ቢሆን በግፍ እንዲገደል አልፈልግም
1
0
0
0
1
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00076
ለዐማራ ህዝብ ቆስላችኋል። ደምታችኋል። ያላለፋችሁት ፈተና አልነበረም። ዛሬም ድንገት ትጥቅ ፍቱ ስትባሉ እንዳመማችሁ ሁሉ እኔንም አሞኛል። ከአንተ ውስጥ ያለው ስሜት እኔንም ውስጥ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00077
ይኸን ሰውዬ ስሙትማ ጭልጥ ያለ መርዝና ዘረኛ ነው ነጭ ፀጉር አውጥቷል መቃብሩ የተማሰ አፉ የሻገተ ሽማግሌ እውነት ቢናገር ምን አለበት
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00078
እኛም ነቅጠናል የአማራን ግድያ እና ሞት ምንም አይነት መረጃ አጀንዳ ለማስቀየር ነው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00079
ኢርሚ ትልቅ ሰው። እስቲ ለዚህ ሁሉ ቀውስ ትንስ ሃላፊነት ሁላችንም እንውሰድ። ኣዎ ነገሮች ጫፍ ድርሰዋል። ግን ኣንተስ ኢርሚ በሕውሃት ጥላቻ ተሞልተህ ሕውሃት እንደ ቲሮሪስት ቡድን መወገድ ኣለበት ስትል ኣልነበረ ወይ። ልክ እንደ ልደቱ ከመጀመሪያው ሲል የነበረው ሁሉም ቡድኖች መነጋገር ኣለባቸው ብንል ኖሮ ነገሮች እንዲህ ጫፍ ኣይደርሱ ነበር። ሕውሃት እንደ ቡድን እንደ ሃገር መሪ የራሱ ታሪካዊ ስተቶች ኣድርጓል እንደ ደርግ እ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00080
ጠቅላይ ሚኒስትራአችን አቢቹ እስራኤልን ከግብጽ በምድረ በዳ የመራ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁንረጅም እድሜ ጤና እንመኛለን ድል ለመከላከያችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00081
ጃዋር ነፈሰገዳይ ና በጥላቻ የታወረ ወንጀለኛ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም እበት አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ያስገደላቸውን 97 ንጹሃንን አንረሳውም የግዜ ጉዳይ ነው
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00082
የሰራች ሁት ግፍ ድንገት ብታመልጥ ልጅህ ላይ የጠጣች ሁት የደሃ ደም የሽማግሌዎች እንባ ካንሰር ሆኖ ቤተሰብህንም አንተንም ሳትሞት ሸተህ ትበሰብሳለህ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00083
አፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲ የሚባለውን ነገር ድንገት ውልብ ሲል ካያችሁት ሰላም ብሎሃል በሉልኝ አደራችሁን ? thanks in advance ?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00084
ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው። 3፤ ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ንቀትን እጅግ ጠግበናልና፤ 4፤ የባለጠጎች ስድብና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች።
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00085
ትንሱ ግብዝ ነህ በርታምርጥ አባትነህ ❤❤❤
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00086
እነዚህ ሰወች ሌላ አማራክልልልየሚባል ፕላኔት ተገንቶ እሱን እንዳይሆን የሚነግሩን በቸም ብልጥግና ህልሙ አያልቅበትም ብልጥግና መንግስተሰማያትን እኛ እንድንገነባ በጨረታ አሸንፈናል በዚህም ፈጣሪ ብልጥግናን እጅግ የሚገርም ምስጋና ሰጥቶናል ብለው መግለጫ እደሚሰጡን በዚህ መግለጫ አረጋግጠናል
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00087
በጣም ያምራል ግን ገና ይቀራል የናት ሰርፕራይዝ አያልቅም ተባረኩ እረጅም እድሜ እመኛለሁ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00088
አንድ ፍቅር እኔ የሚያቀርቡት መርዶ ለመላዉ ኢትዬጰያ ሰርግና ምላሹ ነዉ ደሰታችን ወደር የለዉም ሰንዴ ልከናል እርሶ ሀዘን ላይ ከሆኑ ለምን የኢትዬጵያን ሕዝብ ሀዘኖ ዉሰጥ ጎትተዉ ይከታሉ ካዘኑ አዘንኩ በሉ ክልሎ ካዘነ ክልሎ ይበሉ ለምኘን መላዉ ሕዝብ ለቅሶ ያሰቀምጣሉ እኛ ሰላም ነን የርሶን አናቅም ልናወቅም አንፈልግም እዛዉ በጠበሎ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00089
በምሥራቅ አፍሪካ የተቀሰቀሰው አንትራክስ ምንድን ነው? ምን ያህልስ አደገኛ ነው?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00090
ልደቱ አሁንም ከአማራ ፖለቲካ እንደራቀ መቆየት አለበት! ከአብይ ጋር ግን ከፈለገ መደባደብ ይችላል። ድንገት በድብድቡ አብይ መሬት ከወደቀ የአብይን ጭንቅላት እንጨፈልቃለን። ልደቱ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00091
ዲማሽ ውድ together እና ደስተኛ አብረው ? አዳምጥ እና አስገራሚ አፈጻጸም ውስጥ ማንሱር አዲስ ዘፈን ይደሰቱ dimashqudaybergen dima
0
0
0
0
0
1
[ "surprise" ]
amh_train_track_b_00092
በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00093
አልገባኝም እስክ አብራራልኝ ደሞ ሰው መስደብኮ ጥሩ አይደለመ ባይሆን አንተ ታዋቃለህ እኔ ፀሎት ነው ያደረግኩት ምን ነካህ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00094
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል አምያሳዝነው አንደናንተ አይነቱ ላይ ኢትዮጵያ መውደቁዓ ያሳዝናል ፊልድ ማርሻል ማአረግ ለናነተ በመሰጠቱ ያሳዝናል የኢትዮጵያ ውድቀቷ አዚህ ላይ ይታያል የሚልተሪ ትምህርት የሌለው 10 አለቃ ፊልድ ሲባል አረመኔዎች
1
2
0
0
1
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00095
ዘመናቹ ይባረክ የእናታቹ ደስታ የኔም ነው የመሰለኝ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00096
በእግዚያብሔር አይዘበትም በአንተ እና በቤትህ ለሚመጣዉ ቁጣ ምላስህን ጠይቀዉ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00097
እግዚአብሔር ይመስገን አትሌቶቻችን አመርቂ ውጤቶችን እያስገኙ ናቸው! በጣም እንኮራባቸዋል! በውድ መሪያችን ዶር አብይ የአመራር ዘመን ብዙ ድንቅ ውጤቶች
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00098
በኪሲንጀር ትዕዛዝ ከ2 ሚሊዮን ቶን በላይ ቦምብ የዘነበባት ካምቦዲያ እንዴት ታስታውሳቸዋለች?
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00099
የነፃነት ትግሉ ከረቂቅ እስከ ደቂቅ ያሳተፈ ነው ጀግናው ሠራዊታችን አባል የሆነው ዶር ህዝብህን ለማገልገል እስከ ሕይወት መስዋትነት የሰጠህ ጀግናችን ዕድሜና ጤና ተመኘን
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00100
ኢትዮጵያ ከሩዋንዳው የባሰ ዘግናኝ ነገር እንዲያገኛት የቸኮለ ይመስላል።
0
0
0
0
0
0
[]
End of preview. Expand in Data Studio

SemEval 2025 Task 11 - Track B Dataset

This dataset contains the data for SemEval 2025 Task 11: Bridging the Gap in Text-Based Emotion Detection - Track B, organized as language-specific configurations.

Dataset Description

The dataset is a multi-language, multi-label emotion classification dataset with separate configurations for each language.

  • Total languages: 11 standard ISO codes
  • Total examples: 47111
  • Splits: train, dev, test

Track Information

Track B has fewer languages than Track A, and it may have missing languages in certain splits. Specifically, 'ron' (Romanian) is missing from the train split but is present in dev and test splits.

Language Configurations

Each language is available as a separate configuration with the following statistics:

ISO Code Original Code(s) Train Examples Dev Examples Test Examples Total
am amh 3549 592 1774 5915
ar arq 901 100 902 1903
de deu 2603 200 2604 5407
en eng 2768 116 2767 5651
es esp 1996 184 1695 3875
ha hau 2145 356 1080 3581
pt ptbr 2226 200 2226 4652
ro ron 1239 123 1119 2481
ru rus 2220 343 650 3213
uk ukr 2466 249 2234 4949
zh chn 2642 200 2642 5484

Features

  • id: Unique identifier for each example
  • text: Text content to classify
  • anger, disgust, fear, joy, sadness, surprise: Presence of emotion
  • emotions: List of emotions present in the text

Usage

from datasets import load_dataset

# Load all data for a specific language
eng_dataset = load_dataset("YOUR_USERNAME/semeval-2025-task11-track-b", "eng")

# Or load a specific split for a language
eng_train = load_dataset("YOUR_USERNAME/semeval-2025-task11-track-b", "eng", split="train")

Citation

If you use this dataset, please cite the following papers:

@misc{{muhammad2025brighterbridginggaphumanannotated,
      title={{BRIGHTER: BRIdging the Gap in Human-Annotated Textual Emotion Recognition Datasets for 28 Languages}}, 
      author={{Shamsuddeen Hassan Muhammad and Nedjma Ousidhoum and Idris Abdulmumin and Jan Philip Wahle and Terry Ruas and Meriem Beloucif and Christine de Kock and Nirmal Surange and Daniela Teodorescu and Ibrahim Said Ahmad and David Ifeoluwa Adelani and Alham Fikri Aji and Felermino D. M. A. Ali and Ilseyar Alimova and Vladimir Araujo and Nikolay Babakov and Naomi Baes and Ana-Maria Bucur and Andiswa Bukula and Guanqun Cao and Rodrigo Tufiño and Rendi Chevi and Chiamaka Ijeoma Chukwuneke and Alexandra Ciobotaru and Daryna Dementieva and Murja Sani Gadanya and Robert Geislinger and Bela Gipp and Oumaima Hourrane and Oana Ignat and Falalu Ibrahim Lawan and Rooweither Mabuya and Rahmad Mahendra and Vukosi Marivate and Andrew Piper and Alexander Panchenko and Charles Henrique Porto Ferreira and Vitaly Protasov and Samuel Rutunda and Manish Shrivastava and Aura Cristina Udrea and Lilian Diana Awuor Wanzare and Sophie Wu and Florian Valentin Wunderlich and Hanif Muhammad Zhafran and Tianhui Zhang and Yi Zhou and Saif M. Mohammad}},
      year={{2025}},
      eprint={{2502.11926}},
      archivePrefix={{arXiv}},
      primaryClass={{cs.CL}},
      url={{https://arxiv.org/abs/2502.11926}}, 
}}
@misc{{muhammad2025semeval2025task11bridging,
      title={{SemEval-2025 Task 11: Bridging the Gap in Text-Based Emotion Detection}}, 
      author={{Shamsuddeen Hassan Muhammad and Nedjma Ousidhoum and Idris Abdulmumin and Seid Muhie Yimam and Jan Philip Wahle and Terry Ruas and Meriem Beloucif and Christine De Kock and Tadesse Destaw Belay and Ibrahim Said Ahmad and Nirmal Surange and Daniela Teodorescu and David Ifeoluwa Adelani and Alham Fikri Aji and Felermino Ali and Vladimir Araujo and Abinew Ali Ayele and Oana Ignat and Alexander Panchenko and Yi Zhou and Saif M. Mohammad}},
      year={{2025}},
      eprint={{2503.07269}},
      archivePrefix={{arXiv}},
      primaryClass={{cs.CL}},
      url={{https://arxiv.org/abs/2503.07269}}, 
}}

License

This dataset is licensed under CC-BY 4.0.

Downloads last month
120