id
stringlengths 23
23
| text
stringlengths 12
280
| anger
int64 0
3
| disgust
int64 0
3
| fear
int64 0
3
| joy
int64 0
3
| sadness
int64 0
3
| surprise
int64 0
3
| emotions
sequencelengths 0
3
|
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
amh_train_track_b_00201 | ዘሩባቤል መቸም አንተን አለማድነቅ አይቻልም ከዕለት ዕለት ብቃትህ እያደገ እየመጣህ ያለህ ልጅ ነህ ቀጥልበት ለዝግጅቶችህ የምትስጣቸው ትኩረቶች ደስ ይላሉ ክብረልኝ ሁሌም የማደንቃቸውን አሚጎን እና ኦሃድን በእውነት እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ ልምታቀርቡት ትነትና ከልብ እናመስግናለን | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00202 | አንተ አለህ አይደለም እንዴ የትግራይ ህዝብ ስያልቅ ከመሬትና ታሪክ ዘራፊ የአማራ ተወላጅ ጳጳሳት ሁነህ የጦር ሜዳ መነፀር በምሽግ ስታይና ጦርነት ስትደግፍ የነበርከው እነሱ ምን አደረጉ በቋንቋችን እንፀልይ ነው ያሉት ይህንንም ፈጣሪም ህግም ይደግፈዋል ለራስህ ንስሀ ግባ ለሰራኸው ሀጥያት | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00203 | ብአዴን ማለት ወራዳ እደግመዋለሁ ወራዳ ፓርቲ ነው | 0 | 3 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00204 | አስቴር ክርስትናው ይቅርብሽ ።አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ እንደዚህ አይነት ነገር የሚወድሽን ህዝብ ያሳዝናል | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00205 | የኢትዮጵያ ታሪክ የሚገርም መያዣና መጨበጫ የሌለው ኣማራ ሲነግስ በኣማራ የሚነገረው ተረት ሌላ፣ተጋሩ ሲነግስ የኢትዮያ ታሪክ ሌላ። ኦሮሞ ሲነግስ የኢትዮጵያ ታ | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"anger",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00206 | የሜክሲኮ አየር መንገድ ተሳፋሪ የአውሮፕላን በር ከፍቶ ክንፉ ላይ ተራመደ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | [
"surprise"
] |
amh_train_track_b_00207 | አንተኛም እኮ እንቅልፍም አይወስደን ? ይኸንን ማወቅ ከፈለክሽ አዲስ የተሰጠ ኮንዶሚንየም ተከራይ ከ3 ዓመት በኋላ መንገድ ላይ የተቀመጠ ህፃን ላይ ሁሉ ድንገት ል | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00208 | በባህር ዳር በጣና ሀይቅ አብዛኛው ክፍሉ በተከበበው ዘጌ እንዲህ ዓይነት የቡና ምርት ያለ አልመሰለኝም! ትልልቅ የቡና ዛፍ የሚገርም ሀብት አለ! በተፈጥሮ ሀብቱ የታደለ አካባቢ ነ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | [
"joy",
"surprise"
] |
amh_train_track_b_00209 | በጋዛ በእስራኤል ወታደር የተቀረጹ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ ይችላሉ ተባለ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00210 | መርከብዋ ለምን ኤርትራ እንደገባች ባላውቅም እንካ ለኔ እንደ ኤርትራዊ የእናቴን መርዶ ማለት ሞት እንደተነገረው ሰው ነው ልቤ የደረቀ ምክንያቱም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ምንም ኣይነት ግንኝነት እንዲኖራት ስለማይፈልግ | 1 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"fear"
] |
amh_train_track_b_00211 | sefya jemal እሱማ መፅሀፍሽ ስለ ግድያ ብቻ ነው ሚያወራው አልተሳሳሳትሽም🤣🤣🤣 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00212 | በጣም ከዚህ ቃለመጠይቅ የተረዳሁት ብዙ ነገር አለ 1እንደዛ የንፅሀን ደም ያፈሰሰ ጊዜ አልፎ ስንቱ ደም አልቅሷ ወቶ ተባሮ ተደፍሮ ሀብት ንብረት ከአፈራበት ሀገር እንደ መጤ ታይቶ ተባሮ ከባድ ነው እላለሁ እግዚአብሔር ይሄን ሰውዬ በቁሙ ሲያዋርደው እንደማየት ምን ሰላም አለ እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው በእርግጥ በይፋ የወጣው የዚህ ይሻል ግልፅነው ከአብይ መሰሪው | 2 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"anger",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00213 | የዲዮጉ አባት ዘና ነው የሚደርገው | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00214 | የአውሬ ልጆች የው አውሬ መሆኑ እመ ነው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00215 | እዉነትን በጭፍን ጥላቻ ማጥፋት አትችልም ሚኒልክ የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ኩራት መሆኑን አለም በታሪኩ ያስታውሰዋል ያንተ የበታችነት ሥሜት የጀግ | 2 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00216 | የአገሪቷ የዘመናት ችግሮች ከተስፋፊው ክልል ከሚመነጩ ከኛ ውጪ ወደ ውጪ ጥሩ ነገር ሁሉ የኛ የሚሉ አክራሪና ተስፋፊ ሃይሎች እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል።አገሪቱ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00217 | ፀሎታችን ተሰምቷል ማለት ይከብዳል ሽልም ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋል የነብሩን ጭራ ለቃችሁሃል ምላሹ ውርደት ስደት ሞት እንግልት ጥፋት ነው ይሰመርበት ? እነሱ ተማምለው አስል | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00218 | እንደ አንተ አይነቱ ብስባሽ ከመሆን የአገር አለኝታ መሆናቸው ያኮራሉ አልቃሻ ስደተኛ ሁላ | 0 | 3 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00219 | እንኳን በሰው የተቀረፀን ሀውልት በፈጣሪ አምሳያ የተፈጠረ ፍጡር ሆድ እየቀደዳችሁ አሳያችሁን እኮ ምን ይገርማል ግድ የለም የጊዜ ጉዳይ ነው የውሻ ሞት ይናፍቅሀል ? | 2 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00220 | ኦነግ ሸኔ አማራን የሚያርደው ሽመልስ አብዲሳና እና ከንቲባዋ ቤት የሚያፈርሱትና ህዝብ የሚያፈናቅሉት ፅንፈኛ ሆነው ኦሮሚያን ከሌላ ዘር ለማፅዳት ሳይሆን ለህዝቡ ካላቸው ፍቅር የተነሳ | 0 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00221 | የጂጂጂኪያ አማች እናቱን ሰርፕራይዝ ሲያረግ ይመስለኛል ባልሳሳሳት 🤔 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00222 | የትምህርት ስብራታችንን ለማስተካከል ቆራጥ አመራር እየሰጠ ያለ ድንቅ መሪ | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00223 | ወያኔዎች የብልፅግና ኦነግን ማጅራት በማከክ ወልቃይት ጠገዴ ራያን እናገኛለን የሚለውን የቀን ቅዠት ትታችሁ ይልቅ እንደ አባይ ፀሃዬ፤ ስዩም መስፍንና አስመላሽ ገስላሴ ሞት እር | 0 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00224 | እኛም ጦርነት ላይ ነንኮ😋😋😋 እስራኤል የቃልኪዳን ሀገር ልጆች ናቸው 🤗 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00225 | ፑቲን በዩክሬን ላይ ወታደራዊ ጥቃቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ዛቱ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00226 | ትክክል እየተሰራ ነዉ። ሸዋ ሮቢት ደስ ይላል። ባህር ዳር ሲደርስ ደሞ በጣም እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ።ከዛ በራራን እናሳምራታለን። ላንቺ | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00227 | ሚሊየኖችን በጅምላ የምትጨፈጭፉ ደመጠጭወች ሰው ሞተ ብላችሁ ስታዝኑ እንደማየት የሚገርም ነገር ይኖር ይሆን | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00228 | የጎንደር አካባቢ ሰው አንተን ምንም ማድረግ ባይችል ዘር ማንዘርህን ከማንኝውም ማህበራዊ ግንኙነት ማገድ ነበረበት ለምን እንደዚህ እንደማያደርግ አስገራሚ ነው ባንዳ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | [
"anger",
"disgust",
"surprise"
] |
amh_train_track_b_00229 | ክክ ከአብይ በላይ ወንጀለኛ የለም | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00230 | ይህንን ለመፍታት ጥሩ ስራ እየሰራችሁ እንዳለ ሁሉ በሀይማኖት በኩልም ተነሳዉን ጉዳይ ለመፍታት ጥረት ቢደረግ መልካም ነዉ፤፤ የእምነት ጉዳይ አቅሎ ማየት ጥሩ አይመስለኝም ፡፡ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00231 | እንደ ህብረት ደስ የሚል ነገር የለም ? | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00232 | አይ ኢቲቪ ስንት ሰው በላ ነካሽ የሰው ውሾች በየቀኑ ሲያርዱ ሲያፈናቅሉና በአካል ላይ ጉዳት ሲያደርሱ እና ሲሰውሩ ሮጣችሁ አትዘግቡም ስለ ባይደን ውሻ 111 ሰው መንከስ ዜና ስትሰሩለት ትንሽ እፍረትና ሰው ምን ይለኛል መተዛዘብ ቀረ ? ነገሩ ምን ታደርጉ በአሜሪካ መንግሥት በጀትስ አይደል በአስተሳሰብ ያልዘመነውና ያልተሻገረው ሚዲያችሁ የሚተዳደረው ማፈርያዎች ናችሁ ። | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00233 | አሜሪካዊው ራፐር ዲዲ ድጋሚ በመድፈር ወንጀል ክስ ተመሰረበት | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00234 | ጋሽ አብይ አህመድ ይህን ወደብ የሚባለዉን አሻንጉሊት የመጠዉ ጥሩ ነገር ሠርቷል ጀግና ለማባልና በሀገሪቷ ዉስጥ እየስፈፃመ የላዉን ጭፍጫፋና ዘራፋ ትኩራት የመስቀያሪያ አጀንደ እየሠራ ነዉ እንጅ እዉነተኛ ወደብ ፈለጊ ሆኖ አይደለም ወደቡ አንጋብጋቢም አይደለም | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00235 | ምራቅህን እይትፉህ አታውራ አህያ ቡቅባቃ ድቅዳቃ ! | 0 | 3 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00236 | ይህ የምዕራባውያን ልገሳ ውጠቱ አደገኛ ነው ሩስያ በእነዝህ መሳሪያዎች ከተጠቃች ብቀላዋ ኒውክልር ቦምብ በተለያዩ የዩክሬይን ከተሞች ላይ ማዝነቧ አይቀርም በዝህም አጋሮቻ ጣልቃ ብገቡ | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"fear"
] |
amh_train_track_b_00237 | ተመስገን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አደራ በአቋማችሁ ጽኑልን ማኅበረ ቅዱሳን በምንም አጋጣሚ የቀን ስራም ሰርተን የገንዘብ ድጋፍ ኤንደግፋለን እንጂ በገንዘብ ሰበብ ምንፍቅርና እንዳይገባብን ብጥር ጥርት እንዳለች ለልጅ ልጅ ማድረስ አለብን ይሄ ደግሞ የሁላችን ትብብር ነው ተስፋ ያደረግነው ማለትም የእስካሁኑ አገልግሎት እሚያኮራ ስለሆነ ነው | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00238 | እኔም ተጠራጥሪያለሁ ። ለዛም ነው አስትያዬት ከመስጠት የተቆጠብኩት ። ግን አይልም አይባልም ከዚህም የከፋ እያደረጉ ነው ። | 1 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"fear"
] |
amh_train_track_b_00239 | በኦሮሞ pp እጅ ካሉት በላይ አስፈሪ የሆነ የለም። ሃላፊነት የሚሰማቸው ፍጡራን አይደሉም ? | 0 | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust",
"fear"
] |
amh_train_track_b_00240 | ማቲው ፔሪ ለሕልፈት የተዳረገው ኬተሚን የተባለ መድኃኒት ከልክ በላይ በመወሰዱ ነው ተባለ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00241 | የዲማሽ አስገራሚ ሙዚቃ ነፍሴን ይሞላታል ፣ ደስተኛ ያደርገኛል stranger tour elamorenti thestoryofonesky | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00242 | ሰልፍ ማለት እጅ አጣምሮ እንደማውራት አይደለም ሞት ያስከትላል መሰዋት ደግሞ ተስፋ ለሚታይበት ነገር ቢሆን ሕገመንግስቱ ይፈቅዳል የሚያስተዳድረን መንግሥትስ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00243 | አንተ ብቻ ብልጥ! ሰይጣን አወዳደቁ የከፋ ነው ያንተም እንደዛው ነው! | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00244 | ሰበርበአዲስ አበባ ያልታሰበ አስደንጋጭ ጉድ እልቂት ተደግሷል ጌታቸውና ታደሰ ወረደም አአ ናቸው abel birha via | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"fear"
] |
amh_train_track_b_00245 | እንኳን ደስ ያለህ ውድ | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00246 | የእናትም ጨካኝ አለ ለካ አይዞሽ አልፎ ታይዋለሽ ጀግኒት ዋናው ተስፋ አልመቁረጥሽ ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00247 | እናት ስትደሰት እደማየት ምን ደስታ አለ | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00248 | "በዚህ ስምምነት የሚጎዳ ማንም ሃገር የለም፤ ሕግም አልተጣሰም" የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00249 | ዝነኛው ፓስተር ቲቢ ጆሽዋ ምዕመናንን መድፈሩን እና ማሰቃየቱን የቢቢሲ ምርመራ አጋለጠ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00250 | ቻን ዛሬ ወንድ ወጣክ ጉሩ ደግ አደረገሽ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00251 | #ቶማስ እውነትህን ነው ሁላችንም አስመሳዮች ነን ጢርሷ ነው ሚማጣልኝ ይላል ቂጧ ማለት ፈርቶ እኮ ነው ለጌጤም ይሔን አስመሳይ እዪው በላት እሺ ማቶስ😏 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00252 | hasssen mohammmed የናንተ ጥላቻ ይገርመኛል, የአንድ አግሪ ህዘብ መሆናችን ከቶም የራሳቸው ይመስለኛል። | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00253 | ሀማስ እንዲህ በቀላሉ አይጠፋም። ምክንያቱም የዛሬ 20 ወደ ኃላ እንመለስና ብናስብ የእስራኤል እና የእስራኤል አሽከሮች ሀማስ አጠፋነው ሲሉ ነበር። ነገርግን ሃማስ እንዲህ እሷ እንደምታወራው ያለ ድርጅት አይደለም። የእስራኤልን የስለላ እና የድህነት የሮኬት መከላከያ ሸውደውና ሸዋውደው በእስራኤል ከሚፈልጉት በላይ ጥቃት ፈጽመዋል ወደፊትም ጥቃት ይፈጸማሉ የእስራኤል መንግሥትም ከቀጠናው ሕዝቡን ጥሎ ወደ አሜሪካ ይሄዳል። የእስራኤል እና የፍል | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00254 | የቢቢሲ የመቶ ዓመት ዕድሜ እና 10 ትውስታዎች | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00255 | ጀግኖች የመኖች የሀማስ ታናሽ ወንድሞች የሂዝቡላህ ድል ለፍልስጤም ሞት ለእስራኤል ለሰው በላ ሰይጣኖች ጃልማሮ እና እስራኤል እሴት እና እህፃን ላይ ነው ወንድነታቸው ንፍሮውች | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00256 | አቶ አረጋ ከበደ ስልጣነወን ለማቆየት ብለው የህዝብን ስቃይ ደብቀው አያውሩ ለክልሉ ሚመጠን ሀቅም ስልጣን የሎትም ወሪ ብቻ ነው | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00257 | እራሳችሁ ለጥፋችሁ ማስጮህ ትንሽ አይከብድም? ቢዬንስ ትንሽ እውነተኛ የሚመስል ነገር ለጥፉ በናንተ ቤት ህዝቡ ደደብ ነው በቃ። | 2 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00258 | መጣም ደስ ይላል ግን ልብ አጠልጣይ ነው | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00259 | መቼ ነዉ ፈዉስ የምጀምረዉ አልፈወስም ካለክ እንለመድከዉ ፕራንክ ነዉ ትላለክ።አመዶ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00260 | በዋነኛው የናይጄሪያ አየር ማረፊያ የአውሮፕላኖች መንደርደሪያ መንገድ መብራት ተሰረቀ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00261 | kidì ënåtèn nãfàkì እናንተ ለአለም ትጨፍሩ ያለ ለእግዚአብሔር መጨፈር አያሳፍርም ከተጨፈራም እሱስ ከዘለዓለም ሞት አምልጧል ለአንተ እልባኝ እንጂ ከፍርድ አሜልጥ ወንድሜ አንተም እቺ አለም አታላይ ናት ያለ ክርስቶስ ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላላመነ፣ አሁኑኑኑ ተፈርዶበታል።” — ዮሐንስ 3፥18 (አዲሱ መ.ት) ፍርድ ውስጥ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00262 | ብሊንከን የጋዛ የተኩስ አቁም ጥሪን ውድቅ አደረጉ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00263 | ምን አለበት አቢይ በሚባል ውሻ የሚነከሰውን የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ ብትናገሩ! ማፈሪያ ሁላ! | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00264 | የማንደግፍህ ትክክለኛ ዘርኛ ውሽታም አጭበርባሪ ስለሆንክ እንጠለሃለን በነተ ግዜ አማራው ተስቃየ ከቤቱ ተባርሩ ሞተ ተስደደ እና ምን አይተን እንደግፈ የሳዝና | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00265 | እህህ በጣም ያሳዝናል ወይኔ ወገኔ | 0 | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00266 | ወሬ ምን ያደርጋል! | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00267 | አይ የነገራ ነገር። ግራ ገብቶህ ነው። ስጋት ላይ ያለኸው አንተ ነህ። ያማራ ስም ተውሶ አማራን ይሳደበል። ዘላን። ከብት ጭራ ላይ ተንጠልጥሎ እበት ሲንጠባጠብ ያደገ። አረመኔ። | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00268 | በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመው ግፍ መከራ መጠኑና ጥልቀቱ የሰው ፍጡር ከሚገምተውና ከሚያስበው በላይ ነው የአማራ ታጣቂ ሐይሎች በሸራሮ ከተማ በእርጉዝ እናት ላይ ፆታዊ ጥቃት እና | 0 | 2 | 0 | 0 | 2 | 0 | [
"disgust",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00269 | የሰው ልጅ ትኋንን ማጥፋት ያልቻለበት ምክንያቱ ምንድነው? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00270 | በጣም ያማል 💔 ፈጣር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ | 0 | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00271 | የአራት ኪሎ ጀግና ነበር።የአበሻ ፌት ደፍሮ የማይቆም ፈሪ ቦቅቧቃ ነው።በቅልብ ጠባቂዎቹ ተደብቆ አገር ያጠፋ ደም እንደ ጎርፍ ያፈሰሰሰ፡የጓደኞቹን ሕይወት የቀጠፈ ርጉም አረመኔ መደዴ መሃይም ነው። | 0 | 3 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00272 | አበባዋኢትዮጵያ በኩብረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የሎሬት ተሸላሚ የአፍሪካዊያን ኩራት የኢትዮጵያዊ መሪ ዘመን ethiopia | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00273 | መን አቃጠለህ አንተ ሴሰኛ ሶፋንያስ | 0 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00274 | ከዚህ ቦሃላማ ምንንም መርዳት ያስፈራል ምድረ ውሸታም ነውረኛ ህዝብ | 1 | 2 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust",
"fear"
] |
amh_train_track_b_00275 | ‘የአፍሪካ አቪየሽን አባት’ የሚባሉት አቶ ግርማ ዋቄ ማን ናቸው? ለምንስ ከሰሞኑ አነጋጋሪ ሆኑ? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00276 | ስለ ሬጌው ንጉሥ ቦብ ማርሌይ አራት አስገራሚ እውነታዎች | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | [
"surprise"
] |
amh_train_track_b_00277 | አያጅቦ ግርማ የሽጥላ ከህዝብ ጋር ወግኗል የሚል የጅላጅል ዘፈን እያደመጥኩ ነው ከአንድ ሳምንት በፊት ድንገት ከንቅልፉ ሲነቃ በተግባር ለአመታት ያሳየን ጥልቅ የአማራ ጥላቻው | 0 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00278 | ከኢትዮጵያ ህዝብ የሠረቃችሁትን በሀገሬ ውስጥያሉትን ፎቆች ባንክ ውሥጥ በሚስቶቻሁ ያሥቀመጣችሁትን ገንዘብ በየውጭ ሀገር ቤት በመግዛት ዶላር ያስቀመጣችሁትን በቅርብ ቀን ወደ ደሀው ህዝብ ተመልሦ ሥራ ለህዝቡ ይከፈታል ከረሀብ ይገላገላል ደሀው ሕዝብ ዝናብ ከሚያፈሥበት ቤት አይሉት ደጅ አይሉት በስቃይ የሚኖሩት ሥምንት ዘጠኝ ልጆች በስቃያ ለምታሣድጉት ማሣ በልት እራት የማይደግመውን ደሀ ሕዝብ እግዚአብሐር እንባችሁን ቆጥሮላቸሁ ዶክተር አብይን | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"anger",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00279 | ሸለፈታም የባሉት አረመኔ ኤርትራውያን ናቸው አረመኔ ኤርትራውያን ከምድር ገፅ ካልጠፉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም መኖር አይችልም አረመኔ ኤርትራውያን የምንግዜም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው | 1 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00280 | ይህ ዜና ለአንዳንድ አውሬ እንሰሳዎች ደስታ የሚሰጣቸው አሉ።በጣም የሚያሳዝን ነው።የማንኛውም ሰላማዊ ሰው ሞት ሊያስደስት አይገባም | 1 | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | [
"anger",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00281 | ኧረ ይሄ የአመቱ ምርጥ ውሸት ነው😀😀😀 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | [
"disgust",
"surprise"
] |
amh_train_track_b_00282 | ለአንድ ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ ያህል አይናችንን ለአፍታ ሳንነቅል ጀዋር ከጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ ተከታተልን እንደ ሌላው ጊዜ ሁሉ ጀዋር በእራሱ ተይዙ የነበረውን የቀጥታ ስርጭት ሪከርድ በእጥፍ በጣጠሰው ከ60 ሺ ተመልካች በላይ በዩቲዩብ በቀጥታ የተከታተለው ሲሆን በቴሌቪዥን ስርጭት ደግሞ ከተማዋን ፀጥ ረጭ ያደረገ ክስተት ተፈጥሯል ዝምታ ነግሶ ጫጫታ ጠፍቶ መጠጥ ቤቶች ሳይቀሩ ዘፈን ቀንሰው የጀዋርን ቃለመጠይቅ ተከታት | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00283 | identity crisis ይለበት house slave! ይህ ሰው ዶክተር አንጋሳ በሚገባ የገለፃቸውና አባት የሌላቸው ዲቃላ አይነት ይሆን? | 0 | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00284 | ኢንሻአላህ ነስር የንፁሀን ደም የህፃናት ሞት ይፉረድባቸዉ | 2 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00285 | የሚገርም ነው ታምረኛው የኢትዮጵያ ሀገረ ጠቅላይ ሚንሰተር አይተኘም ሰራ ይሉችሀል እንዲህ ነው ሁሉም ሰው እደሱ ለሀገሩ ቢሰራ የት በደረሰ ኢትዮጵያ ሀገራችን | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00286 | ዋዋዋዉ ደስ ይላል ሚኮ እንኳን ጌታ ራደህ በቤቱ”ያጽነህ። | 0 | 0 | 0 | 2 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00287 | አንተ ማለት ሰው አፍ ውስጥ ድንገት የሚገባ ትንኝ ነህ። ሚቀኛ፣ አክ እንቱፍ። በረከት ብሎ ስም፣ የቁጩ (fake) ክርስትያን። | 0 | 3 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00288 | ? የራስህን አገር ሰላም ርቆት፤ ሕዝቡን violence እረፍት ነስቶት፤ ሁሉ ነገር ጭንቅ ሆኖ መፍትሔ ሳታመጣ ሌላ አገር ሄደህ እና | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00289 | በ7 ወሩ ማግኘት እኮ ምስጋና አያስፈልገውም ይልቅስ የተቋሙን ድክመት ነው የሚያሳየው | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00290 | አብ አለ፡፡ 1 ጴጥሮስ 117 ሀዋርያዎቹ አሉ፡፡ ማቴዎስ 1928 ፃድቃን አሉ፡፡ 1 ቆሮንቶስ 62 tweet ካረገው ሰው ነጥብ ባንርቅ ጥሩ ነው፡፡ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00291 | አለም ምንያህ ኢፍትሀዊ ዲሞክራሲን የሚያቀነቅኑ የምእራባዊያን ሀገራትም ምንያህል መናፊቅ አታላይና ቀጣፊ ጨካኝና አረመኔ እየሆኑ ነው? የኢራቅ የፊሊስቲን የአፍጋንና የሌሎች ንፁሀን ደም መፍሰስ የሀገራት መፍረስ በቀጥታ ተሳታፊዎች ናቸው አሁን በፍፁም ስለ ፖለስታየን ንፁሀን ደም እዲፈስ ይተባበራሉ ስለገዳይ አረመኔ እስራኤል ያነባሉ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00292 | ለእስራኤል ምንም አይነት ሀዘን አይመጥናቸውም ጭራሽ ለደረጉት ነገር እዴትም ብለው ሀዘን ቢገጥማቸው በቂ አይደለም | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00293 | እኔ ያልገባኝ ነገር መጀመሪያ ማን አይዞህ ብሎት ነው ከአሜሪካ ጋር ሰጣ ገባ ውስጥ የገባው? ኮትኩተው እንዳሳደጉት አለቆቹ እየታዘዘዘ የስልጣን ዘመኑን እያራዘመ መኖር አይችልም ነበር ወይ? አሁንእኮ ሁኔታው አይኑን አፍጥጦ ገሀድ ወጥቷል በሀገር ላይ ስንት እልቂት የፈፀሙ ሰወች ለህግ አይቅረቡ፣ ተይዘው የታሰሩ ሰወች ይፈቱ የሚለው ትዛዝ ከአሜሪካ ከመጣና መንግስትም ተቀብሎ ከፈፀመ የሀገርን መከላከያ ሠራዊት እንዲጨፈጨፍ ትዛዝ የሰጠው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger"
] |
amh_train_track_b_00294 | እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተስብህ የይጌን ባለቤት ሳላደንቅ አላልፍም የሷ ውጤቶች ናችሁ | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | 0 | [
"joy"
] |
amh_train_track_b_00295 | ምን መጠየቅ ያስፈልጋል አብይ እኮ ኢስራኢል ወራሪ ሀገር ነች ብሏል | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | [
"anger",
"disgust"
] |
amh_train_track_b_00296 | ሞት ሚስጥር ነው ድንገት ነው ከች የሚለው ያለ ቀጠሮ እኛ ብዙ እናልማለን ብዙ እናቅዳለን ብዙ እናስባለን ሞት ግን ሁሌም ከጎናችን ነው ድንገት ከች ይልና ወደ ሌላኛው ዓለም እንጓዛለ | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | [
"fear"
] |
amh_train_track_b_00297 | ይሄ የዋህ ህዝብ እኮ መንግስት አለ ብሎ ያምናል በተለይ የአአ ህዝብ መንቃት አለበት ተኝቷል ወለጋእና አሩሲ የሚፈፀመዉ ዘግናኝ ድርጊት ከበሩ እየመጣለትነዉ | 1 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"anger",
"disgust",
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00298 | ፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ከየትኛውም ግዜ በላይ ከቤተ ክርስቲያን ጎን መቆም ያለብን ግዜ ነው ብዬ አምናለሁ ጫናው በአባቶቻችን እና በቤተ ክርስቲያን ላይ እየበዛ እየሄደ መሆኑን በግለጽ እና በድፍረት ከአባታችን ሰምተናል ለሰላም ሲባል ከቀኖና ውጪ የተሠራውም ሥራ ሰላም አላመጣም በተቀራኒው የቤተ ክርስቲያንን ፈተና እና ስቃይ ነው የጨመረው ሆን ተብሎ የአባቶቻችንን እና የቤተ ክርስቲያን ክብር የማዋረድ እና ተራ ተርታ ተቋም አድ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | [
"sadness"
] |
amh_train_track_b_00299 | የትግራይ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ ማን ናቸው? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | [] |
amh_train_track_b_00300 | በጣም ያሳዝናል የአላም መግሰታት ከቁጣ መግለጫ የዘለለ ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዳቸው አላህ የፈራጆች ሁሉ ፈራጅ ነው አልሀምዱሊላ የጊዜ ጉዳይ ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 3 | 0 | [
"sadness"
] |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.