id
stringlengths
23
23
text
stringlengths
12
280
anger
int64
0
3
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
3
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
3
emotions
sequencelengths
0
3
amh_train_track_b_00301
ይሄን ሁሉ እያወቅ ለም ነው ኣንተ ለተሳዳቢዎችና ጦርነት ቀሽቃሾት ጋዜጤናዎች ሽልማት የሰጥሃቸው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00302
በቡድን ጋንግሪን፣ በ መሪዎች እብሪት የቀጠለው አገር ከመሠረቱ የማናጋት ዕቅድ አስፈሪ ምዕራፉን ቀጥሏል! የማይጠፋ ቀውስ ምንጩ የተዳፈነ ዝምታ ነው!
0
1
1
0
0
0
[ "disgust", "fear" ]
amh_train_track_b_00303
ሞት ከተባለ እንዲህ ነው ሞት በእህት ጽጉ የኋላሸት via
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00304
እንኳን ደስ አላቹሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በአየር ሀይላችን በዓል ቀን የጋብቻ ቀለበት ስለአረጋቹ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00305
አንጀቴ አሮ ከስሏል እንጅ ታርሰኸው ነበር እድሜ ይስጥህ እንዲህ ሰው ሲነካ
0
0
0
1
1
0
[ "joy", "sadness" ]
amh_train_track_b_00306
እወለዳለሁ ብሎ ከተወለደ፥ እሞታለሁ ብሎ ከሞተ፥ እነሳለሁ ብሎ ከተነሳ፥ እመጣለሁ ብሎ አይቀርም፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00307
ይሄን ትቢት የተሞላዉ ንግግርህን በኤርትራ ላይ ነዉ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00308
አንተ ቅማላም ትግሬ አንተ ተቀበልክ አልተቀበልክ ኤርትራውያን ደንታ ይሰጠዋል እንዴ የሆንክ እበት አላህ ወ አክበር
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00309
እስት ለኢትዮጵያ 82ቱ ብሄሮች ያላችሁትን ጥላቻና ንቀት አስብ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00310
የፖለቲካ ጥያቄዎች በኢትዮጺያዊነት ጥላ ስር ብቻ እንደሚፈቱ የቢሄር ድርጅቶችም ጭምር ማመን ጀምረዋል። ከዛ ውጪ ያለው መንገድ የማያባራ የግጭት መንገድ መኮኑን መገንዘባቸው መልካም ነ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00311
ሰው ከዘላለም ሞት ሊድን የሚችለው በመልካም ስራውና ለፈጣሪ ላለው ፍጹም እምነት፣ለቃሉ ታዛዥና ተገዢ እንጂ ሀይማኖት አያድነውም።
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00312
እግዚአብሔር የሰውን ደም በከንቱ የሚያፈሱትን አረመኔዎችን አጥብቆ ይፀየፋቸዋል የሚፈሰው የሚስኪኑ አማራ ገበሬ ሐረጋዊያን ህፃናት ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ነው ብልፅግና በግብሩ ብልግና የሆነው የጨካኞችና የአረመኔዎች ስብስብ ነው በጠንቋይና በሐሰተኛ ነብይ የሚመራ እብድ ንጉስ እድሜው አጭር ነው አወዳደቁም የከፋ ነው ይ
2
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00313
ያንተ ተከፍቶ አየነው መንጋ ሱማሊላንድ ቀይባህር ነች ስትባል አዋ የምትል 30ሚሊየን ህዝብ ተርቦ ከ5 ሚሊየን ህዝብ በላይ ተፈናቅሎ 600 ልማታዊ ፍብሪካዋች ተዘግተው ከ4 ቢሊየን አመታዊ ገቢ ወደ 2 ቢሊየን ዝቅ ባለበት 33 ሚሊየን እዳ መክፈል ያቃታት ሀገር ነች አይምሮህ የተከፈተው ሰውየ ደግሞ የምትለው ነዳጅ ተብለን ተንበሸበሽን ዝናብ ታዘንባላቹ እንደዱቄት የተበተነ ጋር ትደራደራላቹ እኩያን በሌላው የደረሰው ግፍ መከራ መፈናቀል ግድያ
3
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00314
የኢትዮጵያ ታሪክ እያደር ግራ እየገባው ተቸገርንኮ ጎበዝ ሰዎች ታሪክኮ አይቀየርም እንዳለው ልቅም ተደርጎ ነው የሚፈሰው አጭበርባሪ ሁላ እንዲሁ ግራ እንደገባችሁ ምድር ተጠቅልላ ታልፋለች
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00315
በመሰረቱ የኦሮሞ ወንድ ታማኝ ነው በትዳሩ ጨዋና ቤቱን አክባሪም ደሞ ከዘመኑ ጋ አገናኙት አሏቹህ ግን ልጅ ፊት እንዲ ያለ ፕራንክ አትስሩ አይምሮው ወስጥ መጥፎ ነገር ይቀረፃል
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00316
ፍጹም ዕውነት ነው! ይሁን እንጂ፤ ይኼን አውቆ ለነፃነቱ የሚታገል ማን ነው? ሁሉም ነፃነትን የሚፈልገው በሌላው ሞት ስለኾነ፤ በሁ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00317
ሬሳው እንኩዋን በክብር አልተቀበረም ፤ መርዶ ነው ፤ ሬሳው የትም ነው የቀረው ። ለክብሩ ነው የፈነራል ስነስራቱ የተደረገው ። ያማል ለጤነኛ ሰው ።
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00318
ወይ መከራ የኔናት አላሕ በደልሸን የምትረሸበት በደሰታ የሚቀየር ዘመን ይሑንልሸ ውዴ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00319
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭🙏🙏🙏
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00320
አለምነህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አለም የሚዘግበውን ዜና ነው የምትዘግበው ማንም ተነስቶ ቢሳደብ ቦታ አትስጣቸው የራሷ አሮባት አሉ ምነው አገራቸው ለሚፈሰው ደም አልጮሁም አንተ ዘግብልን በዚህ በሚያምር ድምፅ እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ሰላም ያድርግልን
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00321
ሶፎንያስ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ደነገጠ ለእኛ ግን ከልጇ ከአምላኳ ዘንድ ታስታርቀናለች
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00322
አምላኬ ሆይ ምን አለ ጦርነት የሚባል ነገር ባይኖር
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00323
ባይናንስ፡ የዓለማችን ግዙፉ ክሪፕቶከረንሲ መገበያያ ኃላፊ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ጥፋተኛ ነኝ አሉ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00324
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ዘማሪያችን እንኳን ደህንና መጣክ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00325
አይ ebc የብልፅግና ማይከ እንደሆናችሁ ትኖሩ። የዜጎቻችን ሞት ና ራብ አንዲት ቀን አትዘግቡም። ስለ አሜሪካ ውሻ መንከስ ምን አገባን።
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00326
ችሎታህ የማይዋጥላቸው ጠላቶችህ በውሃ ላይ ስትራመድ ቢያዩህ ዋና ስላማይችል ነዉ ይሉሃልጠላቶች መልካም ነገር እንዲገጥምህ በአፋቸው ምኞታቸው እንደሆነ ይገልፁልሃል መልካሙም
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00327
አቤል ግን ያአማራ ጥላት መሆንህን ስላሳወከን በጣም እናመሰግናለን የአማራ ልጆች ይሄን ሚዲያ አንሰብስክራይፖ እያደረጋቹህ እንድትወጡ በሚጨፈጨፈዉ በአማራ እጠይቃለዉ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00328
የ aa twitter page ላይ ስለነዚህ ግለሰቦች የተፃፈ ምንም ነገር የለም ማስረጃ ካለሽ ብታጋሪ መልካም ነው አለበለዚያ መሰረተ ቢስ ውንጀላ ይሆናል
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00329
አሁን አዳሜ ድንገት የኦርቶዶክስ ራስ የሆነችውን የአክሱም ጺዮን ቤተክርስቲያን መዳከም መታረዝ መጠማትን ተከትሎ ኦርቶዶክስን ለሁለት ሰነጠቀልህ ምናልባትም ለዐራት። ቀጥሎ ሁሉም እስላ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00330
ክልሎች ጽንፈኛ አመለካከት የተሸከሙ ወጣቶችን አዲስ አበባ ላይ ማራገፍ ማቆም አለባቸው። ከተማዋ አስፈሪ መሆን የጀመረችው ባለፉት 5 አመታት በተደረጉ ፍልሰቶች ነው። አላማው ያልታወቀ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00331
አምላክ ክርስቶስን ተንበርክኮ በፀሎት ማናገር ነበር ከፍ የሚያደርገው። ጆ ባይደን የሴጣን ተላላላኪ የሆነ የጨረጨሰ በዳይፐር የሚንቀሳቀስ አስቀያሚ ሽማግሌ ነው። እሱን በስልክ ከምናወራ በፈጣሪ አርዳታ መተማመን ይሻል ነበር። ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች።
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00332
በጣም የሚገርም ነው አይሁድ ሲሳለቁ እንሆ ንጉሳችን ይሉ ነበር ቅዱስ ህያው የእግዚአብሔር ልጅ እግዚእብሔርወልድ እየሆነ ያልው ነገር እጅግ ከበደን በሰማይ መን
0
0
0
0
1
1
[ "sadness", "surprise" ]
amh_train_track_b_00333
የሚገርም ነው wow ካሁን ቡሃላ የሚያባላን ታሪክ ትርክት ወይም ሃውልት አያስፈልገንም ብራቮ አብቹ እና አዳነች
0
0
0
1
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00334
ይሄን ድምፅ፣ እንዚህን ቃላቶች የት ነው ያማውቃቸው ብዬ ሳስብ ፣ መልሱ ድንገት ብልጭ አለልኝ። ከአምስት አመት በፊት የሰፈራችን የነዋሪዎች ፎረም ሰብሳቢ የነበረ ጥርብ ኢህአዴግ ትዝ አለኝ ።
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00335
ለሚሰማና ለሚያነብ ሰው ይኸ ግልፅና አጭር መልዕክት ነው ለማይሰማው ደንቆሮ ደሞ አንዴ እየሰማ ስለማይሰማ ይኸ ህገመንግስታዊ መብት ነው የራስክን እምነት ተከተል አይመለከትህም በለው
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00336
ይህን አስፈሪና አደገኛ አካሔድ ኢትዪጽያ አለችን? ያሰኛል መንግስትስ አለን? ዛሬ በባጃጂ ሺፌሮች ላይ የሚደርሰዉ ኢሰብአዊ ድርጊት ነገስ በነማን ላይ ይመጣ ይሆን።
0
0
1
0
0
0
[ "fear" ]
amh_train_track_b_00337
ሻኪራ ጄራርድ ፒኬን በተመለከተ ያወጣችው የሙዚቃ ቪዲዮ ክብረ ወሰን ሰበረ
0
0
0
0
0
1
[ "surprise" ]
amh_train_track_b_00338
የአማራ ብልጽግና እውነት አምኖበት ከሆነ በጣም የሚገርም መግለጫ አውጥቶል ባለፈ ታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሀገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው ከመግለጫው የተወሰደ
0
0
0
2
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00339
በሶዶ ከተማ ትላልቅ ፎቆች ሲሠሩ አንድ የተዘነጋ ነገር እየተስተዋለ ነውይኼውም በእያንዳንዱ ሕንፃ ሥርና ዙሪያ parking የመኪና ማቆሚያዎች አብሮ ከፕላን ጀምሮ እስከ ግንባታ ሂደት ትልቅ ትኩረት ቢሠጣቸው መልካም ነውምክንያቱም ለከተማዋ ተጨማሪ ውበት የሚሠጥ ሲሆን ዘመናዊነትን ከማላበስም አልፎ ለማዘጋጃ ቤቱም ተጨማሪ የገቢ ምንጭም ሊሆን ይችላል
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00340
ያሳዝናል ጀዋር ወደ ተራ ካድረነት ተቀየረ አብይን ለመደገፍ ብሎ ይዘባርቃል ከአብይ ባልተለየ ለጥቅም ብቻ የሚያወራ ሰዉ መሆኑ ያሳዝናል
0
1
0
0
2
0
[ "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00341
እንካን እርስዎም ከነቤተሰብዎ አደረስዎ ! ግን እዚህ ላይ በእርስዎ እንካን አደረስዎ ምን አይነት ሰው ነው ዲስላይክ የሚያደርጉት በጣም የሚገርም ነው እንካ
0
0
0
1
1
1
[ "joy", "sadness", "surprise" ]
amh_train_track_b_00342
ውበትና ደምግባት ከንቱ ነው የምመካበት በእግዚአብሔር ይመካ በአፈር መልክና ውበት አይመካ ወንድሜ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00343
?እሼ ስርፕራይዝ ተደረገ አለቀሰ እና የናቷን ማስታወሻ ወርቅ የሰጠችው ጀግና via
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00344
ጥቁር ለብሶ እያላዘነ ሀዘን የተከናነበዉ ማን ነዉ?
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00345
እንደ ልማድሽ እሱንም ፐተሽ ለላውን ሌማሴር ግንድ እየፍልግሽ ይሆናል ባክሽ አናውቃቹም ሆዳም ሁላ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00346
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ አዲስ ፓርቲ መሠረቱ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00347
ወይኔ አንጀቴን በልታኝ ነበር ጌታን ደሞ ያንተ ትዕግስት የልጃቹ ማማማር ባለቤትህ እንቁ ናት she have a big true love be blasssd !!!
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00348
የአማራን ልጅ በአሁኑ ሰአት መከላከያ ለመግደል ምን እየሰራ እንደሆነ መሬት ላይ ወርዳችሁ እዩት በጣም ያሳዝናል የሚሰራው ስራ ወያኔ በወልቃይትም በራያም እየተጠጋ በቦታው ሰው እየሾመ ነው
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00349
እሽ አይተነዋል ወደነዋል ግን በጀት የለንም🤣🤣🤣
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00350
እብካቹህ የሄን ዲያቢሎስ አብይ አህመድ ንፁሓን ሽማግሌዎችሕፃናቶችና ሴቶችን የሚጨፈጭፍ ዓረመኔ አክብረህ አንቱ ብለህ ጠ ሚኒስትሩ ዶክተር ብለህ ስትጠራው መስማት ይዘገንናል የኢትዮጲያ ጋዜጠኞች ታሳፍራላቹህ እኛ ፋኖች ላይክ እናደርግም
1
3
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00351
አዲስ አበባ ውስጥ ፍቅረኛውን በእሳት አቃጥሎ ለሞት ያበቃት ተከሳሽ ሞት ተፈረደበት ethiopia addisababa
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00352
በፊሊፒንስ አንድ ዲጄ በቀጥታ ሥርጭት ላይ ሳለ ተገደለ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00353
ሌባ ምን ያምርብሀል እራስህን በመስታወት ስላላላየከው ይሆናል፡ ግን የ businesss አፈጣጠርክን ሳላደንቅ አላልፍም ፣በቃ እኛ ሰዎች ህይ ነገር ገንዘብ ያስገኛል ከተባልን ገሀነምምም ቢሆን ለገንዘብ ስንል እንሄዳለን አይይይ ያንተ ደግሞ ከፋ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00354
ዶክተር ዐብይ ከነበሩብን የታሪክ ዕዳዎች ተላቀን የኢትዮጵያን አኩሪና ነባር ታሪካዊ ዕድሎች በመጠቀም ያሉንን በጎ አጋጣሚና ሁኔታ ያገናዘበ ዘመኑንን የዋጀ ውሳኔና ተግባራትን በመፈጸም የሀገሪቷን ከፍታ ለማረጋገጥ እየሰራ ያለ ድንቅ መሪ ነው
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00355
ትልቅ የሚሰጥ ታሪክ ነው አገልጋይም ከአሸዋና ከሲቢንቶ አልተሰራም ስጋ ለባሽ ነው ስናገለግል ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ምከንያቱም ሌላው ተገልጋዩ እንደምሳሌ ስለሚያየን ንቁ መሆን አለሀሳብ ፈፅሞ አንስተውም ይላል ቃሉ ሰናማክርም ለብቻ ማማማከር የለብንም ሌሎችን የአገልግሎት ሸክም ያላቸውን ማካት የአንተ ማዘን በዛ ሸክሙ ያንተብቻ መሆን የለበትም የቤ ክር ጭምር እንጂ ብቻህን ስለተሸከምክ ነው ለውድቀት የተዳረከው አሁንም ኦር ምህረት ያድርግ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00356
ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00357
መንግስት የአማራ ክልልን አጥፍቻቸው ልጥፋ ካላለ በስተቀር አሁን በሚያካሂደው ጅምላ ጨራሽ ጦርነት ምንም አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት አይችልም
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00358
በጣም የሚገርም ነገር ቢኖር ገንዘብ ወጪ ስታደርግ በወጣህ ብር መጠን በፐርሴንት ይቅርጣል ፣ ንግድ ባንክ የደሃውን ብር ዘርፉ ስለጀመረ ገንዛባችውን ወደ ግል ባንክ እናዙር
1
0
0
0
0
1
[ "anger", "surprise" ]
amh_train_track_b_00359
የአቶ ንጉሤ እጅግ ግሩም ማወቅና እውቀት የታየበት ስሆን ዶሩ ግን በወያኔ ፓለቲካ በደንብ ተኮትኩቶ ያደገ ይመስለኛል አብዛኞቹ ተሳታፊዎች እና አወያይ ካድሬ ካድሬ ሸተውኛል ዋናው የጎሣ ስርዓት ባለበት ሀገር ሠላም የለም
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00360
ንፁሀኖችን ሲገል ከርሞ ሞት የራሡን ቤት ሲያንኳኳ ልቡ ተሠበረ በሠፈሩት ቁና ማለት ነው
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00361
ምንም ፋይዳ የለውም መንግስት አለሁ ለማለት ያክል ሽብር ይነዛል።
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00362
ፋኖ ለመደራደር ዝግጁ ነውግን ከማን ጋር ነው የሚደራደረውከopdo ጋር ነው የኢትዮጵያን ገዛ እንጂበግዜ አጋጣሚ ኢትዮጵያዊ መንግስት አይደለም
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00363
ከዚህ የከፋ ምን እንዳይፈጠር ? የሰው ልጅ እንደ ሰው ተፈጥሮ እንደ ሰው መኖር የሚሳነው እንስሳዊ ባሕሪይው ስለሚያይልበት ነው። ጉማሬ በልልኝ
2
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00364
የቤቶች ልማት መመርያ በነፃ ሰርቶ መስጠት ከ1090 ፕሮግራም መርሃ ግብር ጀምሮ እንደዜጎች አቅም እና ፍላጎት 2080 4060 7030 ማህበር ቤት ሪል ስቴት ወዘተ ፕሮግራም በምርጫቸው መርጠው እንዲሳተፉ የተደረገው ዝርዝር አላማ ሁሉንም ዜጎች እንደአቅማቸው አሳታፊ አካታች ፕሮግራም እንደሆነ ቤት ለማግኘት ካለን ጉጉት አኳያ ተበድረን ንብረት ሽጠን ቆጥበን እንጂ ተርፎንም አይደለም ከቤት ችግር ከኪራይ ምሬት አንፃር ቶሎ እናገኛለን ብለን ለ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00365
ተው ተው ግፍ ነው! በቃችሁ! ተው! የሰው ልጅ እንባ ጡር አለው ተው? አፍሪካኖች እንደሰው እናስብ ጊዴላችሁም ታተርፋላችሁ ተው!
1
0
0
0
2
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00366
ግራ የገባኝ ሀብታሙና ኤርሚያስ ጋዜጠኛ ናቹ ?ማለት ትንተናቹ ከሞያዊ ስነምግባር እጅግ ያፈነገጠና ግለሰባዊ ጥላቻ የበዛበት ይመስላል ከማረምና አቅጣጫ ከማሳየት የማሸማቀቅ አይነት ነገር ይታይባችሀል እናንተም ታረሙ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00367
ማነዉ ዛሬ ጉልፈም በመዋረዷ ደስ ያለዉ እስኪ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00368
ለሁሉም ሰጪዎች ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቸው ይባረኩ !?
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00369
ስጨፍር እየዋልክ ለምን አይጨምሪ ክክክ እዩ ትንሸ የቀረህ ነገር ቢኖር እንደ አህያ ወደኋላ መረጋጥ ተለማመድ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00370
ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የላከቻቸው ሳተላይቶች ሥራ ማቆማቸው ተገለጸ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00371
ጥፊ መቺውና ቀፋፊው ባለጌ በሕግ ስር ነው ተባለ። እንኳን ደስ አላችሁ ዋጋውን አግኝቷል youtube
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00372
እኔ ምልህ ሰሞኑን insa ከcrypto ጋር ግንኙነት ያላችሁ ሰዎች ተመዝገቡ የሚሉት tax ለማድረግ አስበው ነው?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00373
የፓርቲ ግቦችን ከሀገራዊ ቀዳሚ ጉዳዮች ጋር ማጣጣም ወሳኝ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00374
ልጁ ጨዋ ነው እሷም ያው ፕራንክ ነው ያደረገችው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00375
ፍትህ ለአባታችን። ስንት ሰዎችን ያስጨፈጨፉትን ለቃችሁ ንፁሐንን ማሰራችሁ የሚገርም ነው።
1
0
0
0
2
1
[ "anger", "sadness", "surprise" ]
amh_train_track_b_00376
እጅግ አስደማሚ ነው መሪዬ አብቹ ለስራህ ሁሉ ስኬትን እመኛለሁ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00377
እኔ ፊልሚ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ነው እያልሁ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ለካ ፕራንክ ነው ይመቻቺሁ
0
0
0
1
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00378
እርዳታ ለማቅረብ 300 ተቀናቃኝ የታጠቁ ቡድኖችን ማናገር የሚያስፈልግባት አገር
1
0
0
0
1
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00379
እርግጥ ነው ፍቅር ያሸንፋል። የሚያሸንፈውም ጥቅሙ ሲጠበቅ ነው። ትዳር፤ ስራ፣ ውትድርና ሁሉም ያለጥቅም ጥበቃ ፍቅር ብቻ አያሸንፍም። ፍቅር ስሜታዊ ነው። ጥቅም መሰረታዊ ነው። ጨዋ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00380
ግፍሌ በጣም ጥሩ ሙቅ ሻውር አላቸው
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00381
ፐ! አቤት ሃሳብ! አንተ በጣም ሀሳብ ታመነጭ የለ እንዴ የሚገርም እና ሚበረታታ ሀሳብ ነው፡፡
0
0
0
1
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00382
? አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ገላ 67 የእግዚአብሔር ቁጣ በብራዚል ( ከባድ መቅሰፍት )፤ ብራዚል በጠራራ ጸሐይ የዘራችው
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00383
ቡድን 20 ታሪካዊ በተባለ ውሳኔ የአፍሪካ ኅብረትን አባል አድርጎ ተቀበለ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00384
ኦሮሞን በደንብ ትፈጥራላችሁ አዎመፍራትም አለባችሁ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00385
ድል ለፍልስጤም የምትሉ ሙስሊሞች ለማልቀስ ትንሽ ቀን ነው የሚቀራችሁ ግን ግን ጦርነት ለማንም አይበጅም ሰላም ለሁሉም
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00386
የኢቢኤስ ፕሮግራም እንዴት ነበር ዛሬ ቅዳሜን ከሰዓት በተመለከተ?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00387
ant zer በህዝብ ተስፋ አይቆረጥም አተሳሰብ የለሽ አድር ባይ ስብእና የለሽ ተንቀሳቃሽ ሬሳ ከንቱ ስለ ህዝብ ምን አውቀህ ነው የምታውራው ዝም ብትል ይሻልሀል ዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባም ጭቃ ክፉ ተናግረህ ሰውን ክፉ አታናግር
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00388
አለምነህ ጥሩ የሰውች ድምፅ ነህ እግዛብሔር እድሜህን እደ ጎዳና ያርዝመው
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00389
ሂላል እስረኞቹ ኣመለጡ ሲባል ፊሊፖስ ሳቅ ኣምልጧት ነበር
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00390
ማኅበራዊ ሚድያ እና የጋዛ ግጭት፡ ሞሐመድ ሳላህ ለስፖርቱ ዓለም “አርአያ” ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00391
በሰማያዊና በምድራዊ በረከት ሁሉ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00392
አሜሪካ በመርዓዊ ከተማ ሰላማዊ ሰዎችን የገደሉ ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀች
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00393
የእስራኤል ጦር በአንድ ቀን ብቻ 24 ወታደሮቹ በጋዛ መገደላቸውን አስታወቀ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00394
ጉንችሬ ድረሱልኝ ጥሪ እያሰማች ነው። አዛን ተብሏል። ሙስሊሞች ሰላት ሰግደው ሲወጡ በተደራጀዉ ቡድን ድንገት ተኩስ ተከፈተባቸዉ! አላህይድረስላቹህ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00395
ዉሼታምምም አንች እሱ ብሳሳሳት አንች እንኳን እንብ አትይም
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00396
የተመድ ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00397
አብይ አህመድ አጋንንት ነው የምለው በምክንያት ነው የኦርቶዶክስ አባቶችን እያንገላታ ነው ምእመን ተነስ እስከመቼ አንገትህን ደፍቸህ አባቶችን ታደግ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00398
ትክክል ብለሀል የናቶችንና የንጹሀንን ደምና እንባ የሚያፈስና የሚያፍስ ግፈኛ ነው
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00399
በጣም ይገርመኛል አሁንም ልክ ቸር ይሰጣል ሀገሪቱን በኢኮኖሚ እና በሰላም እጦት እየተሰቃየ አጅሬው አሁንም ካድሬዎቹን ሰብስቦ በህዝብ ቲቪ ይሳለቃል ያሳዝናል
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00400
አማራ አሁን እናንተ አደረሳችሁበትና ልታደርሱበት ካቀዳችሁት የበለጠ ግዙፍ መከራ አልደረሰበትም አይደርስበትም።
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]