id
stringlengths
23
23
text
stringlengths
12
280
anger
int64
0
3
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
3
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
3
emotions
sequencelengths
0
3
amh_train_track_b_00501
እያለ ፀጋዬ አራርሳ በወገን ሞት ጭራሽ መልሶ አማራን እየከሰሰ፤ ለምን ሃይማኖትን በተመለከተ ለተከሰተው ችግር እኔ በማስበው መንገድ ለምን ኮሜንት አልተደረገም
1
0
0
0
1
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00502
በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ሲሉ የክልሉ ባለሥልጣን ተናገሩ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00503
ተመራማሪዎች ከሰው ዐይነ ምድር የአውሮፕላን ነዳጅ ፈጠሩ
0
0
0
0
0
1
[ "surprise" ]
amh_train_track_b_00504
የወፍ በሽታ ወደ አዲስ ሀገራት መዛመት በዶሮ እርባታ ላይ ስጋት መፍጠሩ ተነገረ በሽታው በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ ተከስቷል ተብሏል።
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00505
እባካችሁ ጥቁር ፍቅር በጥራት ልቀቁት የቃና ምርጡ ፊልም በጥራት የለም
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00506
ኢሳያስ ከሰማ አለቀልህ አንተ የታሪ አተላ አብይ፡፡፡
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00507
imagine ከስራ ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካ አልጋ ስር ያለ ወንድ ሲስቅ ?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00508
አማኑኤል የህውሃት ፎቢያ ያለብህ ይመስለኛል 27 ዓመቱን መዓት አልክ ይልቅ ያለፉት 5ዓመታት ነው መዓት
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00509
ንጉሰ ሆይ በሰላም እንደወጣህ በሰላም ተመለሰልን ይህቺ ሐገርና ልጆቿ እውቀት ፍቅር ብርሀን የሚናፍቃቸው ካላንተ ይጨልማሉ አዚህ አሳተ ጎመራ ወንበር ላይ ያሰቀመጠህ የሰማዩ አባትህ ከ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00510
ኧረ እነሱ ፍቅር ብቻ ነበር የሚሰጧት ከፋይ ሌላው ነበር ባክህ፡)
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00511
እኔም ቤሩት ነኝ ያስፈራል ግን ደሞ በቃ ከፀሎት ውጪ ምንም ማድረግ አይቻልም እንዳሻው ፈጣሪ ወደ ዳር ነሽ አንቺ እኔ ከተማ ነኝ አይዞኝ
0
0
2
0
1
0
[ "fear", "sadness" ]
amh_train_track_b_00512
ድሮም ውሸትና ለብነት የሚጀምረው ከእናንተ አካባቢ ነው ለዚህም ማሳያው የአካባቢ ምርጫ ማጭበርበር እና ውሸት ምርጫ ቦርድ ያውጣው መረጃ አለም የመሰከረው ሆኗል
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00513
እንኮን እመቤቴ የአምላክ እናት አንተም ኑ ልፀልይላችሁ ትላለህ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00514
በጣም ድስ ይላል አቶ ታከለ የጀኦሎጂካል ሰርቬይ መኮስመኑ አሳሳቢ ነዉ የሃድሮጅኦሎጂ ክፍሉ በከፊል ወደ ዉሃ ሀብት መዞሩ ባይጠላም ያለ ከርሰምድር መረጃ ሀ
0
0
1
2
0
0
[ "fear", "joy" ]
amh_train_track_b_00515
የሚፈጅእኛ እንፈልገዋለን ቢቀጥል ውሸታም ስም ለጣፊዎች
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00516
የሄ ሰውየ ኢትዮጲያ ለዘመናት የሌሎች ሀግሮች በእርዳታ በማበደር ድብራችን ተውልን የከፋ ደግሞ ኢትዮጲያ የሄ ነው የማይባል ብዛት ሰፋፊ መሬቶች ለእርሻ የሄን የማይባል ወንዞች ዝናብ እያላት ከሌሎች ሀገሮች እንድ ቀን ትሁን እርዳታ ሳይገባ ቢዘገይ ስንትን ህዝብ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ህዝብ በረሃብ መሰቃየት ይጀምራሉ የሄ ደግሞ በ4 ኪሎ ገብተው የሚያስተዳድሩ ሆዳሞች በሊኣብነትና ሙሱና የሃገሪቱ ሃብት ገንዘብ ስለሚሰርቁት ኣሁንም ያለው መንግስ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00517
በ ነጠላ የነበረውን ፕራንክ መንገድ ዳር ኣሁን በ ጅምላ ታድለከዋል መድረክ ላይ ይመችሽ ጩሌዉ :::
0
1
0
1
0
0
[ "disgust", "joy" ]
amh_train_track_b_00518
የአዛውንቱ ገንዘብ ተመለሰላቸው ደግሞም ቅጣቱ እጅግ አነስተኛ ነው ለምን እንዲ ሆነ ነገም ተመሣሣይነት ቢደገምስ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00519
በተረኞቹ በእሳቢያቸዉ የህግ የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት ቦታ ያላቸዉ አይመስልም ለዚህም ነዉ ይሄ ተስፋፊ አሀዳዊ ዘራፊ ገዳዮች አገር ብቻቸዉን መምራት የለለባቸዉ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00520
(ሐገር የሆነ ቀን እንዲህ ትልሐለች ) ማን ነው የፈለገኝ ? በማይነጋ ለሊት፣ በማይመሽ ቀን መሐል ተዘርሬ ስገኝ? (ያኔ ፀፀት ውስጥህን ትፈቀፍቃለች) (ያ ቀን እንዳ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00521
ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ የአማራ ሕዝብ ውድቀ ት ለእብዱና ለጨካኝ አረመኔው አብይ አመድ እና ለሆድ አደር ተከታዮቹ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00522
ምፀት ጭንቀት ብዙ ያዛብራል ያልሆኑትን ነኝ ያሰኛል ያስለፈልፋል ለዚህም ነው ፋሽስቱ አብይ ሰሞኑን ከእነ ምርኮኛ ጄኔራሎቹ በፋና እየቀረቡ የሚቀባጥሩት ውስጣቸው በፍርሃትና በጭንቀት ስለተሞላ እረፍት ስላጡ ቢያንስ ቢያነስ ጉራችን እንንዛ በማለት መሆኑን ያሳያል የአማራ ሕዝባዊ ሃይል በባዶ ድንፋታ የሚሰበር አይደለምና ዱላውን ተቀበሉት ቻሉት
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00523
የልጆቿን አባት ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁይሄውና ደስታችሁ! ይሄውና ገድላችሁ ይሄንን ፎ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00524
የህዝብ ተወካዮችን በእንደዚህ አይነት ኢስነምግባራዊ በሆነ አካሄድ ምላሽ መስጠቱ የሚገርም ነው! ድሮስ ከእርሱ ምን ይጠበቃል? ከመጣው ፓርቲ ሁሉ ጋር እንደ እባብ ቆዳው
0
2
0
0
0
1
[ "disgust", "surprise" ]
amh_train_track_b_00525
የህዝበ ሙስሊሙ እጅግ የሚገርም የእንቅልፍ እና የፈሪነት ዘመን ተብሎ የሚጻፍ ታሪክ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00526
ቤንሻንጉልን እንደ ጥሩ ምሳሌ የጠቀስከው እዜያ አይደለም ወይ ሰው በዘሩ እየተመረጠ እየታረደ ኩላሊቱ የተበላው አይ ብሔር ፖለቲካ
1
0
0
0
1
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00527
የኪሊያን ምባፔ መጨረሻ የት ይሆን? ሪያል ማድሪድ ወይስ ሳዑዲ አረቢያ?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00528
ጁጁ የሚባለው ግን የእጁ አክት አወራሩ ሁሉ እጅግ አስጠሊታ ነው ይቀፋል ሰውዬው ማርያምን
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00529
ጫት መቃም ምንችግር ኣሎው ዋናው ጀግንነት ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00530
የምርሽን ነው 😂😂😂ተሽኮረመምሽ አይ ዲጄ ሊ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00531
በአማራ ክልል በህገወጥ የተገነባ ፈራሽ ሆቴል ። አፍራሽ ስትሆን አናትህ ይፈርሳል ምድረ ወራዳ ።
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00532
እንኳን ደስ አለህ ተሜ ፍትህ ተከሳሹ የቀረበበትን ወንጀል በመከላከሉ በነጻ ሊሰናበት ይገባል በማለት በሙሉ ድምጽ ፍርድ ሰጥተናል
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00533
የዓለም ጤና ድርጅት አዲስ የኮቪድ ዝርያ ዓለም አቀፋዊ ስርጭቱ ፈጣን መሆኑን ይፋ አደረገ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00534
እናተ እራሳችሁ በዚህ ድፉረት የሚናገር ባለጌ ሰውን የምጋብዙት ብዙ እይታ እድታገኙ እንጅ ሌላ ነገር አሳስቧችሁ አደለም ስንት ታሪክ የሰራ ሰው እያለ ከራሱም ከፈጣሪውም የተጣላ ቀውስ ሰው ብላችሁ ታቀርባላችሁ😡😡😡
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00535
ከከይሲው የደረሰኝ አንዳች ስጦታ እንኳን የለም
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00536
ሰላም የምታሳጣን እኮ የዘመኑ ባቢሎን ነች ሀይለስላሴ በተማሪ ንቅናቄ ስም መንግስቱ በቀይ ሽብር በሻቢያና በወያኔ ስም እሁን ደግሞ በጁንታበሸኔበፋኖ እያለች ደም የምታፈሰው ባቢሎ እንደሆነች ትውልዱ እየነቃነው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00537
እንባዋ እየፈሰሳ ፕራንክ ነው ይላል እንዴ 👊
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00538
ይሸርሙጣ ልጂ ሆዳም ለራሱ ክብር የሌለው
1
3
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00539
ከአጠገብ ህፃን እያለ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ደስ አይልም
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00540
omn በጠባብ ኦሮሞአዊ ጥላቻ አማራንና የአማራን ብሎም የኢትዮጵያን ትልልቅ ሰወች ለመዝለፍ ሲፈልግ ሃጫሉን ጠርቶ ጥቅም ላይ ያውለው ነበረ በሌላ በኩል ደገግሞ መረጃ ቲቪ ኦሮሞወችን መሳደብ ሲፈልግ እስክንድርን ጠርቶ ይጠቀምበታል እናም ለሃጫሉ የሚያስብ ሰው ሃጫሉ በረድ ሰክን ረጋ እንዲል መምከር የነበረበት ድሮ ነው ሃጫሉ በየቦታው መነንገደድ ላይም ጭምር ሽጉጥ እየመዘዘ መዝፈን ሽጉጥ እየመዘዘ ማስፈራራት ወዘተ ስራው ሆኖ ነበረ መመከር ይ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00541
የኦሮሚያ ሕዝቦች ለጉራጌ ነጻነት እንታገል ብሎ ሲጮህ ዕምቢ ብላችሁ የአማራ ቅጥ ስትጠቡ ይኼ መከራ መጣባችሁ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00542
እንድያው ምን አይነት መከራ ነው የመጣብ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00543
አርሶአደሩ ከዚህ አፋኝ ጨቋኝ አስርበህ ግዛ ከሚል የኦነግ መሪ ለመላቀቅ ታጥቀህ ተነስ ነፃነትክን አስከብር
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00544
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስጋት አብይ አህመድ ብቻ ነው እሱ ሲወገድ ሁሉም ነገር አብሮ ይወገዳል
0
2
1
0
0
0
[ "disgust", "fear" ]
amh_train_track_b_00545
ምንም ብታወሪ እውነተኛ ፍቅር የለሽም ከናት በላይ አይደለም ያንቺ ቅራቅንቦ አንተ ደሞ ማይኮ ወጣት ነህ ሰርተህ ብላ ባቋራጭ ለመክበር አትሩጥ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00546
ሶማሊያዊያን 'ፓይሬቶች' እንደ አዲስ የሀገሪቱን የባሕር ጠረፍ ማሸበር ጀምረዋል?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00547
ወጥር ! ጦርነት ሸራ መሰለህ ? ሠላም ሰብከህ ብትሞት ይሻልሀል !
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00548
ካሪም ቤንዜማ የፈረንሳይ አገር ውስጥ ሚኒስትርን በስም ማጥፋት ከሰሰ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00549
ኤርትራን ብዛን ግዜን ጣልያን 50 አመታት እንግሊዝ 10 ብድምሩ 60 አመታት በቁጥጥራቸው በግዛታቸው የቅኝ ግዛት ነበርች ለምን ይህንኑ ሳይጠቅሱ አለፉ ይህ ነው ለኢትዮጰያ ህዝብ ድብቁ ታርክአገር ባሕር ወደብም ብቻ በመጠቃቀስ ምን ፋይዳና ጥቅም ለማትረፍ ነውፖለቲካል ጥቅም ካልሆነ በስተቀር
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00550
አሳ ጋር መዝናናተ ደስ ይለኛል ጀዝባ ማን ጫትህን ሊቅምልህ ነዉ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00551
ሩስያ መሳርያ ለሐማስ ብትሰጥ ማን ልጠይቃት ነዉ እስራኤል ማለት አሜሪካ ተማምና አንጂ ምንም ናት ሩስያ ግን 2የአለም ጦርነት 50ፐርሰንት ያሸነፈች ናት እወቅ አንተ ሁሌም የአይሁድ አለቅልቅ አለምን ሁሉ በእነሱ ነዉ ሰላም ያጣው
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00552
በራሳቸዉ እጅ መርጠዉ ደግፈዉ, አሁን መቃወም ሸም ነዉ, ነገሩ ስገለበጥ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00553
አስፈላጊና ጥሩ ውጤት!በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተሙከራዎች ኢንዱስትሪዎች አክረዲቴሽን አገልግሎት የሚሰጠውን የኢትዮጵያ አክሪዴቴሽን አገልግሎት ራሱ በአለም አቀፍ የብቃት አረጋጋጭ ተቋም
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00554
አላህ የበዳዮቹን ዋጋ በሁለቱም ሀገር ያዋርዳቸው ወላጅ ሆይ አንች ስደተኛዋ እህቴሆይ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እንድሁም ለመላው ቤተሠባችሁ ወላሂ ያማል 😭😭😭
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00555
መፈታትም የለበትም ይሄ ማንነቱን ያላወቀ ሕዝብን በሕዝብ ላይ ያነሳሳ የከፋ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ያደረገ አእምሮው በእጅጉ የቆሸሸ ልቡ በጥላቻ የታወረ የረከሰ
2
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00556
አይደል ሀሀሀ እና ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች የሚያከብሩት እንዴት ነው ነገሩ የፈጣሪ ጥቁር መሆን አስምሩበት
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00557
የትግራይን ሕዝብ የችግርጦርነት ጊዜ እንደ ጠላት አይቶ አንዲጠፋ መሥራት በሠላም ጊዜ ደግሞ እንደ ወዳጅ ፈርጆ በብልጣብልጥነት ጠጋጠጋ ማለት ከትግራይ ሕዝብ ጋር ብቻ አንድ እንሁን ማለት ለሠላምና ለትግራይ ሕዝብ ታስቦ ሳይሆን የሴራና የግጭት ጎራ ለመፍጠር የሚሸረብ ተንኮል እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የከፋ ሁለንተናዊ ችግር ውስጥ በገቡበት ጊዜ የሚቀነቀነው የሁሉም ሕዝቦች አንድነት ነው እንጂ የ2 ሕዝብ ብቻ ሊሆ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00558
ትርሀስ በጣምእናመሰግናለን እስማርት አይምሮነው ያላት በቃ ቃላት የለኝም ላንቺ ልጁ ለህግ ይቅርብ ተጭብርብረናል ህዝቡ አመኔታ እያጣ ነው ህፃኑ መለመኛ አርጎታል ሚስቱ በስነልቦና ጎዶታል አብዩዝ እያርጋት ነው በዛላይ ያምሮ ህመምተኛ ሆና ብዙ እየተጎዳች ነው ባል ተብዬው የጉልበት ስራ ሰርቶ ማስተዳደር ሲችል አጭበርብሮ መብላት ያማል እኔማ ደሞዝ እስኪደርስ ተበድሬ መላኬ አሳዘነኝ ጓደኛዬ የስራሽ ይስጥሽ ያሳዝናል ብላ አልቅሳ አስለቅሳ ለሁለት
0
0
0
1
2
0
[ "joy", "sadness" ]
amh_train_track_b_00559
የቤተክርስቲያን መሆኑን ማን ካዴ የሀገር መሆን ግን አይችልም ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00560
በትግራይ ህዝብ ስቃይ የተደሰትክ የጨፈርክ እና tigraygenocide የደገፍክ አንተ ለሱዳን ታዝናለህ ብሎ የሚጠብቅ የለም። ለማዘንም ሰው መሆን ይጠይቃል።
2
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00561
የወላይታ ጥላቻ ተቋውሞ እንጂ ሌላ አይደለም ነፍጠኛ ቆይ ዋጋውን እንሰጣቸዋለን
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00562
እውነተኝ ፍቅር ሀያል ነው ሊዮ አሳዘነኝ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00563
ለትግራይ ስሆን ጦርነት ለአማራ ስሆን ድርድር የምትል ጀዝባው መንግስቴ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00564
የቅኝ ግዛት map የሚባል እኮ የእነ ጣልያን እንግሊዝ የሳሉት እኮ ነው እንጂ ደርግ እማ እንዴት አርጎ ነው ቅኝ የሚገዛን ያለ russia ድጋፍ እኮ አንድ ዐመት አይቆይም ነበረ የኤርትራ ሸንጎ ፈደረሽኑን አፈረሰው የሚባል ደግሞ ውሸት ነው ጃንሆይ ነው በተንኮሉ በግፊት ያፈረሰው ጠሚ አብይም በግልጽ ብሎታል በፓርላማ ግን ለጎረቤታቹ ከፍላቹ ብትጠቀሙ የት ነው ጉዳቱ ወንድምህ ቢጠቀም ምንድነው ጥፋቱ ይሄ እየሄደ ያለ propaganda
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00565
ሕንድ በጸሐይ ላይ የምታደርገውን ታሪካዊ ተልዕኮ በስኬት ጀመረች
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00566
ብትፈሪም ባትፈሪም መሞትሽ አይቀርም ቅዘናም በጭባጫ። ፍርሀት ነው ይሄን ሁሉ የሚያደርገው። ሸኔስ የተቀደሰ ነው አይደል። ፋኖ የቱ ጋር ነው ሲገድል ሲዘርፍ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00567
ዋዉ ድንቅ ፕሮጀክት ከጠንካራ ወጣት ሰራተኞችና ከድንቅ መሪያችን ጋር አየነዉ
0
0
0
2
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00568
ይወርድባታል እኔ ዩቱብ ላይ እንደድንገት ነው ያየው በቱርክኛ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00569
ሀሀሀ አኡዚቢላህ ብሎ በማራም ወድልጂ ሶብረኛ ሲሆን እደት ደስ ይላል አቤት ትግስት ልክ mዬ❤👈
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00570
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች በአገራቸው ተፈናቃይ ሆነው በየድንኳኑ ጥገኛ ሆነዋል። አገሪቱ በታሪክ እጅግ አስከፊ ጭፍጨፋ ያስተናገደ ጦርነት አድርጋለች። ዜጎች በከፍተኛ የኑሮ ውድነ
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00571
እውነት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰማኝ ከአእምሮዬ በላይ ነው ገና እየነገርኩት ይመልስልኛል ለሱ ምስጋና ያንስብኛል?
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00572
ዶር አብይ አህመድ አሊ በጣም የምትገርም የምትደነቅ ልዮ የፈጣሪ ስጦታ ነህ ስንል በምክኛት ነዉ ትለያለህ ሚሊዮኖች የሚሳሱልህ እናቶች አባቶች እፃናት ወጣቶች እንዳሉ እወቅ ምንም ጥቂቶች በክፋት በስግብግብነት በምቀኝነት አገር ስትቀየር አይናቸዉ ደም የሚለብስ እንዳሉ ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ አንተ ሰርተህ አሰርተህ ደከመኝ ሳትል አዉርቶ አደሮች ከወንበር ወደወንበር እየተቀያየሩ መከራቸዉን አበላሀቸዉ በአሽሙር አቃቂር በማዉጣ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00573
ክርስቲያን ሸኮናቸው ድፍን የሆኑ እንስሳትን አይበላም አህያ ከመሀላቸው ነው ስለዚህ የተወገዘ ነው እነከሌ ለምን በሉ አይባልም
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00574
እነሱ ቢያንስ በልተው ለማደር ነው ያንተ በክህደት ነውወላጅን ከመካድ የከፋ ነገር የለም ሰው የማያልፋቸው ቀጭን መስመሮች ከሌሉት እንሰሳ ነው
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00575
ምን ጉድ ዘመን ላይ ነው ያለነው በተክልዬ? የኔ እህት እንኳን ለእዚህች ቃለ መጠይቅ በቃሽ... አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ... ከእዚህ በኋላ ህግ ባይሰራ እራሱ ህዝብ ከጎንሽ ነው... ወይኔ... እኔን ...
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00576
እንደ ቱትሲ ሊያጠፉት ዘግናኝ ዘር ማጥፋት ጦርነት የታወጀበት የአማራ ሕዝብ ያለው ብቸኛ አማራጭ እንደ ፖል ካጋሜ መሆን ብቻ ነው! የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ሊያጠፋው ዘግናኝ የዘር
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00577
ትመቸኛለህ ግን በጣም ኦሮሞን የሚዉድ ዘረኛ ነው
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00578
እንደ ሀገር ያለንበት ሁኔታ እጅግ ያስፈራል ኦርቶዶክስ ቤተክርድቲያን ላይ ያለው ደባ የባሶች ግዢ ሌብነት ሙስናው የረሀብ ጉዳይ የኑሮ ውድነት እግዚአብሔር መልካም ያድርግልን
0
0
2
0
1
0
[ "fear", "sadness" ]
amh_train_track_b_00579
ወይኔ ግን እንዴት ፎንቃ ገባልክ ቁርጥ ያባሰል ጋርድ እኮ ነዉ ምትመስለዉ ጾታዋ እራሱ ቼክ መደረግ አለበት
0
1
0
0
0
1
[ "disgust", "surprise" ]
amh_train_track_b_00580
በዚህ አጋጣሚ አማራ እንዴ ዜላ ዜጋ ከዚያም አልፎ ጠላት እንደሆነ በግልፅ አውቀናል ካሁን በሗላ ያረረበት ያማስል አማራ ከሆነ ነፃነቱን ሊያውጂ ጫፍ ላይ ደርሷል አሼባሪው መንግስት እና የአማራ ባዕደኖች የጨለማ ቀናችው ደርሷል በአለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በዜጋ ላይ ድሮን የፈተሼ ና የተለማመደ አጋንት መሪ66
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00581
እግዚአብሔር ማረፊያ መደምደሚያ ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ጠበቃ ይሁንልሽ በጣም ያማል እፍፍፍ ተስፋ በአምላክሽ ይሁን
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00582
ኦሃድ ውድና በጣም እግዚኣብሔር መልካም እውቀት ያለው ስው ነህ አርቆ የሚያስብ ስው እውነተኛ ለመሬት ሳይሆን ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ መፍትሄ ነው የሚናገረው በጣም እናመስግናለን እግዚኣብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህ ይባርካቹ
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00583
መና ልጁን ፈርታዋለች መሰለኝ የእውነት ያስፈራል እንዴት አብረው ይኖራሉ
0
0
2
0
0
0
[ "fear" ]
amh_train_track_b_00584
ታላቋ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታውካ አማራ ከመቸውም ጊዜ በላይ ህልውናው አደጋ ላይ ወድቆ ይህ መርዘኛና አደገኛ ሰውየ ዛሬም ማሳ ሲጎበኝ አገኘሁት! ይህ የ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00585
ሥዕል እኮ አደገኛ የአጋንንንት እጅ ያለበት ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቃል ስለሚቃወም
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00586
መና ያምሻል እንዴ በጣም ባለጌ ነሽ ይህ ሰው እኮ አሜሪካ ቢሆን ይታሰር ነበር እኮ እንደዚ እየደበደባት አብሮት ይሁን ስትይ አታፊሪም እንደዚ እያሰቃያት ስቃይዋ እኮ እንባዋ ላይ ያስታውቃል ሰው ፊት እንደዚ ካረጋት ብቻዋንማ አሰብኩት ስታሳዝን መና እምትባይ ግን በጣም ታሳፊሪያለሽ ልጅቶ የወደደችው እራሱ በጤናዋ አደለም ሴጣን ነው እንጂ እግዚአብሔር ይድፍው የተረገመ እርኩስ እሶ አይምሮዋ ታክማ ብትድን በራሶ ታዝናለች እንኮን አብራው ልትሆን
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00587
መዳን ይሆን ዘንድ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተወለደልን! መልካም በዓል ለሀገሬ ክርስቲያን ሕዝብ በሙሉ። የነፍሴ ፍሰሐ አንቺ ላሊበላ ሁሌ የማገኝሽ ዘመን እስኪመጣ ናፍቃለሁ። የልቤን ሙዪልኝ! ethiopia ?
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00588
በጣም ነው ልብ የሚነካው ይሄ የወንድማችን አዛን የሁላችን አዛን ነው ያማል እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00589
አንች አይሁድ አናተ ሰዉ ስትገሉ ምን ልትባሉ ነዉ አነሱ ሲገሉ አሸባሪ ትላላላችሁ አናተስ ጭራቆች 🤮🤮🤮
2
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00590
ልጅ ባይኖራት እርግጠኛ ነኝ በዚህ ፕራንክ እንደማትፈታተናት እርግጠኛ ነኝ።ፋራ ባለቤትህንና ልጅህን የማይመጥን ፕራንክ ነው።
2
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00591
አንተ ቅንቅናም ከአንተ በላይ ዘረኛ አለዎይ???ባሌጌ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00592
የአምባገነኑ ፕሬዝዳንት ልጅ የ240 ሚሊዮን ዶላር ንብረት ማፍራቷን ሪፖርት ይፋ አደረገ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00593
ጦረነት ይቆም ይብቃ እናት አባት ህፂናት መሙት ይቆም እባካችሁሁ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00594
የሰራቹትን ግፍ ህዝቡን ይቅርታ ሳትጠይቁ ተደራድራቹ ተጨባብጣቹ የምትመቻመቹት ነገር ግራ ይገባል በእናንተ ጥጋብ ምክንያት ዋጋ የከፈለው ከምኑም የሌለ ህዝብስ ቢያንሰ ይቅርታ እንዴት ትነፍጉታላቹ ወያኔ ያጠፋውን አጥፍቶ ሲሰማማ በየ ቤቱ መርዶ ልከው ህዝቡን ከሀዘንና ከጭንቀት ወደ ሀዘንና ጭንቀት ድህነት ከተው ይኸው ተሰተካክለው ቁጭ አሉ ሰንት ንፁህ ሲሞት ነው የናንተ ዋንጫ ሞልቶ ነው ለወንበር የምትደራደሩት ነገ ደሞ ፋኖ ይቀጥላል ዋንጫ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00595
ፋኖ ጣሊያናዉይ መሠላችሁ ከአማራ ህዝብ የወጣ የአማራ ማንነት እየተቀላ ሸቶ ሲቀበር እንደሠዉ መኖር አልችል ሲል የተነሣ ቆፍጣና ሀይል እንጂ ቅጥረኛ መድረሻ ያጣ ወታደር አይደለም አንድ ኢትዮጲያ ምርጥ መርህ ይዛ ባረባ ፖለቲካ ተደልሎ አይቆምምም
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00596
ሁሌም የማይረሳ ታሪክ ሰሪአብይ አህመድ አሊ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00597
ወነትም ዝናሽ ታየቸው የሚገርም ስም ከሰሰ ጋር ሲመሳሰል እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰባችሁ ይባርክልን።
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00598
ነፍስ ይማር ። በተሳሳተ መንገድ ኖራ በመሞቷ ያሳዝናል ። ጥሩ ዘፋኝ ነበረች ዘፈን ባያጸድቅም እሷ ግን ትክክል የሆነች መስሏት ከ ዘፈን ወደ ዘፈን ነበር
0
0
0
0
3
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00599
#የብዓድኖች ዋና ስራቸው እኮ ተፅፎ የተሰጣቸውን አንብበው መበተን ብቻ ነው አንጂ የ አማራ ህዝብን ችግር ሊጨምሩበት አንጂ ችግር ሊፈቱ አይችሊም ሚያወሩት ሌላ ሚሰሩት ሌላ አንደሆነ ይታወቃል።ይህ ከሆነ ሰንብቶል እነሱ እየሰሩ ያለው ሿሿሿ ነው ወገኔ።
2
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00600
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል እንድትሆን ተወሰነ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]