id
stringlengths
23
23
text
stringlengths
12
280
anger
int64
0
3
disgust
int64
0
3
fear
int64
0
3
joy
int64
0
3
sadness
int64
0
3
surprise
int64
0
3
emotions
sequencelengths
0
3
amh_train_track_b_00401
እኔ አሁን ኢትዮጵያ ህጂ ብባል እሄዳለው??? ሀገሩ በጣም ተበላሽቷል ሁሌ ግድያ ሰው እንዴት በራሱ ሰው እንዲህ ይጨቅናል ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን
0
1
0
0
1
0
[ "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00402
tsegish awas ከንቱ ስብስብ ብአዴን ነው ተላላላኪ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00403
በኢየሱስ ሰም ምትነግድ የወንጌል ጠላት ነህ የፍርድ ቀን በቅርብ ነው brother ያኔ በስምህ አጋንንንትን አላወጣሁም አልፈወስኩም አይሰራም የእውነት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ የፍርድ አምላክ ስለሆነ አላውቅህም ነው ሚልህ be ready for judgment day!!!
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00404
በጣም በጣም የሚገርም ትንታኔ ተባረክ አለም
0
0
0
2
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00405
እናትነቷን ጥግ ለተረዱ በልጇ አምነው ምልጃ ዋን ለጠየቁ ተአምራት ትፈጽማለች እኔ ምስክር ነኝ ለኔ ብዙ አድርጋለች ድንገት ላንተ ካልተደረገልህ ል
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00406
ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ ብትቆጠብ ይሻላታል ሀማስ አይጠፋም ገና ከፍርስራሹየወጡት ህፃናቶች ሌላ ሀማስ ይሆኑባታል ይህ የማይታሰብ ነው ህፃን ሥለጨፈጨፈች ጀግና አልተባለችም ሀሉም እያገለላት ነው በአረመኔነቷ ሀማስ ሆስፒታል ውስጥ ስደተኛ ካንፕ ውስጥ የለም አረመኔ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00407
የኢትዮጵያ ብድር መክፈል አለመቻል እና የሚያስከትለው ዳፋ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00408
ቆይ ግን ብዙ የእስራኤል ጥላቻ ፎቢያ ያለባቹ ሁሉ ለምን ግን ፖለቲካንና እምነትን ትደባልቃላቹ የማይገናኙ ሁለት የተለያዩ ነገሮችን ባታገናኙስ ሰማያዊውን የከበረ ከምድራዊው የረከሰ ነገር ጋር ባታጣምሩ መልካም ነው እናተ በምትመለከቱበት እሳቤና መንገድ አደለም የእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት የርስትና የታሪክ እንጂ ይሄ ማለት የናተ እርስት እንደፈረደብን እዚሁ ክልል1 ክልል2 ክልል4 እያልን ብንባላ ይሻለናል የማያገባንን ባንገባ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00409
ፅንፈኛ ማን እንደሆነማ እኮ አየነው ከመንግስታቹ ጀምሮ ፅንፈኛ መሆናቹሁን አረጋገጣቹ ያልገደለውን ገዳይ ስትሉ እድሜ ለቴክኖሎጂ ተጋለጣቹ ድንገት እውቀቱ ከለ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00410
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ድንገት ቢኖር እንኳ በክራቫት አያንጠራራም ቪ8 አያስነዳም! በኢትዮጵያ ተስፋ ማጣት፣ስደት፣ሞት፣መፈናቀል፣መታገት፣መራብ ፣ችጋር ሌሎች ሰው ወለድ ችግሮች ሁሉ ቤተኛ ናቸው። ?
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00411
ሶፎንያስ በሕይወት ሲኖር ያማልዳል !!!ከሞት ቦኃላ ወደ እንጦርጦስ ስለሆና ይጨናነቃል።ድንግል ማርያም በልጇ ቀኝ ስለቆመች ሁሌም ታማልዳለች ።አዕምሮህ እንደቢኒ ለሐክፈት ሞክር በቁሙ ሞተሃል እኮ።
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00412
በሥማም ምን አይነት ልጅነሽ ይሄን ሁሉ ስቃይ ተሠቃይታ ለናቷ ያላት ፍቅር ይገርማል አይዞሽ የልብሽን ሀሣብ እመቤቴ ታሣካልሽ
0
0
0
0
1
1
[ "sadness", "surprise" ]
amh_train_track_b_00413
ሰበር ዜና አላላላችሁምኮ ያሳፍራል ቆይ መች ነው የህዝብ ድምፅ የምትሆኑት 🤭😭
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00414
መቸ ነው የኢትዮጵያ መከራ በዚህ ሜዲያ የምንሰማው እራሽያ እና ዩክሪን ታይዋን እና ቻይና ኢስራየል እና ሀማስ ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ ብቻ ነው የምሰማው ሁሌ በቃ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00415
የምትገርሚ ልጅ ፡ ጽናትሽ የሚገርም ነው ፡ እግዜአብሄር ያልሰብሽው እንጀራ ከጤናጋር ይስጥሽ ፡ ባልፈው ይብቃ ይብልሽ የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ።
0
0
0
0
2
1
[ "sadness", "surprise" ]
amh_train_track_b_00416
ፌመስ ካልሆኩ ያልሽው አንቺ ነሽ ለምን ግን ራስሽን አትመለከችም የጠቢብ አይኖች በራሱ ላይ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ተረጋጊ ስትቦርቂ ብትውይ በእንዲህ አይነት መንገድ ሰዎች ወደ ጌታ አይመለሱም አስመሳይ አጭበርባሪ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00417
ዜናው ውሸት ከሆነ እውነቱን በመረጃ ማቅረቡ አይሻልም? በርግጥ እኔ አዲስ አበባ አይደለም ምኖረው። አንተ እዛ ካለህ የምታውቀውን በሃቅ ንገረን።
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00418
አምስት አመት የሞላው የጋላ ሥርወ አገዛዝ ከግራዚያኒ ጭካኔ የከፋ ሆኖ በታሪክ ተመዝግቧል። ዘቅዝቆ መስቀል፣ ነፍሰጡርን ሆድ መሰንጠቅ፣ ከነነፍሱ የሰውን ቆዳ መሸለት፣ የሰው አካል
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00419
ኢቶጲያ ገለልተኛ መሆን አለባት አሸባሪ የእስራኤል ታጣቂን መደገፍ የለባትም።🇵🇸💪
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00420
ግጭት ትላላችሁ የቀለጠ ጦርነት ተከፍቶ ሳለ እንከፎች እናንተም ያው ብአደን ናችሁ ለካ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00421
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ያስገደሉ በእጃቸው የንፁሃን ደም የሚገኝ በሜንጫ አንገቱን በለው እያለ ሲቀሰቅ የነበረ ፀረ ሰው ድኩማን የፖለቲካ መፍትሄ ሰጪ አድርጎ መድረክ ሰጥቶ ማጨብጨብ ያሳዝናል ለጋዜጠኛ ደረጄ ፈፅሞ አይመጥንም ለምን ኬንያ ድረስ ሄዶ እንደጠየቀውም አነጋጋሪ ነው ጀዌ ከስረሻል ሆኖም ማስመሰል እና ማጭበርበር ሽን ቀጥይበት
2
1
0
0
1
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00422
በጦርነት ሚፈጠር ነው እስኪ ስለፈልስጤም ሆስፒታል አውራ አለህ ስለፈጠረው ሰው የሰው ልጅ አያጠፉውም እወቅ ገና እስራኤል ትጠፉለች ድል ለፈልስጤም ሞት ለእስራኤል
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00423
ይሄን የሻቢያ ሰላይ ለኤትዮጵያ ያለዉን ጥላቻና ንቀት እዩልኝ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00424
ከእርስዎ ጋር ማጋራት የምፈለገው ጣቢያ (ከ phoenix መተግበሪያ)
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00425
ሰበርዜና መብረቃዊ አብይ ደረቀ ፕር ብርሃኑ ጨከነ በቃ ካሁን በኋላ ግዜ አናባክንም ያልተጠበቀ ሙሉ መግለጫ ይ via
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00426
ሚገርም ነበር ባለፈው አምስት የሆነውን ስታስብ ምን ያልተፈጠረ አለ ፍጥነቱስ
0
0
0
0
0
1
[ "surprise" ]
amh_train_track_b_00427
የምር በደረሰ ጋታ ላይ በፍንጂ ምክንያት ህይወታቸው እይታ የምገኘው የህፃናት ሞት ጦርነትን እንዳንረሳ ያደርገናል።
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00428
አቦ አንተ መሪ ነህ የደግነት አመልካች አቅጣጫ ጠቋሚ የደሀ አደግ አባት ታዛዥ ባርያ የመስጠትን ልክ የተረዳህ ሰጪ የልግስናን ደስታ የምታጣጥም ደስታህ ማድረግና መከወን የሆነ ክቡር ጠቅላይ ምኒስተር ዶር አብይ አህመድ አሊ
0
0
0
3
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00429
የውነት ይሉን ነበር ይሻላል መሞቱ ሂሳብ አስተማሪ ሖነው ምርጥ ተመራማሪ እንዳትበሉ ሻጋታ እንዳትሆኑ ቀሪ ታማችሁ ቀርታችሁ ሳሰጡ ፍርፍሪ መዘጋጃም ሳያቅ ጥንብአችሁ እንዳይሆን ጠሪ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00430
ህውሃት ካለ የቆመው ሰማኒያ ሶስት አመተምህረት ላይ ነው እባካችሁ ተደላቃችኃል ገላችኃል የኢትዮጵያ ሴትአርቲስቶችን ጨርሳችኃል እአ ብዙ ጥጋብ አሳልፋችኃል ፍቅር የሆነውን የትግራይ ህዝብ ለቃችሁ ጥፉ
1
2
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00431
የጀግኖቹ ተዋጊ ክፍሎችና የስታፍ ድጋፍ ሰጪ ክፍሎችን የማዕረግ ዕድገት ማልበስ ስናይ ደስ ይለናል!ተዋጊ ክፍሎች ተልዕኳቸውን በላቀ ብቃት እንደሚፈፅሙ የስታፍ ድጋፍ ሰጪ ክፍል ሚናው
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00432
እረ ዬት ሂጄ ልሳቅ ሚኮ በቃ ፓስተር ሆኖ አረፈዉ ማለት ነዉ😂 እንግዲ ሚኮ ተገላገልክ ላይክ አርጉኝ ሰብስክራይብ ዬለ ሶፍትህን እያበላህ ፈታ ዘና በል
0
1
0
1
0
0
[ "disgust", "joy" ]
amh_train_track_b_00433
የተከበሩ ከንቲባችን እየተሰሩ ያሉትን ልማቶች ሳላደንቅ መለፍ አልፈልግም ነገር ግን አንዳንድ በዘርና በዘመድ የተሰገሰጉ ስራተኞች ስራዎትን አመድ አፋሽ እያ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00434
ሰላም ለንፁሀን እስራኤላዊያን ፍልስጤማዊያን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ!!!
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00435
በመጀመሪያ አንቺ እራሰሺ የወጣልሺ ባለጌ ሰለሆንሺ ይበልሺ! ደሞ አታፈሪም? ባለጌ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00436
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00437
ይህ ለቃቃቃም ዜጋ ለህዝቡም አይበጅም ለበጀቱም አያሰብም ለራሱ እንጅ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00438
አቤት ቢንያም ቅጥረኛ ሆንክሳ!!!ፓስተርነትህ ያሳፍራል
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00439
በአደባባይ እንደ አረብ አገር ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ይህ ባለመደረጉ ይህ ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባስ ነው አባቴ ልጆትን የጀነት እርሶ ደግሞ ፅናቱን ይስጦት ያሳዝናል በራስ የወንድም ልጅ መሆኑ ደግሞ በጣም ያሳዝናል እስር ቤት ቢገቡ ደልበው ሞያ ተምረው ይወጣሉ መንግስት በዚህ ጉዳይ ቢሰራበት ማሰር ትርጉም የለውም
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00440
እንዴ የሚገርም ነው እናት እያለች ይህ ሁሉ ጭካኔ እቺ እናት አይደ ለችም ሰይጣን ናት እናት የሚለው ስም አይገባትም
0
1
0
0
2
0
[ "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00441
ይገርማሉ በጣም ግን ዝም ብሎ ብር የሚልክ አለ እንዴ እንደነሱ ሁሉም ሰው ጀዝባ ይመስላቸዋል ደሞ ፍቅር ይዞኛል ስጦታ መላክ ፈልጋለው ብለው ሰውን ማጃጃጃል የሚፈልጉት ጅላንፎችስ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00442
ይድረስ ለብልፅግና ከላይ እስከታች የኢትዮጵያን ሕዝብ ትግል ሰላም አንድነት ፍቅር አንድ ሕግ አንድ አገር የዘረኝነት የከፋፋይ ሕገመንግሥት ተለውጦ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የእኩልነት መብቱ በመላ አገሪቷ የሕግ የበላይነት ነው
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00443
ለሰራሽው ግፍ የተከፈለሽ ትንሹ ጉዳይ ነው ነውረኛ ከመባለግሽ አለማፈርሽ።
0
3
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00444
በጣም ደስ ይላል ደሃው ወገኔ አይሙትብኝ እናት አታልቅስ ገዳዮች ፈጣሪን ፍሩ ነገ ወደማይቀረው ሞት ትሄዳላችሁ ምን ያህል ጨካኝ ብትሆኑ ነው ሰውን ልጅ ህይወት የምታጠፉት
0
0
0
1
1
0
[ "joy", "sadness" ]
amh_train_track_b_00445
ልጅ ማለት እንዲህ ነው!!! በበበረከት ማስደንገጥ ለምልሙ ተባረኩ መልካም አዲስ ዓመት
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00446
የሚገርም ጭንቅላት እይት ጥረት ያስቀናል እንዲህ ሌት ከቀን የሚሰራ መሪን ነው የሚጠሉት
0
0
0
2
0
1
[ "joy", "surprise" ]
amh_train_track_b_00447
ቆሻሻሻ ሽማግሌ ቤተሰቤን የጨረሰ ጭራቅ ነዉ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00448
አይዞሽ እኔም ሶስት አመቴ ነው ግን ለቤተሰብም እየረዳሁኝ አባቴን አስታምሜ ቀበርኩኝ ግን አራት መቶ ሽብር አለኝ
0
0
0
0
1
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00449
አተ ጂንጀሮ መሳይ ለላዉን ትተሀ ጨጉሪህን አታጥብም ትልቅ አህያ ነሀ እሽ
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00450
uddin መልካም የመቃጠሎ ጊዜ ይሁንላችሁ ከብቶች እዉነታዉ ጀብደት ፋኖ ነዉ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00451
ኢላን መስክ በሰው አንጎል ውስጥ የሚገጠም ‘ኒውራሊንክ ቺፕ’ ይፋ አደረገ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00452
በሙስና ቅሌት ስማቸው እየተነሳ ያለው የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ከስልጣን እንደማይለቁ ተነገረ
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00453
የጂጂ አፍቃሪ ከእሕቷም ከሶፊ ሁላ ነው የሚከላከላት? ምን ያለ ፍቅር ነው የማያረጅ ውበቱ የሚጨምር። በርቀት እንደሰማኋት እሷም ትወዳችኋለች።
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00454
በዚህ እድሜህ ሲሸፈንብህ ያሳዝናል መታወርህ አንተም አገርህ እስራኤል ትዋረዳላችሁ ሀያል ብለህ ያሰብካት አገር ዱቄትነቷን ገብቶሀል ወደፊትም ይገባሀል
1
1
0
0
1
0
[ "anger", "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00455
እንደ ትዕዛዝ ወደ አንተ መቅረብ አያስፈልገኝም። ግን ለ150 ዓመታት ያህል ወደ እኔ የምትቀርበው አንተ ነህና ፈቅጄዋለሁ። ይቅርታ ጭንቅላቴ ላይ መደነስ አትችልም።
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00456
ልክ ነው ቴድዬ ሀገር የጥላቻ ማንፀባረቂያ መሆኗ ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00457
ፕራንክ እደዚህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር😂
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00458
የናንተ ማሽቃበጥ ደሞ በጣም የተለየ ነው የትግራይ ሕዝብ ያሁላ መከራ ሲወርድበት ስትደስቱ ከርማችሁ ገና ለገና ደሞ ኤርትራወያን ተሰደቡ ብላችሁ መግለጫ ታወጣላ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00459
ዩናይትድ ኪንግደም በኢትዮጵያ የተከሰተው የምግብ እጥረት አሳሳቢ መሆኑን አስጠነቀቀች
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00460
በያለንበት ለምግብ በተቀመጥን ጊዜ እያንዳንዱ ጉርሻ የሆነን ሰው ዕድሜ ሊያራዝም ይችል እንደነበረ እናስብ ጠጥተን የምንታጠብበትን ውኃ አጥቶ በዚህች ቅጽበት የሚያሸልብ ወገናችንን አንርሳ! ቦረናኢትዮጵያ
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00461
ሁላችንም ማፈር ነው ያለብን ሃይማኖት ዘር የለውም አበቃ ሰው እንዴት በገዛ ሀገሩ በእርስቱ ባይተዋር ስደተኛ ይሆናል ሙስሊም ነኝ ካልክ ዘር ብሎ ነገር የለም ክርስቲያን ነኝ ካልክ ዘ
2
0
0
0
2
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00462
ፖፕ ፍራንሲስ የሮማ ካቶሊክ ቄሶች ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ቡራኬ መስጠት ይችላሉ አሉ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00463
ጠያቂዋ በጣም ጀግና የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00464
የአለማችን የወደፊት አስፈሪ መንግስታት
0
0
2
0
0
0
[ "fear" ]
amh_train_track_b_00465
የተሳሳተ ቤት ገብተህ አንዳይሆን? ?
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00466
ማን ኣስተማሪ ኣደረገህ ፕራንክ በዚህ ተጀመረ እንዴ ምነዉ ሞኞ ተሞኚተህ ህዝቡን ለማሞኘት ትተጋለህ ተነቅቶብሃል ላሺ በል ሸሀም ነው በፈጣሪ ኣትቀልድ ጥቅስ ኣንስቶ መናገር እማ ሰይጣንም ይናገረው ነበር በጣም ተጃጂለህ ኣለም ሲሞላልህ በዚህ ብቅ ልበል ወነዶቺ ናቸው እንዴት እንዳጠመዱህ ለራስህ ገግመህ ለሰው ኣታስገገገም ጂላፎ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00467
እስራኤል 75 አመት ሙሉ የፍልጤመአዊያን ደም ስጠጣ ምን ያልመሰላቹ ፍልስጤም እራሷን ነፃ የማውጣት ትግል ስትጀምር አሸባሪ ይላሉ ድል በግፍ ለተገፋ ፍልስጥኤማውያን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00468
ብዙ ዘግናኝ ነገር ፈጽመዋል እየፈጸሙም ነው ከአውሬው ኦነጋዊው ሰራዊት ይሄ እደሜሆን ይጠበቃል ይሄ ደግሞ ህዝቡን የበለጠ ጠንክሮ እንዲዋጋ ያድርገዋል ይሄ ፍ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00469
fyi ፈጣሪ ጥቁርም ነጭም አይደለም። ፈጣሪ መንፈስ ነው።
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00470
አተ አሁን ስው ነክ በሌላ ስው ሞት አሁን ከተደሰትክ ቦሀላ ባአተ ላይ አለመድረሱ ምን ያክል እርግጠኛ ነክ እግዚአብሔር ይፍረድ
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00471
በሕዝብ ልብ ተወዳጂዋ ደራርቱ ከእውነት ጋር ብቻ ትቊም አብይ አህመድ አሊ እብድ ቀውስ ስው ከመሬት ተነስቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ጦርነት አውጇል እግዚአብሄር ዋጋውን ይስጠዋል
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00472
የእርስዎ አስማቶች ሳይስተዋል አይሄዱም ፣ የአጋጣሚ ነገር ተግባራትዎ መከራዎ ወደሚመጣበት ወደ ትልቅ ባዶነት ይመራዎታል ፡፡ መቼም ያደረጉት
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00473
ምን እንደምል እራሱ ጠፋኝ ሰዉ እንዴት ከወለደዉ ልጅ ላይ አውሬ ይሆናል ኦ አምላኬ:
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00474
የክህደት መጨረሻ ክህደት የዘራሺውን አጭደሻል
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00475
ጠባብ አህያ ነው ድርጊቱን ያደረገው
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00476
እየሆነ ባለው ያልተጠበቀ ችግር ጥቃት በኦሮሞ ሸኔ እየደረሰበት ያለው ሕዝብ በመንግሥት ላይ ጥርጣሬ ቢኖረው አልፈርድም ነገር ግን ዶር አቢይ በተፈረጀበት የተረኝነት እሳቤ ውስጥ
0
1
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00477
ልብ ይሰብራል ሌላው ጠግቦ ይራገጣል ምንም የማያውቁ እናትና ልጆች ያልቃሉ 😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባ። ።ድል ለእስራኤል ።ድል ለፍልስጤም የምትሉ ጭፍን አስተሳሰብ ያላችሁ ምናለ ዝም ብላችሁ ለሰላም ብትፀልዩ ከሁለቱ ወገን ጥፋት የእናንተ ቱርፋት ምን ይሄን??? የሰው ልጅ ሞት ሁሌም ውስጤን ያቃጥለኛል ለመቃጠል ደግሞ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው።
0
0
0
0
2
0
[ "sadness" ]
amh_train_track_b_00478
እንዴ ገብተንስ ቀልደኞች እዛ ያለውን ሞት በየቀኑ እየሰማን ብንታገትስ ምንድነው ዋስትናችን ምንድነው አትቀልዱ
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00479
ሓፍታሙ///በጣም ያሳዚናል ደደደቢትናብልፅግና አንድ ስታደርግ እውነታው ግን ሌላው ይቅር የአ/አበባ ልጅ አይደለህም ምክንያቱም ድፍንያለ ከህወሓት ጋር ጥላቻ ያለህ ይመስለኛል ፎቶ በማነፃፀር ትንታነ በመሰጠትህ የአንበጣ መንጋ እየተከላከል ባለንበት ወቅት እንጦጦጦ መናፈሻናየህፃን ልጅ መኪና ከሚነዳ ማነፃፀር///የቱ የቱ የቱ ሰለዚህ እባከህ የአንበጣ መርጫ ለገበሬው /ዲራጎን/ገዝተህ ወይምአሰባስበህ ሰለህወሓት ሰንዓመት ተነተንከ
0
1
0
0
1
0
[ "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00480
ብአዴን አሸባሪ ነው ።አሸባሪነቱንም በዚህ አንድ አመት ውስጥ አሳይቷል
0
2
0
0
0
0
[ "disgust" ]
amh_train_track_b_00481
ዋልታ እና ዋፋ በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስር ሊጠቃለሉ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00482
atm ማሽኑ ያለበት አጠገብ ያለ ንግድ ባንክ ሄደህ report ብታደርግ መልካም ነው ከዛ ይስተካከልልልሀል
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00483
ለኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያውያን ስጋት የሚሆነው የቅዥቱ አለም በውሽት የበለፀገው የወንበዴዎች ስብስብነው
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00484
አብይ ከዚህ እሳት ነዉ ሀገራችን ለመከተት የታሰበዉ ለምን ስለ አብይን አሰከፊ ጭፍጨፋ አትዘግምብ አቤልየ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00485
በቀኝ ገዢዎች አሻጥር ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳጣች የአደባባባይ ሚስጥር ነው። የባህር በር ያስፈልገናል ? ልክ ነው። አሁን ጥያቄን ለማቅረብ ትክክክለኛው ጊዜ ነው ? አይመስልም ምክንያቱም የትኛውም ጎረቤት ሀገር የኢትዮጵያን የባህር ወደብ መብት ነጥቂያለው ብሎ አያምንም ።ስለዚህ ይህንንን ጥያቄ ማንሳት ቀጥታ ከልእዋላዊ መብት መዳፈር ጋር ሰለሚተሳሰር ወደ ጦርነት የመግባት እድሉ ከፍተኛ ነው።
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00486
በቃ ተረሱዑ ኩሉ በስመአም ምስጋና ወረቀት ሆ አጀኺ ትግራይ ህዝብ ትግራይ ማለቅ አለቤት አንድ እንዳይ ቀር እንደሰጣን መታየት አለቤት በሉ የሰበከ የሰጣን ጭራሽ አይ ትግራይ ዓደይ
0
1
0
0
1
0
[ "disgust", "sadness" ]
amh_train_track_b_00487
በጣም ደስ ይላል በራስ ቋንቋ ቤተክርስቲያን ሲገለገል።ሁሉም በራሱ ቋንቋ እንዲገለገል መብት ነው።
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00488
ፕራንክ መሆኑን ያወቁ ቀን ግን... 😂😂😂
0
0
1
0
0
0
[ "fear" ]
amh_train_track_b_00489
ድንቅ ውይይት ነው በእውነት ጃዋር ላይ የሚገርም ስክነትና ብስለት ነው ያስተዋልኩት ልደቱና ጃዋር በድጋሜ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ እንደማያቸው ተስፋ አደርጋለሁ አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ክብር ለአንተ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00490
ለ1977ቱ የኢትዮጵያ ረሃብ እርዳታ ማሰባሰቢያ የነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ወደ መድረክ ሊመጣ ነው
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00491
እስከመቼ ነው ኦርቶዶክሳውያን የሚገደሉት መንግስት ባለበት ሀገር እንዴት ይህ ሁሉ መከራ ሲፈፀም ዝም ብሎ ይታያል
1
0
0
0
2
0
[ "anger", "sadness" ]
amh_train_track_b_00492
እንደነዚህ የትግራይ ጥላቻ ያላቸው ሰዎች ወደብ ለማግኘት ህወሓት መጥፋት አለበት ብልፅግናናና ሻዕብያ መተባበር አለባቸው ይላል።አሁንም ክህደቱ ይቀጠለ ነው።ግን መኩረው ያልተሳካላቸው ምኮራ ያልተማሩ ሃገሪቱ ለማፍረስ ከሚጥሩ ባንዳ ምሁር ነኝ ከሚሉ አንዱ ናቸው።ሳለዚ እንደነዚህ ካልጠፉ ኢትዮጵያ አንድነትዋን ይጠነክራል ማለት ዘበት ነው።
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00493
ምልምል ጃጓሮች ሲመረቁ ስናይ ደስ አለን!ጀግናው የጦር ሀይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብረሀኑና የፌደሬል ፖሊስ ምክትል ክሚሸነር መላኩ ፈንታ በተገኙበት የኮማንዶና አየር ወለድ
0
0
0
2
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00494
ሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ ለሩሲያ ሰጥታለች ስትል አሜሪካ ከሰሰች
0
0
0
0
0
0
[]
amh_train_track_b_00495
በጣም እጅግ በጣም! የሆነ ጥንስስ አለ እናም ተብላልቶ ያለቀ ይመስላል ጥሩ አይሸትም ለማውራት ያስጨንቃል ግን አለ የሆነ ክፉ ነገር ? እረ ተዉ ግድ የለም
0
1
1
0
1
0
[ "disgust", "fear", "sadness" ]
amh_train_track_b_00496
ለአስተዳደር በደል ትጠይቃለህ እንጂ ራስህ በራስህ ፓትርያርክ አትሆንም። ኦርቶዶክስ እንደ ሌሎቹ እምነቶች አይደለችም በጣም ጥልቅና ከባድ ሐይማኖት ነች።የምናምና
1
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00497
ነፍጠኝነት የክፉ አጋንንት ነዉ የምንለዉ ለዚህ ነዉ። ነፍጠኛ የሰዉን አንገት ቆርጦ ተሸክሞ የሚሄድ በድግምት ሃይል የሚሰራ ስብስብ ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ። እንደ አብይ አህመድ የ
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]
amh_train_track_b_00498
አንተ ሰብአዊ ሰው ነህ ብዬ ስለማስብ ነው ከዚህ በጣም የተሻልክሞ
0
0
0
1
0
0
[ "joy" ]
amh_train_track_b_00499
የሰው ኣገር ሉኣላዊነት ተዳፍረህ የደህንነት ስጋት ኣይደለም ትላላቹንዴ ከምር ነው የምላቹ ምንም ኣቅም የላችሁም እኛ ኤርትራውያን ከሶማሊያ ጎን ነን
2
0
0
0
0
0
[ "anger" ]
amh_train_track_b_00500
እኔኮ ምትገርሙኝ አሁን የሀ ምን የተለየ አለ አንድ መሪ የነበረ የሀ መናገሩ ብርቅ ነው ነው ወይስ መሃይም ጨካኝ ሰለሆነ ያው ስለሆናቹ ትደናነቃላቹ ፣ሌላ ቢሆን ጠንቋይ ገለመሌ ትሉ ነብር
1
1
0
0
0
0
[ "anger", "disgust" ]