text
stringlengths
0
46.2k
ትንሽ ቆይተህ ዶ/ርብርሀኑና በዶ/ር አብይ መካከል ምንም ልዩነት የለም እንዳትለን ነው ምፈራው
የከፍተኛ ትምህርትን በሰፊው ለማዳረስ በመንግስት ውስን በጀት መገደብ አይኖርበትም። ይሄ መልካም ሀሳብ ነው። የተማሪዎች በብድር መማር…
ቀላል መስሎን ነበር፣ ከቤት ስንወጣ ሊማሊሞን ስናልፍ፣ አላማጣ መጣ። ተሰማ እሸቴ
በዚሁ ከቀጠልን በወረሃ ታህሳስ “መልካም እንቁጣጣሽ” የሚል text ይደርሰኛል ??
?????? ብሎ ብሎ ብሎ - ሢያቅተው በብሔር የኛ ሠው ክፉ ነው - ያጋጭሃል ከእግዜር! ☝☝☝????❤☝☝☝
በራስ ለማስተዳደር በፉከራ የሚመጣ ነገር የለም፤ በቀረርቶም የሚሆን ነገር የለም! ተግቶ መስራት ብቻ ነው መፍቴያችን፡፡ ...... ኢዜማ የሁገራችንን ችግር ይፈታሉ ብሎ ባዘጋጃቸው 45 ፖሊሲዎ…
ደንቆሮዎች ሀገር ከዜሮ ገንብታ አንፃ፣ ነፃ አውጥታ ከመሃይምነት አላቅቃ የሰጠቻቸውን ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉት የነዚን ፈረንጆች motto ማንበብ ቢችሉ ጥሩ ነበር። ፩ ስታቃጥሉ ፼…
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብሎ አላለም አገራችን ድሮም አሁንም በተለይም በአባይ ውሀ ምክንያት ጠላቶች እንዳላት የታወቀ ነው ! ነገር እየስነጠቁ ህዝቡን…
14 ሴ.ሜትር የሚረዝም ቀንድ ከአንድ ግለሰብ ጀርባ ላይ ተወገደ
ለአማኑኤል መግቢያው ከሆነ Ill ጎ ፈንድ ሂም። አንድ ወቅት ይሄንም ጋዘጠኛ ይሉት ነበር??
;;በሠሞኑ የአማራ ክልል ሠለፍ የታየው ሥረአት ያለ የክልሉ ወጣት መፈጠሩን -እንኮን የአገር ሀብትና ህይወት እያጠፉ ሰልፍ ሊያደርጉ ፤ አበባ ሣይረግጡ ፣ቅጠል ሣይበጥሱ መልእክት የ…
ሰሞኑን እንኳ በሱ አዝማችነት የተደረገውን የመሬት ወረራ ህዝቡ የማያውቅ ይመስለዋል አይደል?!
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ።
ግቢ የሸሹት ሞት መንገድ ላይ አገኛቸው?! ?????? ኧረ የመፍትሄ ያለህ!!! እስከመቼ ሟቾች ቁጥር ብቻ እየሆኑ እንዘልቃለን? ዘላቂ መፍትሄ የሚኖረው መቼ ነው?
ክርስቶስም መልካም አስተሳሰብና አድናቆት ሊኖረን ይችላል። ከነዚህም ሁሉ አልፈን ለቤተ ክርስቲያንና ለወንጌል አገልግሎት የ…
እሜን ለሁላችን እስኬው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
አዲሱ መንግስትና ህገ-መንግስታዊነት - ረዥም ገመድ ህገ-መንግስታዊነት ስንል የህገ-መንግስቱ አንቀጾች የመተግበራቸው ልኬት ማለታችን ነው። 1/7
??አንድነታችን ክብራችን??አንድነታችን ግርማ ሞገሳችን??አንድነታችን የመኖራችን ዋስትናችን ነው??????
የፈጠራ ባለሙያዎች ማህበር ህጋዊ እውቅናን በማግኘት ተመስርቷል! ማህበሩ ታህሳስ 12 በሲቪል ማህበራት ኤጄንሲ ተመዝግቦ በሀገር አቀፍ ደረጃ በፈጠራ ዘርፍ እንዲቀሳቀስ እውቅና ማግ…
ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና - ቀጥታ የውጤት መግለጫ
የሸዋ ክርስቲያን ገበሬ አዲስ ዓመት ነው አንተ የምታውቀው ማለት ነው። :)
የአብይ አህመድ አካሉ እንጅ ስልጣኑ በሪፐሊክ ጋርድ አይጠበቀም።
አባታችን ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ፍራንሲስ ፓትሪያሪክ ወ እጨጌ ዘመንበረ ሮማ በሰው አምሳል ሊተናኮላቸው የመጣን አጋንነታዊ ኃይል ሲከላከሉ። በረከታቸው አይለየን።
ከ10 ሚሊየን የማይበልጡ እና ከ60 ሚሊየን የቱ ነው የሚበልጠው ለዛ ነው አማራው የማይቀበለው እናንተ 10 ሚሊየን አናሳ ናቸው
ቀይ ውሸት አለ? ??
መልካም በዓል የኛ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የአማራን ህዝብ ህልውና በማስጠበቅ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን፣የፖለቲካ ውክልናውን፣ማህበራዊ ተቋማቱን በማጠናከርና ለጥያቄዎቹ መልስ በመስጠት አገልግሉት እንጂ አ…
BBC News አማርኛ - አየር መንገዶች ለምን ሆን ብለው የበረራ ሰዓት ያራዝማሉ?
ኢዜማ ?? በሀዋሳ! በክፍለ ከተማ ከሚገኙ ቅርንጫፎች በተጨማሪ አረብ ሠፈር መቻል ህንጻ በሚገኘው የፓርቲው ጽ/ቤት በአባልነት መመዝገብ ይቻላል፡፡
ዋዉ ደስ ይላል የኛ ጀግና በርታ
“አሁን ያለዉ መንግስት አሃዳዊ አይደለሁም ቢል እንኳን እኔ ፀር ፌድራሊስት ናችሁ ነዉ የምላቸዉ:: የጠቅላይ ምንስትሩ አርዐያዎች አፄ ሚኒሊክ እና አፄ ሐይለስላሴ ናቸዉ እስታይላቸዉ…
ሴት ብሆን አይደለም ይሄን በሬ ወለደ ብልሽ ታምኚኝ ነበር...እድሌ ነው??
አለቃ ፣ በእሷ ላይየሚነሱት ሁሉ ነፍሳት ያወግዛቸዋል። በአስሦስቱአጋንንት ስም ነፍስህን በገሃነ እሳት ነበልባልውስጥ ለዘለአለም ሥቃይ ብትኮንንይህን ሰው…
ወይአልከሰኩች ወይ አልቦለኩሽ ወይ መልሼ አልሰድቡክሽ። ምን ታድርጊ አንቺ፣ ፈንጪ እንጂ ልክ ደካመ የተገኘ ይምስል። እሱ ነው የቢብያበገኝ፣ ደከም ያለ ሰው ላይ እንደዚ እንደምትሆኚ ሳቅ
Awish ተፋጠጥ እና በግ ተራ ነበር የቆየው አንተ እንዲህ ስትንከራተትልኝ
ምሽት ቤት አካባቢ ብልት ይቀሰራል¡ የተቀሰረ ብልት ደግሞ ምን ያስፈልገዋል¿
መልካም አዲስ አመት እንዲሆንለወት እመኛለሁ።
ኣሜን ውዴ
ኢትዮጵያ አፈጣጠሯም አካሄዷም ልክ አልነበረም ፤ ለመስተካከልም ፍቃደኛ ሆና አታውቅም ፤ ስለዚህ መፍረሷ ምክንያታዊ ውጤቷ ነው !!!
ታሪካችን ፡ እንደገና ፡ ተበዉዞ ፡ መስራት ፡ አለበት ፡ እስካሁን ፡ ያለው ፡ የኣንድ ፡ ወገን ፡ ታሪክ ፡ ነው።
ቀይ ውሸት አለ? ??
የምን ፍቃድ??? ከማን??? ግራ የሚያጋባ ነገር ነው።
መንፈሳዊ አባቴ ሊታከሙ ሆስፒታል ሄደው ዶክተሩ በደምዎት ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ወርዷል ሲላቸው አባቴ ምን ቢሉ ጥሩ ነው ስንት ኪሎ ብገዛ ይስተካከላል ብለውት እርፍ
በአዲሡ የፈረንጆች አመት ሠላም ሠላም ሠላም ለኢትዮጵያ
እናትን ከማግኘት በላይ ምን ያስደስታል
እስከዛሬ የሚኒሊክ ወስናቸው ዘፈን እያልኩ ስቦጠረቅ ከርሜ? ??
ለእኔ ከወጣቶች እንደ ኃይሉ የሚችል ዘፋኝ የለም።ምናልባትም ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ምርጡ እሱ. ነው።
??ፃ እርኩስ መንፈስ ብለው አናት የሚደውሩ ግለሰቦች ባሉበት አይሆንም እያልሽ ነው?
ተጨዋች መሃመድ ናስር ጠፍቷል። ወደ ክለቡ ተመልሶ አያውቅም። የት እንደገባም መረጃ የለም። ሀድያ ሆሳና ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን መጥፋቱን አመልክቻለሁ ብሏል። Source : Soc…
እኮ... በግ ላይ ምኑ ጋር ነው ያለው?
በጣም! ዘፈን ከሀ እስከ ፐ እንዲህ ስክትክት ሲል ከሰማይ በላይ ያንሳፍፋል::
እኔም እሱን ብዬ ነው
ኮፒ ስትገዢ መቼም የወረቀት እና የህትመት ነው ምትከፍይው፣ ፍሬም ለማሰራት ደግሞ የእንጨት እና የመስተዋት እንዲሁም ፍሬ ምን የሚሰራው ባለሙያ የእጅ ነው ምትከፍይው፣ ስል…
እናንተ እኮ የዋህ ናችሁ እስኪ አንድ ሁለት አማካኝ ልቀቁብን
ሃሃ ምስኪን
የቅዱሳን ፣ የጠቢባን ምድር ቅዱስ ላሊበላ ጦቢያ ????❤??
ፃ እርኩስ መንፈስ
ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዉድ የዶቼ ቬለ ተከታታዮች! በዓል እንዴት ነዉ? ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፤ ፍቅር፤ መተሳሰብን ያብዛልን! ዉድ ወዳጆቻችን በገና በዓል ምኞታችሁን ግለፁልን! አ…
ጎበዝ! እነሱ ይቀልዱ ተያቸው እሺ
አብረን እንሠራለን ነዉ ያለዉ አሁን ራሡ ዩኒቨርስቲ ዉስጥ ያለዉ ግድያ መንግስት ከለላ ሠቶአቸዉ ነዉ እያረጉ ያሉት እስቲ ንገረኝ በኢ…
እና የትኛው ሸውራራ የዞረበት አሳ ይጠበስ ሊሉ ይሆን ዘረኛ ወግ ደረስ፣ ፖለቲከኛ አዋቂ ተብዬዋቻችን!? የሁሉ አለም አቀፍ ከተማ እንዲህ ያድጋል ግን ገና…
ለውጡን ያለመው የኦሮሚያ ባለሃብቶች ውይይት
እኔም እሱን ብዬ ነው
ልጅ ጠ/ሚ/ር ዶር አብይ አህመድ በጉጂ አባገዳ ተመርቀዉ ካላቻ አስረዋል። ዶር እንኳን ደስ አለህ።
ወዴት ወዴት እሱ ሲናገር የነበረው life expectancy ከ 47 ወደ 63 ኣድጋል ነው:: ይሄ ደሞ የቁጥር ስህተት ካለበት በ evidence ሞግት ኣለቤለዚያ…
የሁሉም አካል ድምፅ መሰማት አለበት፣ ሆቴል ውስጥ ለሚደረግ ጋዜጣዊ መግለጫ ደግሞ እንደ ሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ያስፈልጋል መባሉ ግርምትን ይጭራል። ለማንኛውም የመግለጫው ዝርዝር ሲደርሰኝ አቀርበዋለሁ።
እስክንድር ዲሞክራሲን ማፀነስ ነው እንጂ ማዋለድ አይችልም; ከሞከረም ይጨናገፋል - አድናቂው!
the Lord first!?? ▪️ነገር ግን ከሁሉ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁንም ፈልጉ ፤ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። _Mathew; 6☀️☀️??
ምንም ሰምና ወርቅ የለውም። ቃሉ የግዕዝ…
መልካም የገና በዓል ለሁላችን!!!
ኑ እኛ ሰፈር እና እቺን አስገራሚ መኪና ወ ቤት ላሳያችሁ
እውነት ነው ያለሱ እርዳታ እንዴት ተብሎ አልጋ ድረስ ይደረሳል
መብራት አለማጥፋት እንደትልቅ ስጦታ ይታይላችኋል
ሰላም የለም ፣ በዚህ ዓለም ውስጥ ደስታን ለማግኘት የሚሞክሩት ሥቃዮች ብቻ ናቸው የፈጠሩን እና ተስፋ የቆረጡ አማልክት ሁሉ አሮጌውን ማስወገድ እና ይህን ጥ…
አንተ አለቀስ እረ ኤርትራን የገደላቻችውስ የአማራ ልጆች እነሱስ አያስለቅሱም ቆሻሻ
በምን ይገለፃል የትውልዴ አበሳ ከመንበርከክ ብዛት መራመድ የረሳ ያልፋል ተለጉሞ ያልፋል ተከርችሞ የጉልበቱን ኮቴ ምድር ላይ አትሞ ~ በ.ሥ
?? የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ውጤቶች _______________________ ሀዋሳ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ ⚽️ 56 መስፍን ታፈሰ ⚽️ 73 ብሩክ በየነ ⚽️ 15 ኤልያስ ማሞ
የታገቱት አማራ ስለሆኑ የመንግስት ጉዳይ አይደሉም። ኢትዮጵያ ሰላም ለመሆን ስንት ንፁሀን አማራዎችን ነው መስዕዋት ማድረግ ያለብን?? Its time to fight for amhara republic ✊
በጣም ቆንጆ
መንግስት ባለአደራውን ሲያዋክበው የከረመው ህገወጥ ናችሁ በማለት ነበር። አሁን ህጋዊ ፓርቲ እሆናለሁ ሲል ለምን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከለከለው ፤ ይህ የዲሞክራሲያዊ መብት አፈና በዚች…
የሚሻለውን ሁሉም አውቆታል፤ ምርጫው ብቻ በተቀመጠለት የግዜ ሰሌዳ ይካሄድ።
እርግጠኛ ሆኘ መናገር የምችለው ጭቆናና መብትን ካንተ ባልተናነሰ ጠንቅቄ እንደምረዳ ነው። አይ ያንተን መጨቆን እኔና ኢብራሂም ካንተ በላይ እናውቃለን የምትለኝ ከሆነ ስቄ ባልፈው ነው…
እኔ ደግሞ የባርሳን አንተም ከነትርጉሙ እችለዋለው። እንቁልልጭ! ??
ዱንያ ብላሽ ማለት ያለበት ሰው ተገኘ ??
የብልጽግና ፓርቲ ከኢዜማ ጋር መደራደር ጀምሯል፤ በሚል በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ እየተሰራጨ ያለው መረጀ የተሳሳተ ነው። --- EPRDF official 31
ኣንተ የምኒሊክ ሰፋሪ የት ሆነህ ነህ የምትመልሰው። ኣህያ!! ጎንደር ተሰብስበ ነህ ቀይ ባህር የምትመልሰው። ኣባይ ወንዝ መሰለህ። ኣባትህ ገዳይ…
ይህን የባንዲራ ጣዖት ከቤተክርስቲያን አውጡ። ይህ ጣዖት የቤተክርስቲያንን አንድነት የሚከፋፍል ነው። እባካችሁ ይህን የመለያየት ጣዖት ታቦተ ጽዮን ካለችበት ከመንበሩ አውጡ! ጎዶል…
ለቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7እንዲሁም አሁን የኢዜማ አባላቶች እንዲሁም ደጋፊዎች መላው ኢትዮጵያውያን እንካን ለገና በአል አደረሳችሁ በአሉ የጤና የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ።
በሀገር ውስጥ የምትኖሩ ወገኖች - በስሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ የሚገኙ ሁለት የገጠር ትምህርት ቤቶችን ለማደስ የሚያግዝ የገንዘብ ድጋፋችሁን በዚህ የባንክ ቁጥር ማስገባት ይቻላል…??…
በትምርት ቤቶች የተጀመረው የጽዳት መርሃ ግብር አካባቢን ከማጽዳት ባለፈ አገራዊ አንድነትን ከማጠናከር አንጻር ፋይዳው የጎላ ነው ተባለ
የቀረጸው ግለሠብ ላንተ ከመላክ አስቀድሞ ለፖሊስ ወይም ለሚመለከተው ክፍል ሪፖርት ቢያደርግ ጥሩ ነበር::
ነጋን እንደምትፈሩ እግዚአብሔርን ብትፈሩ የት በደረሳችሁ። ያው ግልጽ ጦርነቱ በይፋ ተከፍቷል። እስኬው የአንድ ሺህ ሰው ግምት እንዲህ አንቀጥቅጥልኝ።
ደ/አፍሪካ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደህንነት የሰራሀው እጅግ በጣም የምያስመሰግንነው
እኛ ዩንቨርስቲ ስንማር ተማሪ ለተማሪ መደባደብ እራሱ ያስባርር ነብር። አሁን ያ ሁሉ ቀርቶ በየሳምንቱ ተማሪ ተገደለ የሚል ዜናን ተላምደነዋል። እስከመቼ ለወራት ከዩኒቨርሲቲ ለእና…
በ3 ቀን ውስጥ እንዲህ ያለ ስነምግባር የጎደለው የዜና ርዕስ ሲጠቀሙ ለሁለተኛው ጊዜ መሆኑ ነው። ጠለምት ላይ በአጋቾች የተገደሉ 6 ህጻናትን እንደ አንድ ተራ የ…
እረ ጉድነው ወይ ቁጥር?????? ??????????????....
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መፈክር ግልፅ ነው ሠፋሪ እያላችሁ ከቤቴ አዲስ አበባ አታፈናቅሉኝ። በኦሮሞ ክልል ተከብሀልና እጅህን ስጥ ለምትሉት አልሰጥም ነው ። ባልደራስ አዲስ አ…
ለእኔ ከወጣቶች እንደ ኃይሉ የሚችል ዘፋኝ የለም።ምናልባትም ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ምርጡ እሱ. ነው።
ይህ የሚበረታታ ለውጥ ነው። ምክንያቱም ብዙ ገንዘብ ያላቸው የክልል ባለሀብቶች ትንንሽ ከተሞች ላይ አላስፈላጊ ሃብት ይፈስና ባለሀብቱም ለኪሳራ ከሚዳርጉ እና ሃገር…
ፍጹም እመቤት ፣ ቀድሞ ይቅርታ ጠይቀሻል ፡፡ በህይወትዎ ውስጥ ስህተትን…