text
stringlengths
0
46.2k
ተመርቶም ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን ይዘው በገቡ ጊዜ፣ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ ዐቀፈው፤ እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፤“...…
is not a crime for innocent Amhara አምሐራ ነት ወንጀል አይደለም ፍትህ ፣ለክርስቲያን ታደለ ፣በለጠ ካሳ ፣ አስጠራው ከበደ ለመላው የአ…
እኔ በአማርኛ ጥሩ ነኝ
ሚያሳዝነኝ ኦሮሚያ ውስጥ ስንት የተማረ ከነዚህ ሰዎች በተሻለ ሃገርን ከፍ ማረግ ህዝቡንም ከፍ ማረግ ሚችል ሰው እያለ በጥላቻና ባረጀ ሃሳብ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ይዞ መቶ እዚህ ህዝብ ላይ ማላገጥ ያሳዝናል በጣም!
ብሪታኒያ በቀጣናው የሚስተዋለውን ውጥረት እንዲያረግቡ የኢራቅ ባለስልጣናትን አሳሰበች
ደግሞ ጃዋርን የሚደግፍ ሁሉም ወያኔዎች ማለት ጀመራቹ? ትንሽ ቆይታቹ ኦሮሞ ሁሉ ምን ልትሉት ይሆን?
አይ የዘመኑ ልጅ
ለኢሳቅ ብቻ። የለጠፍከው ገፅ ከዚህ በ1985 ከተፃፈ መልሀፍ የተወሰደ እንደሆነ እግረመንገድህን ብትገልፅ ፎሮፌሽናል ትሆን ነበር። ??????
ለሱዋ ደስ ይበልህ ቆንጆ ሞልትዋል ደግሞ ውበት የውስጥ ነው መልክዋን አሳምራ ጭራቅ ልትሆ ትችላለች
ልጆች ሆነን ት/ቤት ክብ ወንበር ደርድረን ዙሪያውን እሩጠን ቀድሞ ወንበር ለመያዝ እያልን እንጫወት ነበር ። ይህን ይመስላል የሀገራችን በደመነብስ የሚካሄደው…
አክሱም ዛሬ !♥ ሰላም ለሀገራች ኢትዮጵያ????❤??
ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር። እሱ ፕሮቫው ነው?? ተናግሬ ነበር እኮ ያኔም
የሕይወት ታሪክ አንዳንድ ሰዎች ባለማወቅና በመሳሳት ወይም በምቀኝነት እውነት አስመስለው ጽፈው ፤ ሌሎችን እንዲመስላቸው ለማድረግ ቢፈትኑ ፤ የውነተኛውን ነገር ከስፍራው ሊ…
የሁለት ዓለም እናቶች ******************************************** መሽረፍት በአንድ እጁ የአዲስ አበባ አረጋውያን እናቶችን እንጀራ ያጎርሳል …በሌላኛው እጁ…
ጉድለትን ቢያወሩት፣ ለምን ይሄ አልሆነም እያሉ ቢጠይቁ ማለቂያም መልስም አይገኝም። እኔ ምን ላድርግ ብሎ መነሳትን የመሰለ የእርካታ ምንጭ ግን ፍጹም የለም። በርታ ወዳጄ። ተሳካ…
????????THE YEAR OF REVIVAL!!???????? ሶምሶንም ስለ ሁለቱ ዓይኖቼ ፍልስጥኤማውያንን አሁን እንድበቀል፥ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ እባክህ፥ አስበኝ፤ አምላክ ሆይ፥ ይህን አ…
በሃበሻ ሂስ ትስማማለህ/ሚያለሽ????? ?????? የሃበሻ ሂስ አባቴ እራሱ ካለበት ሙድ ጋ ብቻ የተያያዘ ነው ሁሌ እንጂ ከጉዳዩ ጋር ተገናኝቶ አያቅም። ብሎ እርፍ ??????
የእሱ ጓደኛ ነበርኩ ውወተ ምን እንደነገራችሁ ማወቅ ነበረብን ይላ ጥበልገመበ ንላፕሮውአ ንህይ
የሞጣ ሙስሊሞችን ጉዳይ አስመልክቶ በኮምቦልቻ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሔደ ይገኛል።
ሁሌም እውነት አይደለም የተለየ ኮንቴክስት ያጋጥማል።በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማርን ተመልከት።መንግሥት ፖሊስ ቀርፆ፣ካሪኩለም፣መምህራ…
የአፍላነት የፍቅር ህይወቴ ከማህሙድ አህመድ ዘፈኖች ጋር በቅርብ የተቆራኘ ነዉ- መሃሙድን ሳስብ ዛሬም ድረስ ያ ዘፈን ቦታዉና ያቺ ቆንጆ ልጅ…
አዎ ልክ ነሽ ሰሊናዬ። አንድ ለእናቱ ነበር ከዚህ በፊት በነበረው ፓርላማ።
-የሚታማው የአርሰናል መከላከል በዚህ ጨዋታ ላይ መሻሻሉ የቀድሞም ድክመቱ እንደ ቡድን ከመከላከል ችግር እንጂ ከስብስቡ አልነበረም ለማለት ያስችላል? -የዩናይትድ መዋዠቅ ክለቡ በኦ…
ንጥ ጥንጥየ ፓለቲካ ምን ሊይሆን እንደሚችል መገመትን እና ጥንቆላ እንጠነቁላለን እና - ፒፒ እና ኢዜማ የፍች processን ተሎ ይጀምራሉ፡፡ ሌላውን ለግዜው አስፈላጊ ስላልሆነ እናልፈዋለን
ሰዉ ጅምር ፍጥረት ነዉ፡ በቃለ እግዚአብሔር ተገንብቶ የሚያልቅ
የኢህአዴግ ሞት ሐዘን እንዳይጎዳን አመጣጡንና ቆይታውን እንዘክር:: ወያኔ ትግራይን ለመገንጠል ጉዞ ጀምራ ወደመሀል ስትጠጋ ማሩና ወተቱ ቢያጉዋጉዋት የትግራይ ተ…
ወደ ኤፌሶን 5 15፤ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ 16፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። 17፤ ስለዚህ የጌ…
እንዴት ሠዉ ከዝንብ ማር ይጠብቃል አለቀ የተፈናቀሉት ተማሪዎች ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ ነዉ ያለባቸዉ አለቀ አነሡ ፍት…
አብይና የአብይ አስተዳዳር ድሮ ከተተከሉ ትልልቅ ዛፎች ይልቅ እሱና እሱን መሰል ካድሬዎች ፎቶ የሚነሱባቸውን ችብሀዎች ክብር ይሰጣሉ! ምድረ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያ!
ዶ/ር አብይ አህመድ ኦሮሞ እና አማራን አጋድሎ ወደስልጣን መምጣት ቆሻሻ ተግባር ነዉ ??
የህዝባችሁን ስነ-ልቦና ባላገናዘበ መልኩ የሚደረግ ትግል ዋጋ ያስከፍላል፣ አማራ ሰድበከው ኢትዮጲያን ብታሞግስለት የማይቀየም ህዝብ ነው፣ አውራ ፈ… 2012
ባልደራስ ህጋዊ ፓርቲ እንዳይሆን ስብሰባ መከልከል ህጋዊ ተቀባይነት የለውም። ትላንት አመቱን ሙሉ ያለ ህጋዊ ፍቃድ ሲሰበሰቡ ሽፋን ሲሰጣቸው የነበረው መንግስት ዛሬ ወደ ህጋዊ ስርዓት…
ከላይ ላሉት ሰዎች ሁሉ እኔ እለምናለሁ። በክፍት እጆች እንደምትቀበሉኝ እና በዚህ አመት ቢቶች በማየቴ ሞገስ እንዳሳየኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ ለሁሉም ትእዛዝህ እሰግዳለሁ
V8 + አቡ ሚስማር = ምቾት
የአማራ ፈተና የሚያልቀው የሕወሓት ሽማግሌዎች ዕድሜ ሲያጥር ብቻ ነው፡፡እነሱ በሕይወት እያሉ ለአማራ ሕዝብ መጥፋትና መተላለቅ ከማቀድና ሤራ ከመጎንጎን አያርፉም
ነፍስ ከስጋህ ይላቀቅ። የአዱ ገነት ልጅ መሆን ብርቅ ነው እንዴ? ደግሞስ አዱ ገነትን ወክላ ነው እንዴ ሚንስትር የሆነችው የተሳለቀችበትን የአማራን ህዝብ ወክላ እንጅ?
ያ ?? ግለሰብ የአማራ ክልል መንግስትን በአክትቪስትና በአክራሪ የኦርቶዶክስ ህገወጥ ተግባርና አሳፋሪ የእምነት ነፃነት በመጠበቅ ረገድ መልካም ነበር ማለት ይቻላል::❓
ነብስ ይማር! እግዚአብሄር ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጣቸው!
ሸዋ አማራ መራቤቴ!!! ብአዴን/አዴፓ/ፒፒ የአማራን ህዝብ የመምራትና የመወከል ታሪካዊም ሆነ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!
ግድየለሽ ጓደኛዬ ፣ ጓደኛሽ መሆን አልፈልግም ነበር ፣ ልሳምህ እፈልጋለሁ ፣ ደህና ነህ?.
እኔ ከፖለቲካው ተባርሬ የምወጣው አዲስ አበባ ላይ ከ23ቱ የፓርላማ መቀመጫዎች ኢህአዴግ አንዱን ካሸነፈ ነው፡፡ ….በአጠቃላይ የእኛ የምርጫ አካሄድ የሚሆነው ኢህአዴግን በሰላማዊ መ…
ሴራዎችን ጠንሰስው አንዱን ከሌላዉ በማጋጨት ስልጣን ለመያዝ በሚፈልጉ ኃይሎች ወጣቶች ተታልለው የጥፋት ሰለባ እንዳይሆኑ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡) -…
እንኳን. ለጌታችን. ለመዳኒታችን. እየሱስ ክርስቶስ የልደት. ቀን አደረሳችው
ኦነግ፣ ኦፌኮ እና ኦብታ ጥምረት መሠረቱ። የሚበረታታ ነው!
ተንከራቶ እንደቀረ በምን እርግጠኛ ሆንክ????
አፃፃፍክ በሞጣው የተደሰትክ ትመስላለክ .. ንፅፅርክም ወንጀል ወንጀል ነው ላንተ አይነቱ ሙታንታ ሳይታጠቅ ላደገ ጀዝባ አይገባውም ፍየል ፊት ሰላም ነሽ ግን ፈንዳዴ እንዴነሽ
???????? እውነትም ሁለት ምት
የሴሌብሪቲ አይኑካችንን እንዳገኘን ለማሳወቅ ያህል ነው። ሙዚቃን ለዚያውም ሊድ ጊታር የተማረች፣ የቸከ ወሬ የማትዘበዝብ። ጃዝ ፍሪደም ነው። ትልሃለች! ??
ናዝሬት נצרת ጌታችን እና መድሀኒትችን እየሱስ ክርስቶስ ያደገባት : መልአኩ ቅዱስገብርኤል እመቤታችንን ያበሰረበት ቦታ (የብስራቱ ቤተብክርስቲያን)
መንከራተቱ ነዉ ያሳሰበኝ እንጂ ተንከራቶ እንደማይቀር እርግጥ ነዉ ??
አቶ አንዳርጋቸውም በመፅሃፋቸው ላይ ይህንን አፅንኦት ሰጥተውታል አሉ:: ማንኛውም ነገር በድርድር እንጂ በጦርነት ከአሁን በኃላ መኖ…
ካፒታል ጋዜጣ በቀድሞው ሰራተኛው ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት ክስ ተመሰረተበት፡፡
አራጆቹና መሪዎቹ የነፍጠኛንሥርዓት የሚናፍቁት መሆኑ በመረጃ እጅከፍንጅ የተያዙመሆኑ ያውቁይሆን?ሻሸመኔ በቅርቡ ቤ/ክ ሊያቅጥሉ ሲሉ የተያዙትን ወጣ…
እስይ ጎሽ
ምን እንደጠየከኝ ባላውቅም ብዙ አይቻለሁ :-)
የባህርዳር ሠላማዊ ሠልፍ የአቋም መግለጫ . «ሙስሊሙ የመስጊድ፣ የበዓላት ማክበሪያ እና የመቃብር ቦታ እጦት በጣም አማርሮታል፤ በመሆኑም በባህር ዳር ብሎም በክል…
አንተ መች ትሰክናለህ??? ሚትፅፈዉ ሁሉ??????????????
ህይወት እንደዋዛ ቢመስልም ቀላል ሁሉን እያወቁ ሞኝነት ደስ ይላል ?? ?????? — listening to Yohana
መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቤተልሄም በተወለደ ጊዜ እኛ ኢትዮጵያውያን የዛሬ 2000 ዘመን በቤተልሄም ተገኝተን ለተወለደው ህፃን የሰገድን፣ ወርቅ ያቀረብን፣ እጣን ያቀረብን፣ ከ…
ታህሳስ 30፣ 2012/ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዩኒቨርስቲዎች ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በቂ ጊዜ ተሰጥቶት ይካካሳል ብሏል
የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ፕሮግራም አምስት ዋና መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል -
እነ ከመግረፊያ የተረፈው አይፋቅበትም? ደግሞስ ሌላው ተክል ሁሉ አንድ ነው ግልጋሎቱ ያለህ ማን ነው?
ያ እውነት አይደለም
እውነት ነው ዛሬ የደረሰብኝ ነገር ቀላል አይደለም
ምንም ልካም እለተ ሰንበት ከሰንበት እረደኤትና በረከት ተካፋይ ያድርገን????
ሰለዚህ ሀይማኖቱንና ክብሩን ሸጦ ይኑር ነው? ለምን ተጮከንን ተላላቹ ማለት በራሱኮ ጭኮና ነው! መሰልጠን የሚባለው ነገር ግን መቼ ይሆን ንፋሱንኳ የሚነካቹ።
PM:አብይ:ህዎሃት:ኢትዮጲያን:አዘቅት:ውስጥ:ለመጣል:እየተዘጋጀ:ነው::በምርጫው:ጊዜ:ወይም:ቀደም:ብሎ:ጦርነት:ሊከፍት:ይችላል::አንተም:ህዎሃትን:ከኢትዮጲያ:ነቅሎ…
አስተማሪ ጋር አትጣላ man... ባለፈው ብናስቀይመው እንደ ታሪክ አስታውሶ ፈተና ላይ.... የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ…
በእየሱስ ስም እና ስልጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰይጣን እቅድህ አላማህ የፈረሰ ይሁን እቺን ልጅ ሊያሳስት የመጣ መንፈስ ወጋውህ Amen
ይቅርታ ጥፋቱ የኔ አይደለም ????! I blame the ጠጅ
ደስ፡ሲል፡ሱዳኖች፡ ሌላ፡አለም፡ላይ፡ናቸው
እድለኛ ነህ ካስሽ . . ስንቱ አጥቶት ሁለተኛ እትሙን ሲጠብቅ ነበር ??
ወያኔ ስትጠፋ
BBC News አማርኛ - ልጃችንን እንደ ክርስቲያንም እንደ ሙስሊምም ነው የምናሳድጋት
በዘረኝነት መንፈስ የተያዘ ሰው እንዲሁ ነው!
ትልልቅ አይኖቿ ከለሊት እስከ ጠዋት አልቅሳባቸው አባብጠዋል። አንድ የግቢአችንን ከፍተኛ ሀላፊ ደውለን ጠራን፣ ተያይዘን ወደ ተፈፀመበት ቦታ አመራን፣ የእምነት ቤት ግቢ ነው…
ዬሄ ደግሞ አለ የአማራ ውሿ ዝም ቢሎ ዠሚጮህ። አንደኛው አንተን ይዘው ቢያጠፏ ጥሩ ነበር ሰገጤ
መልካም ምኞትህ ለቀጣሪዎችህ ሽፍቶች አሸባሪዎችና ወንበዴዎች ቢሆንም በየማሕበረሰቡ እየተሽሎኮለኩ የሚሰሩትን አፍራሽና እኩይ ስራ ባንተ በልሳናቸው በቀጥታ ስ…
የአብይ አህመድ አካሉ እንጅ ስልጣኑ በሪፐሊክ ጋርድ አይጠበቀም።
በአንድ ሳምንት ጊዜ ወስጥ አራት ሚሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያለቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8…
ከምንድን ነው የሚሰራው?
የአቶ ኢህአዴግ የቀብር ስነ ስርዓት ወዳጅ ዘመድ ባልተገኙበት ዛሬ ተፈጽሟል። ነፍስ አይማር
እሷ ማናት? የበለስ ማርማላታ ወደ ውጪ የምትልከው ኢትዮጵያዊት
ያው ታክሲ ውስጥ ምናምን ማለቴ ነው- ልክ ሳንፈልግ ጆሲን እንደምንሰማው
ነፍጠኛ ብሔር ኃይማኖት የለውም አሀሀሀሀሀ…ማሻሻልህ ነው አይደል ከልቤ ነው የሳኩት በውስጥ አዋቂነት ነፍጠኛ የምትለው አማራውን ነው ይገርም…
ይልቁንስ.....ግድባችን ሲያልቅ የሚይዘው የውሀ መጠን ከጣና ሐይቅ በ4 እጥፍ እንደሚበልጥ፣ የእንግሊዟን ለንደን ደሞ ዋጥ ስልቅጥ እንደሚያደርግ ሰማችሁ፣ ኣ? እስቲ ጥሩ ጥሩ የአሳ…
ክቡርነቶ በየሄዱበት እያስከበሩን ነውና እግዚአብሔር የስልጣን ዘመንዎን የስኬትና የድል ያድርግሎት! ጌታ ከእርስዎ ጋር ይሁን!
ምንም ሳያገናዝቡ የቆጥ የባጡን በሚዘላብዱት ስትበሳጭ ዝም ማለትም አስተዋፅኦ ነው ትላለች ውዴ:: እንኩዋንም ይህን አይታ አልተበሳጨች::
???? .... ከሆነ ብዬ ነው እኮ
ውይ በቃ ሃላል ቡና እናደርገዋለን ላንቺ ሲባል??
ከዚህ ልምድ በመውሰድ ፌዴራሊስቶቹም ተዋህደው ወይም ግንባር ፈጥረው እንዲመጡ እንጠብቃለን።
ይህም አለ! ከሰሞኑ በስህተት የተላከላቸው 1 ሚልዮን ብር ለባንኩ ወስደው ያስረከቡት የመቀለ ከተማ ነዋሪው ድርጊት ብዙዎችን አጀብ አሰኝቷል። የገንዘቡ ባለቤትም ገንዘቡን ተቀብሏል።…
ውሸት እገድልሃለሁ
ከቀላል የፅሁፍ ማሰጠንቀቂያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከስራ እና ከትምህርት የማሰናበት እርምጃ ...... ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰላም ነስተውኛል ያላቸውን መምሕራንን፣ ሰራተኞችንና ተማሪዎችን…
ክርስቶስ ልደቱን ላከበሩ ምን ያህል በጎ ሽልማት ይሸልማቸው ይሆን?
የ OMN ኦርቶዶክስ ላይ ያለው ጥላቻ፣ ጣብያው የተከበሩ አባታችንን በአለማዊ ስማቸው ነው መጥራት ነው የመረጠው
መከራን ሰንቃ በ1983 አ. አበባ የከተመችው ህወሃት ንብረቶቼን በህግ አስመልሳለሁ የሚል ባዶ ቀረርቶ እንዳቀረበች ሰማን ። የህወሃት ንብረት የሆኑት የጥፍር መንቀያ ፒንሳዎቿና የ…
መጽሐፍ _ቅዱስ ውስጥ ከታዘዝ እሺ
ዘመንህ ይባረክ፡፡ ወደ ዲላ አካባቢም ብቅ የምትልበትን ጊዜ እግ/ር ይስጥህ፡፡ ለውጡ ናፍቆናል.....
ምነው አልሻባብ ካልሆንኩ አልክ። የቤ/ክርስቲያኑንም አብረህ አውግዝ እንጂ። የለበለዚያ ፈንዳ ከፈለክ