text
stringlengths
0
46.2k
በዓል ነው እሺ ፣ ስፒከሩን አውጥተው ሰውን ይበጥብጡት ግራ ግብት ያለኝ ግን ታክሲ ልጠብቅ የቆምኩት ቦታ ያለው ያበሻ ቀሚስ ሱቅ ፣ ረሀብ የሚለቅ የኤፍሬምን ዘፈንን ለምን ገግሞ…
ኮንሰርቱን ገብቼ አይቼም አሁንም አልወጣለህ ብሎኝ ስልኬን እያንጫጫሃት ነው!!! ♥♥♥ ያቆይልን አቦ!!!
የወስላታዎች ማጭብርበር መቼም አይሠራም! ድህነትን ማሸነፉን በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ማንም ሊያቆምብን አይችልም! ግድቡ የኢትዮጵይ በኢትዮጵያ መሆኑ በማንም ሊ…
እግዚአብሄር ይላል - “ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ፡፡     ምሳሌዎች 23.26
የ አማራ ምሁር ተብየዎች ለሆዳቸው ብቻ ነው የሚኖሩት
ኸረ እንዳታስለቅሰኝ አለቃ? ያክብርልኝ! ?? አምጣው በከባዱ አቀባበል እናደርግለታለን ??
በእሱ እስማማለሁ:: ግን ተራ ዜጎች ፖለቲከኞችን ሰምተውና አምነው መክነፍ የለባቸውም:: አባሸገር ግን በፖለቲካ ደረጃ ትክክል ቢሆንም ቃ…
♬ በድካም በብርታት በማግኘት በማጣት የማትለየኝ ጌታ በቀንም በማታ ያላንተ አንዳችም እንዳልችል አውቃለሁ አቅም ጉልበቴ ነህ ኢየሱስ ወድሃለሁ! ??
ጠ/ሚር ዐቢይ አህመድ ከቦረና ዞን የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡ ከያቤሎ ከተማና ከዞኑ ተወካዮች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል
ኧረ አዝለንሽ ነው . . . ከ ቸርችል እስከ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት አደባባይ በመጓዝ ከዛ እዛው በተለየያዩ ፕሮግራሞች ተጋባዦች ንግግር አ…
★አዲስ አበባ ስቴዲየም ላይ ኳስ ልታይ እየገባህ .... _ በሩ ላይ «የሴት ቦርሳ አይገባም» ስትባል _ እረ? ትንፋሽስ ይገባል??? ብለህ እየጠየክ የምታሳየው ሁኔታ _ _ እ…
አሻግሬ ለዚህ ወንበር ያበቃውን ለማን በተለመደው አሽሙሩ እንዲህ ሲል ዘልፏል “የማይሰራ እና የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም”
ብልጽግና ፓርቲ እስካሁን የተመሰረተ የማይመስለኝ እና ገና ብዙ ድራማ ያለ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?
እኛ ሰዓት ግምገማዎች
ለአላማ ለሀገር ጥቅምና ለፍትህ ታማኝ መሆን በእጅጉ ሊያስመሰግን ይገባል:: ወዳጅነትን ላለማስቀየም ሲባል ፅኑ አላማን መካድ የተለመደ ደካማናት ነው:: አቢይ ለ…
... አክዓብ ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ ... የሲዶናውያንንም ንጉሥ የኤትበኣልን ልጅ ኤልዛቤልን አገባ፥ ሄዶም በኣልን አመለከ ሰገደለትም።…
Sleep vs nap ?? ቀኑን ሙሉ ከተኛህም መች ይቀራል
?????? አጉል ዝና
እንኳን ለየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሳችሁ ። በአሉ የሠላም:የጤና:የብልጽግና:ይሁንልን።
እስክንድር ሀገራችንን ወደ ከፍተኛ ብጥብጥ ለመጨመር በደንብ እየሰራህ ነው። አካሄድህ የተበላሸ ነው።
3ኛው የዓለም ጦርነት መቀስቀሱ አይቀሬ እየሆነ ነው! ንፁሀን ተጋሩን ያለሀጥያታቸው የወነጀላችሁ እና ያሳደዳችሁ ሁሉ ንሰሃ ግቡ
ኣዲስ ኣባባ የሚደረግ ያለ ሃንግ ይቁም ፡ለ ሞባይል ብሎ የሚተ አሪትራዊ ስንት ይሂን? ኢኔ ኣንድ ከነሱ ነኝ ና
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አይገባኝም። ህዝቡ የደኸየው አገራችን ሀብታም እየሆነች ስለሆነ ነው?
ጤናህ እንዲመለስ እንፀልያለን:: በእስር ላይ ከፍ ያለ ጉዳት ደርሶብሀል::
እኔ ከ29%ቶቹ እንደ አንዱ መሆኔን አውቃለሁ :)
ዛሬ በወሎ ዩንቨርስቲ ለገደልከው የድሀ ልጅ ነገ በጥፍ ቢመለስልህ እዳታለቅስ
የወጣቶች ሚና በሚል ርእስ በኡስታዝ ሀሰን በላይነህ፣ ኡስታዝ አብዱለጢፍ ጧሃ እና ኡስታዝ ኢብራሂም ሀሰን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይቀርባል። ---…
ኧረ lotion ነገርም ጣል ቢያረጉበት ጥሩ ነበር። ከነ አሻቡዋም እግሩ አጭር ካልሲውን ገድግዶ TV Show Host የሚያረግም አለ። ሊያውም ብሔራዊ TV Station ላይ ??????
ዳጊዬ የኔን ጀግና ብዙ እንደምትሠሪ ለረጅም ጊዜ ከነበረን ግንኙነት ተረድቻለሁ። በርቺልን። የትራንስፖርቱ ዘርፍ ውስብስብ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ ሥራችሁ በፈ…
መቼም ከናንተ የተሻለ ሲመጣ ያማችኋል ይህ የህውሃት ክፉና መጥፎ በሽታ ነው
አደጋን ለመከላከል አዲስ እይታና አቀራረብ ያስፈልገናል! የመኪና አደጋ ዜጎቻችንን እየበላ ነው። ዛሬ በደህና ከቤታችን ወጠን በጤና ስለመመለሳችን አብዝተን የምንጨነቅበት ወቅት…
ሞጣ ላይ በተፈፀመው ሙስሊሞችን የማፅዳት ዘመቻ ከ300ሚ ብር በላይ የሚገመት ንብረት እንደወደመ ወደቦታው ያቀናው አጣሪ ኮሚቴ ይፋ አድርጓል።
ከቆጣሪ በፊት ስለሚቀጠሉ መስመሮች ደግሞ በቅርቡ እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ
አንቺ መካከለኛ ባለሀብት አይደለሽ እንዴ? እኔ ሀብታም እህት አለችኝ እያልኩ ስኮፈስ? :-)
ምን ኣይነት ቅጠል እየቃመ ነው???????? የ ርጠበ ፋራ ነው?????????? ይሄ ዶንቆሮ ኢትዮጵያን ይሁን ኣምራ ኣይወክልም፤፤ በኛ በ ኤርትራውያ በኩል ኢትዮጵያ ትጠንክር…
ብልጽግና ፓርቲ የመወዳደሪያ አርማውን መቼ ነው የቀየረ?
እንግዲህ እኝህ ናቸው የጠሚው አማካሪ ??
እንኳን አስቀመጠው ለማንኛውም????
የዥብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ይባላል። ቆይ ረጋ ብለን የነፋሱን አቅጣጫ እንመልከት ; ምንአልባት ነፋሱ ወደ ቶሮናዶ ከተቀየረ ባይሆን መጠለያ እንዳናጣ ።
ለመሆኑ -ቡራዩ ላይ የከተማው አቀማመጥ አስቸጋሪ ስለሆነ ጭፍጨፋውን መከላከል አልቻልንም ያሉት police ሀላፊ -Dodola ላይ ቆመው ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ የነበሩ…
በስውር አሰሩንና ዘረፉን ብለው ያዘን ልቀቁን ሲሉ ቆይተው አሁን ሁሉም ባደባባይ ሲሆን ህሊናቸው ምን ይል ይሆን ።
ምቀኛ አታሳጣኝ ነው መቼም። አሁን አንቺም በኔ ቀናሽ? ?????? lol
...እስኪታወቅ ድረስ ቢያንስ ወደቤተሰቦቻቸው በሰላም ይሸኙ። ቢያንስ በህይወት ይቆዩ ለማለት ነው። በተረፈ ደህና እደር።
የክርስቶስ መወለድን ዋዜማ ኮንሰርቶችን በመሳተፍና በጭፈራ ቤት፣ በመጠጥ በዝሙት ለማክበር ከተዘጋጀህ ተሳስተሀል።የክርስቶስ ልደት በዲያቢሎስ ቤት አይከበርም በእንግዳዏች ማደሪያ ቤት…
የት ነው ያለው ? መቅረጽሽ ና ትዊት ማድረግሽም ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
በኢትዮጲያ ፌመዝ ለመሆን ሚጠበቅብህ ኣንድ እና ኣንድ ነው፡ እሱ ደግሞ ስለ ኤሪትራን፡ባህር በር ፡ ወይም ፡ ኣሰብ መዘበራረቅ ይኖርበሃል !! ታምራት…
የህዝባዊ ስብሰባ!! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ጥር 3/5/2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የፓርቲዉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት 6ኪሎ በሚገኘዉ ስብሰባ መዕከል…
አይ ከሁለታችን አንዱን ይጠብቃሉ ምሉደይአ ቼኞደጓ የእሱ ጓደኛ ነበርኩ ይአ
እረ በናትሽ አጣዬ ላይ አላሀ ክበር አያሉ ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉና ሲዘርፉ ያለዉን ቪዲዬ አጣሁት 46ሠዉ የገደሉበትነ እረ ፈልጊልኝ ይሄ ሠዉዬ አማራ ላይ ዝ…
እባክህ ወንድም አታስቀይስ የሚበጀንን ጠንቅቀን ብናስተውልና ብናውቅስ ነው ያልኩት!!
እኔ ምን አገባኝ የራሳችሁ ጉዳይ ??
ቻይና ብቻ ናት በዚህ ምርጫ ጣልቃ የምትገባው:: ለምን?
በቃ ፕሮፌሰር መራራ አማራን ነፍጠኛ እያሉ የጥላቻ ቅስቀሳ ከሚያደርጉትና እጃቸው በደም ከተጨማለቀ ግለሰቦች ጋር ለመስራት ተስማሙ ማለት ነው? ቆርጠው ገቡበት?
ቢያንስ መናገር ይችላሉ ልያታይ ክልመ ፍሃሾማ አሁን የፍርሃት ጊዜ አይደለም ይዴይሜ
ስለቦነስ የሚወራውም ሆነ የሚማረው በታህሳስ መጨረሻ ሳይሆን በሰኔ መጨረሻ ነው ??ወርሃ ቦነስ?? - የኛን የቦነስ ባለማዕረጎችን ትዝታም ባትቀሰቅስ
የፌደራሊስቶች ህብረት የሚባል አዲስ ግንባር ይመሰረታል የሚል ነገር ሰምተን ነበር ምን ያህል እውነት ነው??
እዚ ቤት ስገባ ቦሌ የሄድኩ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው
አዲሶቹ መኳንንት በዘይቤያቸው፣ በህዝብ ግንኙነታቸው፣ በነገረ-ሥራቸው ሁሉ ንጉሠ ነገሥት ኃ/ሥላሴን ለመምሰል እኮ ነው የሚጋጋጡት:: አቤት የተቃርኖ ብዛት! ግርማዊነታቸውን እያጣጣሉ…
ሞን አይነት ከባድ ጊዜ እያሳለፉ እንዳሉ ታየኝ ፤ ነፃነትህን አጥተህ በየመንገዱ እና በየሄዱበት መነጋገሪያ መሆን በጣም ይቀፋል።
ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች አዲስ አበባ ላይ የሥራም ሆነ የመኖሪያ ቤት ዕድል ተጠቃሚዎች በርካታ ሲሆኑ ለከተማ ነዋሪዎች በተቃራኒው እንዲህ ያለው አጋጣሚ የላቸውም።…
ለአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ዝግጅት እንዲያግዝ የነባሩን ስርዓተ ትምህርት ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ለይቻለሁ ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር፡፡ 2/2
ቀላል ተቸገርን?! ጉድ የሆነች አገር የጉዶች መአት ተሸክማ እኛንም ጉዳችንን አፈላች :)
የጊዜ ልዩነት እንጂ ሁሉም ሰው መሳቁ አይቀርም። Be Happy!!
3)ለሁሉም የምናሥተምረው ተማሪው ብዙው ሠወ ስለማይገል ሠምቶ ያፈሠዋል ጥቂት የሚመለከታቸው ተለይተው መማር ባለባቸው የትምሕርት አሠጣጥ እና ትምሕርት መሠጠት ባለበት ሥለማንሠጥ እና…
ምነው አብይ አህመድ ነኝ አልክ :-)
በደንብ እረዳለሁ ፡፡ ኡራ-ቻን ፣ መልካም ልደት
የአብይ ተላላኪ እንዳይሆን ብቻ ምኞቴ ነው
ወደ ቺሊ አመጣኸው ግን ምንም ሩቅ የለም እወድሻለሁ ምንም እንኳን አስተርጓሚ ከእኔ ጋር ለመነጋገር ቢያስፈልግህም ያ ግን ይከናወናል ፣ አሁን ቀድሞውኑ ሩቅ ነበር…
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
Word ???? ፩) በላህ? ፪) በቤትህ ሞቀህ? በቃ የሰው ፍላጎት ቀላል ነበር ሲጀመርሳ ምን ዝውርውር ቅብዥብዥ ወደ ቀልብ የሚቀልበን እንዲህ እስከሚታጣ?
ጥር 21፣2012 በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥሮ ለተጨማሪ የላብራቶሪ ምርመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልኮ የነበረው የ4 ዜጎች ናሙና ከቫይረሱ ነጻ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ…
እጉቱ ጎበዝ ናት በጣም አያምታታም??
እርሱ ሁሉን ነገር ነበር ሃአ እኛ እኛ ማን መሆን አያስፈልገንም ምረበነልአ ሩጥ ምጣበ ሱእ
የሰገጤ ትርጉሙ ስለገባሽ ነዋ መልሰሽ ጥቅም ላይ ያዋልሽው አንቺ ዥልጥ
እሁድ ነሀሴ 10/2012 ምርጫዉን በማስመልከት ዝናብ እንማይዘንብ ታዉቋል-ሜትሮሎጂ ለምረጫዉ በቂ ጃኬትና ጥላ አዘጋጅቻለሁ -ምርጫ ቦርድ
ይህ ሰው ጁዋር ለኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ ነው እና ለምርጫ ከመግባቱ ከእዚህ ቀደም ይጠቀምበት የነበረው ኢሜል እና ይዘቱ ለህዝብ ይፋ መሆን አለበት ። እውነተኛ ጁዋር የሚገኘው እዛ ውስጥ ነው
እውነት በእናትነት ፈተና ላይ የወደቅንበት ወቅት ነው ለልጆቼ በጣም ፈራሁ የልጆቹን ቤተስቦች ሳስብ ውይይይ ማንም ይሁኑ ማን እግዚአብሔር እባክህ ልቦናቸው…
ተው እንጂ ለዛ ነዋ ሙስሊሞች መስገጃና የመቃብር ስፍራ የተከለከሉት
No ሥእል መውደድ የነጭ ብቻ ያረገው ማነው?
አገር ሰው ለትግራይ ያለው ፍቅር ልዩ ነው። እውነት ነው የምላችሁ በየቀኑ የኑሮ የሰላም ቀውስ እየገጠመው እንኳ የትግራይ ህዝብ እሱ ያጣጣመውን ለውጥ ሳያጣጥም ታፍኖ መቅረቱ ነው የሚያንገበግበ…
ቱ በሉ የመራራ ፓርቲ በከበቡሽ ካልተዋጠ! የመራራ ፓርቲ እንደ ልጥ መዋጡ ነው። ያኔ ኧረ ጀዌ (ከበቡሽ) ፓርቲዬን ዋጠው ቢለን መስሚያዬ ... ወይኔ መራራ ስሜ መራራ
የሆዳቸውን ማን ያውቅላቸዋል እንጂ ከአዛውንቶች ይልቅ ወጣቶች ናቸው በብቸኝነት የሚጠቁት። አና ፍራንክ
የገንዲ መድሐኒት እንደ ተወጋ በሬ ፈዘናል።ተስፋችንን ለኢዜማ አስረክበን ከህወሓት የባሰውን ዘመን በቁዘማ እየጠበቅን ነው
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ዙሪያ የሚስተዋለውን ውስንነት ለመፍታት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንዳለበት ተጠቆመ
በአዲስ አበባ በተካሄደው በዚህ የመጨረሻ የቴክኒክ ውይይት ቀድሞ ስምምነት ተደርሶበት ከነበረው በተለየ፣ ግድቡ ከ12 እስከ 21 ዓመታት እንዲሞላ የሚያደርግ የጊዜ ሰንጠረዥ ግብፅ ማቅ…
ለሀገሪቱ ኢንጅነሮች መላ ሚዘይድ ኘሮጀክት ነው? ወይስ ምንድን እኛ ኢንጅነሮች ስራ ማግኘት ፈተና እየሆነብን ነው ዶ/ር የስራ መስሪያ የደሞዝ ጣራ እንኳ የለውም…
ተርፎነ ነው ቅቤው አንተ ሰትለምን በየበተሰኪያኑ አመድ ወርሶህ እኛ የተረፈነን ደሞ እንቀባለነ??????ምንታደርገዋለህ
ትንታኔ ያስጠላሃል። ደጋግመው እንደጸሎት የሚደግሙትን አንዱን ቃል መዘህ ምን ማለት ነው ብትላቸው አይመልሱም :-)
ምን ችግር አለው ጋላ እንደሆን ደም የለውም
11ቢልየን ብር ያላቸው ባለሀብቶች እንዳሉን ዛሬ ነው ያወኩት ትላለህ እንዴ? አፋር ውስጥ ቢያንስ 1 የነዳጅ ማደያ የሌለው የወረዳ አስተዳዳሪ አለ እንዴ?
እውነት ነው ናቲዬ። ነገሩ አማራ ክልል ወይም ሌላ ቦታ ቢሆን አሰብኩትኮ... ቆሻሾች!??
የመጀመሪያው ገዢ ነው የምሆነው! ??
የራሰ በራነት መድሐኒቶችስ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?
???????? እኔ እንኳን አልደረሰብኝም ዋናው ነገር እንጀራ እንዲ ተበጣጥሶ ይከብዳል ውበቱም ሞገስም የለውም ነው ፍሬ ሃሳቡ።
ማሚ እንዳለችሽ ይደርሳል ዋናው ማመንሽ ነው
ያልገባኝ ነገር። አሁን ያለው መንግስት የአማራ መንግስት ነው እንዴ? የአማራ ህዝብ ሰልፍ ስለወጣ ብቻ የነሱን ጥያቄ እሚያዳምጠው። የአማራ ህዝብ ድምጽ እና ለቅሶ መቼ ሲሰማ አይተዋል?
እምዬ ኢትዮጵያ ጉድሽን አላየሽ ክትክታ የማያውቅ ትውልድ አለልሽ.....????????
እንዴት ነህ? ደህና ነህ? Sincerely ፌደራል ፖሊስ
የአዲስ አበባን ህዝብ መካድ የማይሰለቸው ሰው ብርሃኑ ነጋ!! ፕ/ር ብረሃኑ ነጋ አሁን ያለው የአዲስ አበባ ጥያቄ የማይረባ ነው ብለዋል ቱቦ አፍ
ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበል…