text
stringlengths
0
46.2k
እነግርሻለሁ ሀና??። የብሔር ጭቆና ትርክቱ ወደ ባርነት አድጎ፤ የዘር አቀንቃኙ የነፃነት ታጋይ ሆኖ ሲቀርብ ነገሩ ደነቀኝ please note that I have sympathy for the kid
ማንነት ከዜግነት ፖለቲካ ጋር ተጣምሮ ካለተቀናጀ የሚሆነው የእኩልነት፣የአብሮነት፣የመታረቅ፣የመደመርና የመከባበር ፖለቲካ ሳይሆን የመነጠል፣የ…
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አቤላ??
ወክላ 2ኛ የወጣችውን ኢትዮጵያዊቷን ለተሰንበት ግደይን ትቶ ሆላንድን ወክላ 1ኛ የወጣችውን ሆላንዳዊት ሲፈን ሃሰንን የሚያንቆለጳጵስ ትውልድ የተፈጠረብሽ ኢትዮጵያ እንዴት አደርሽ?…
እኔ በቀን ከ30 ጊዜ በላይ ከማስነጠሴ ይልቅ የሚያሰለቸኝ አለቃዬ ባስነጠስኩ ቁጥር bless you ሲል thank you ማለቱ ነው!
አነ ጉንጉን፣ ሳቤላ፣ ቆንጆዎቹ፣ ብርቅርቅታ፣ እፎይታ እና ሌሎችም
ድንቅ አረዳድ ነዉ:: የችግሩ ምንጭ ግን የብሄር ፖለቲካ ነዉ:: ኦሮሞ; አማራ; ትግራይ; ጉራጌ; አፋር....ብለህ ፖርቲ ከመሰረትክ ኢትዮጵያም ሆ…
ጂሰስም እንዲህ ብሎ ነበር አ??? አብሬያችሁ ነኝ????
147 የኢራን ዜጎች በኡክራይን አሮፕላን ክስከሳ ሞቱ፣ 32 ውጪ ዜጎች ነበሩ።
ከላይ ላሉት ሰዎች ሁሉ እኔ እለምናለሁ። በክፍት እጆች እንደምትቀበሉኝ እና በዚህ አመት ቢቶች በማየቴ ሞገስ እንዳሳየኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ ለሁሉም ትእዛዝህ እሰግዳለሁ
በልሎች አገሮች ሶማሊያ እና ናይጄሪያ ለምሳሌ የምንሰምቸው የወንጀልኞች ቡድኖች አጀማመራቸው እንዲህ ነበር:: መንግስት እኒህን ወንጀለኞች ትልቅ ኢላማው ማድረጉ ተገቢ ነው:: ለሰላም:…
ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ፤ ባሉበት። ከአዲስ አበባ-ጎሃፅዮን ያለው መንገድ በሚገባ ስለተነዳደለ እና ስለተገባበጠ የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ሲካሄድ ለገበጣ ማጫዎቻ እንዲያቀ…
ለህሊናህ ስትል እንኳን አገር ያወቀውን??የሞቀውን እውነታ ባትክድ ጥሩ ነው! ግን ግን የጎጥህ ስልቻ ውስጥ ተወትፈህ ይህን አገናዝበህ; እውነታውን ከውሸት ለይተህ…
የታገቱት አማራ ስለሆኑ የመንግስት ጉዳይ አይደሉም። ኢትዮጵያ ሰላም ለመሆን ስንት ንፁሀን አማራዎችን ነው መስዕዋት ማድረግ ያለብን?? Its time to fight for amhara republic ✊
ኧረ አሁን በእሪ በከንቱ ኮንዶሚኒየም ሳልፍ ትዝ ብላኝ ነው??
አሜን ; ሰላም ብሩህ ሳምንት ??
አሪፍ ጥያቄ ነው ኃይልዬ....በአንድ የምርጫ ክልል የሚኖር ዜጋ ማንነቱ ሳይገድበው በአከባቢው ያሉ ሰዎች ከመረጡት ይወከላል…
ወይ ዘንድሮ አለ አፍሬም ታምሩ ! አቶ ለማ መገርሳ ምን ነካቸው ? እንዴት ሰው አገር እየመራ ወርዶ መደር መምራት ያስባል። ይሕ ለኦሮሞ ሕዝብ ስድብ ነው ። ኦሮሞ ሃገር…
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል።
ያሁኑ ኢዜማ ፖርቲ ና ኢህአዴግ ያሁኑ ብልፅግና ፖርቲ ሁለቱም ፀረ አዲስ አበባ ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ አማራ ናቸው ይሄ ሃቅ ነው ባለቀ ሰዓት ስም እየቀያያሩ ቢመጡ አላማቸው አን…
ሐዲስ ሐዋርያ ፤ዘደብረ ሊባኖስ፤ ዘኢትዮጵያ ????❤
እውነት ነበር ግን እስርቤት ጨክናበታለች!
አንተ በግልህ ተንደላቀህ ሊሆን ይችላል። የግል ሁኔታህ አይደለም ችግሬ። ሌሎች የደረሰባቸውን በደል ሲናገሩ «ኧረ ሠላም ነን ውሸት ነው» ማለት ግን ብልግናም አድ…
አዎ ልክ ነሽ ሰሊናዬ። አንድ ለእናቱ ነበር ከዚህ በፊት በነበረው ፓርላማ።
እና እርስዎ የታመመ ፋክ እሾክዎን እመታሻለሁ ፡፡ ለዚህ ይከፍላሉ። አቆምሃለሁ በገሀነም ትበላሻለህ
ህወሓት በመግለጫው፡ ከፌዴራል መንግስት ጋር የሚኖረው ግንኙነትም ህግና ህገ-መንግስትን መሰረት ያደረገ ብቻ እንደሚሆን እና ከዚህ ውጭ የሚኖር እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለዉም ብሏል።…
አንተ ደደብ ዲያቆን ምናባህ ያድርግህ? ደነዝ
«ጥፋቱ በይቅርታ ተሸን ;ል ፣ ከሁሉም ጋር በሰላም ለመኖር » ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ
ድሬ ጉዞዬ ላይ ትዝታዬ፣ የምያዝናኑና የማይጎረብጡ ነገሮች ላይ አተኩሬ ትዊት ማረጉን መረጥኩ እንጂ በሁለቱ ከተሞች ውስጥ ያለው ድባብ አይመችም…በቶሎ ሃይ ካልተባለ ለዘመናት ተፋቅሮ…
ጥቂት መከራ ከተቀበለሽ በኋላ በክርስቶስ በክርስቶስ ዘላለማዊ ክብሩ የጠራችሁ የጥበብ ሁሉ አምላክ ራሱ ይመልሳል ፣ ጽኑ ፣ ጽኑም ያደርጋችኋል። ለእርሱ ለዘላለም ኃይል ይሁን አሜን 1 ኛ ጴጥሮስ
ምን እንደጠየከኝ ባላውቅም ብዙ አይቻለሁ :-)
እኛ እኮ ከፈረንጅ የምንበልጠው በዶሮ እንቁላላችን ዋጋ ብቻ ነው!! ????
አብይና ትራምፕ በምን ተስማምታችሁ ነበር አገር ያዳናችሁ? ??ምስጢርማ አለ! (ትራምፕ ትላንት ሲናገር ውል ነበረን ብሏል) ስለ ኖቤሉ እንመጣበታለን!
ገቢ የምትጨምረው ወጪ ለመጨመር መስሎኝ ?
በመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ፓርክ ውስጥ ከሚገኙት አገር በቀል ዕፅዋት መካከል አንዱ የሆነውን እሬት ሳይንሳዊ ይዘቱንና ጥቅሞቹን እናስተዋውቃችሁ፡፡
በውጭአለምየአለም ፍፃሜ በዚህ ሰሞን ነውበሚል የተሰበከ አባት ልጆቹን ምሽቱንና ራሱን ገደለ፣Yes ለምን ይሳቀቅ።አክራሪ ምእምን ለመፍጠር ይህ ቀቢፀ ተስፋ ስብከት እኛ ጋ አልተተገበረም እንዳትሉኝ ኣ!!
ኣሀ ጣልያን እሽሩሩ እያላችሁ ነበር ለካ!
የኢራን ሚሳኤል ተኩስ ልክ ድሮ አልችለውም ግን ከነካኝ አልፈራውም እንደምንላት ዲፕሎማሲ ነበረች፡፡ ልተኩስ ነው ብላ ለኢራቅ አሳውቃለች፡ ደሞ 1ም ሰው አልሞተም፡፡ 3ኛው የአለም ጦርነት ወፍ የለም፡፡
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
አሜን ሠላሚና??
እንኳን ደስ አለዎት ውድ ጠቅላይ ሚኒስትሪያችን!!! እግዚአብሔር በመገኘቱ ይባርክዎት!!! ነገዎትን በብርሃኑ ያብራው !!! በሰለሞን ጥበብ ይባርክዎት!!! አሜን ????
መረጋጋት ያስፈልጋል!
2)በተለመደው ቁጥር ልምድ በመውሠድ በማቀናጀት ሥልትን ብንጠቀም ከእልፍ በለይ ለሠየሙት ሥያሚወች በተለመደው ቁጥር ለነ ሚሊወን :ቢሌወን :ትሪሊወን ወዘተ ቢሆን ፲፻ ፳፻ …
አዲስ አበባ ዋካንዳ ናት እንዴ?! ልብ ወለድ ከተማ? የነዋሪዎችዎም የኢትዮጵያውያን ሁሉ ናት! አደራ የተሰጠው የለም::ህዝብ የሚወስነውን ያውቃል::አዲስ አበባ የጏሳ ፖለቲካ ሰለባ አ…
አንቺ በታክሲ አትሄጂ የት ደረሱብሽ! ደሞ አገር ቤት ገባሽ እንዴ?
ፋራ የመንደር ዱርዬ ስራ ፈተን አንተን ስንከተል አልታየህም ምድረ ዱቄት እኛ ብዙ ስራ አለብን ኮተት
የኢዜማ የአዲስ አበባ ምርጫ ወረዳ 11 ከአባላት፣ ደጋፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ዛሬ አካሂዷል! የምርጫ ወረዳው ሥራ አስፈጻሚ እስካሁን የተከናወኑ ሥራዎ…
ወደ እኛ ሁላችን እንሞታለን
«ባሐሩን የምታደፈርስ መስሏት አሞራ አለማወቋ እና ለውንብዳናዋ ትልቅ ባህር ላይ ትሸናለች እንጂ የሷ ሽንት ትልቁን ባህር የማደፍረስ አቅም የለውም» አቦ ለማ መገርሳ በሰላም አሜሪካ ገብተዋል!
የዛሬ ሁለት አመት ኢሕአዴግ ሞተ ሰል ስንቱ ተሳለቀ እኔ እንኳን የማከብረው ሙት አመቱን እንጂ አርባው አይደለም ።ከሞተ ሁለት አመት ሆኖታል እና
እጠብቃለሁ ፡፡ ምናልባት በር ላይ ሊሆን ይችላል።
፫. ኤርታዕለ በቀን መጎብኘት በጣም ከባድ ስለሆነ ኣስጎብኚዎች በጥንቃቄ በሚመሩት የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ከኣመሻሽ ጀምሮ የሚከወን መሆኑን ማወቅ ለጥንቃቄ ይረዳዎታል። በቀን ለመጓ…
የጠቅላላ ጉባኤው መድረክ ላይ የሚደረደሩትን ወንበሮች የሚያሳምሩት 6ቱን ሰዎች የስራ ድርሻ(JD) እና እየሰሩ ያሉትን ስራ የሚያውቅ የተቃውሞው ተቃዋሚ ካለ እስኪ ይንገረንና አብረን ተቃዋሚዎቹን እንቃወም??
ታህሳስ 25 ነው! ባለፈው ወር እንዳረግነው ወር በገባ በ25 ሶሻል ሚድያ ላይ የተለያዩ መልእክቶችን እናስተላልፋለን። ለዛሬ ይህንን መልእክት ሁላችንም ሼር በማድረግ ወይም ምስሉን…
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በተልዕኮና በልህቀት ለማደራጀት የተጠናው ጥናት ይፋ ሆነ
እውነተኛ ሚድያ መሆኑን አመነበታ
አበባ ላይ ህግ ለማስከበር መንግሥት አቅም አይደለም ያነሰው፤ መረጃ አይደለም ያጣው:: አ.አ ላይ ህግ ለማስከበር መንግሥት ፍላጎት ነው የሌለው:: ለማረጋገጥ ካሻህ አራት ሆነህ ኮከብ የሌ…
ማዕከሉ የትራፊክ መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የትራፊክ መብራቶችን የቆይታ ጊዜ እንደ ትራፊክ ፍሰቱ መጠን የመቀያይርና ልዩ ልዩ የትራፊክ ፍሰት ማስተካከያ እርምጃዎች እንዲወሰዱ የማድረግ ስራም ይከናወንበታል ተብሏል፡፡
በርታልን አቢቹ ለታማኑት እግዚአብሔር ታማኝ ነው
ከሳቅ ውጪ ሌላ ምን አማራጭ አለ ብለህ ነው አንትሽ?
2- የማንነትና ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽን - ይህም ጉዳይ ብዙ ተብሎበታል። በተለይም በህገመንግስቱ በግልጽ ለፌደሬሽን ምክር ቤት የተሰጠ ስልጣን ከመሆኑ አንጻር 3/7
ብላችሁ አንድ ሰው ላይ እምትሰፍሯትን ነገር ጃ ይንቀልላችሁ
ከኢኮኖሚው ጉዳይ በላይ ወይም ቀጥሎ የአብይን መንግሥት ጥልት እንዳረገው እያደረገኝ ያለው ይሄ የዩኒቨርስቲ ጉዳይ ነው ። እግዜር ያሳያቹ እስቲ መንግስት ተስብስበው ያሉ ልጆችን መጠበቅ ካቃተው ምኑን መንግስት ሆነው ?
የመሳሪያ ዝውውር፣ በሰዎች ዕገታ እና በታጣቂዎች እንቅስቃሴ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የመተማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ ወረታ ዛሬ በአማራ ራዲዮ ቀርበው በአካባቢው…
ታከለ ኡማ እራሱ መታወቂያ አድሎ፣ ክፍት ቦታ እጠሩ ብሎ ስም ዝርዝራቸውን ወደ ክ/ከተማ ልኮ ካርታ አሰርቶ ሲያበቃ አሁን የሌሎች ሰዎችን ቤት ለማፍረስ ግብረ ሀይል ከኦሮሚያ ፖሊስ…
Of course! ግርማዊነታቸው እንዴት ውሸታቸውን ያምናሉ? ያ ሁሉ ተከታይ አየር ላይ ይንሳፈፍ እንዴ? :-)
መላው ኢትዮጵያዊያን አመፅንና በቀልን በመተው ለአገራቸው ሰላምና መረጋጋት እንዲተጉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡
በችሎቱ ላይ ፖሊስ ከጠየቀው የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ውስጥ፣ ፍርድ ቤቱ የ12 ቀን የጊዜ ቀጠሮ በመፍቀዱ፣ እስከዛው ተጠርጣሪው ማረፊያ ቤት እንዲቆይ መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል።
የወላይታ ሊቃውንት እና አክቲቪስት ነን ባዮች ከህወሓት ጋር የሚያደርጉትን ግኑኝነት ባልደግፈውም አልቃወምም። ምክኒያቱም ዋስትና ፍለጋ ሰው ሴጣን ጋር ሌሄድ ይችላልና።
ሊሆን እንደሚችል መገመት እና ሁሉንም መርሳት እችላለሁ
አይ ኢትዮጵያ ስንቱ በተጭበረበረ የትምህርት ማስረጃ ትልቅ ባለስልጣን ሲሆን፤ እንደዚህ ደግሞ ተምሮ በቂ እውቀት ኖሮት ጎዳና ላይ ሲወድቅ ያሳዝናል።
ብሰላም ተመሊስና።ኣምላኽ ይመስገን።ንዓመታ ከምሎምዘበን ብሰላም የራኽበና። ክብረት ኣሃበልና ህዝቢ ኣኽሱም ክብረት ኣሃበልና ኣባላት ጸጸታ
መልስ 1 ሰማይ ከፍ እንዲል አንተም ክብርህ ከፍከፍ ያለ ለማለት ነው መ.ቅ ሀያላንን በሰማይ ይመስላል ለምሳሌ ሰማያት ስሙ ሲል ሰማይ እሚሰማ ሳይሆን ሀያላን ስሙ ይላል። ሌላው…
እንዳንተ አይነት የተስፋፊነት አቀንቃኝ ከኢዜማ ጋር መሳፈጥ ምን ይጠቅምሃል? ከብሄረተኞችም ተጣልተህ: ከኢዜማም ተጣልተህ..... Take a chill pill bru ??
እነዚህ የስድብ ትምህርት የት ነው የሚያገኙት? ስድብ አናታቸው ላይ ጎጆ ቀልሳለችኮ። ሠው የመረጃ ማስረጃ አለ ወይ ብሎ በመጠየቁ እንዲህ የሚንጨረጨሩ ምናቸው ዞሮ…
በኣክሱም የህዳር ፅዮን ማርያም ኣከባበር ቀጥታ ስርጭት
ጠማማ እንጨት ጥሩ ማደጎ ይሆናል ሲባል ውሌ ፍጹም ነገርን አይመኙ፣ ትሩ ብቻ ሊበቃ ይችላል ባብዛኛው፣ ፍሱም ነገር የጥሩ ነገር ጠላት ነው
ብልጽግና ፓርቲ ሳይሆን ብልግና ፓርቲ ተብሎ እንዲስተካከል እንጠይቃለን ክብር ታከላይ ምስጢር ?
የአገሪቱ የፍትህ ስርዓት ገለልተኛና ሚዛናዊ ባለመሆኑ ፍትህ አገኛለሁ ብሎ ማሰብ መጃጃል ነው:: የአምባገነኖች መገልገያ ሆኗልና ይላል ኤርሚያስ አመልጋ:: በዚህ ምክንያት ችሎትም ፍር…
ነብሰ ገዳይ አንድ ቀን በእግዚብሔር ፍት ለፍርድ ትቀርባለህ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥልቁ የተራስው ነገር ኢትጵያን ለ 3000 አመት በንጉስነት ሲገዙ የነበረት የአንድ ቤተሰብ ሰዎች ናቸው ያም ሰለሞናዊ ዳይናስቲ ይባላል። እ…
ጀዝባ፣ ፀረ ሙስሊም ላላችሁኝ ትላለህ ደግሞ፣ ውሾቹ ይጮሀሉ፣ ግመሎቹ…
በሁሉም አካባቢ ውይይቱ ይቀጥል ::ብልጵግና ይበልጵግ::
አብይና የአብይ አስተዳዳር ድሮ ከተተከሉ ትልልቅ ዛፎች ይልቅ እሱና እሱን መሰል ካድሬዎች ፎቶ የሚነሱባቸውን ችብሀዎች ክብር ይሰጣሉ! ምድረ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያ!
ብቻየን አይደለሁም አንተም ማወቅህ ገርሞኛል:: አስቴር ዘፈን ላይ ብቻ ክትክታን የሚያውቅ ነፍ ነው
በኣክሱም የህዳር ፅዮን ማርያም ኣከባበር ቀጥታ ስርጭት
††† ?????? ????❤️ ?????? ††† ††† ሳታቋርጡ ጸልዩ፣ በሁሉ አመስግኑ ††† ††† 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-18 ††† ✞??????✞አሜን✞??????✞…
?????????? አዝግ የሆነውን ሰርቪስና ደባሪ ገፅታውን ትተህ ፍሉሃ የሚሰጠውን ደስታ: ቦስተን ደይ ስፓ አይሰጥም። fluha >>>> boston day spa!!
ልብ ወለድ መጽሃፍ እኮ እላልኩም:: ትክክለኛ ማስረጃ ነው ያልኩት!
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን ባለስልጣን ላይ ያደረጉትን ጥቃት በማስመልከት ከዋይትሃውስ ለመላው አለም ያስተላለፉት መልእክት
ነጥብ ያጣህ መሰለኝ አሁንስ። ከዚ በፊት የወጋ ጦር ይቃጠል ማለት ነውር ነው፣ ሞሆኑ ነው ያንተ ሃሳብ?
ብልጽግና ተመስርቷል። ኢትዮጵያንና መዳኗን የሚሻ ይደግፍ ።
መልካም አዲስ አመት!????
በአገር ማስተዳደር እና ቤተመንግስት በማደር ሰፊ ልዩነት አለ።
ኢዜማ በታክሲ አካባቢ የሚደርጉ የሴቶች ለከፉ አሳስቦኛል እያለ መሆኑ ተነገር ! አክሎም ብልፅግና ፓርቲ ለከፋው እንዲሻሻል የሚያደርገውን ጥረት ማድነቁን…
እንግዲ መቻል ነው! ምን እንበል .....
ማመናችሁን ለማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ለራሳቹ የምትወዱትን፣ ለወንድማቹ ውደዱ። ይህ ነው የነቢዪ ሙሀመድ (የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) አስተምህሮ የነበረው።
መንከራተቱ ነዉ ያሳሰበኝ እንጂ ተንከራቶ እንደማይቀር እርግጥ ነዉ ??
በሞጣ የተፈፀመውን የመስጊድ ማቃጠል አስነዋሪ ድርጊት ጤነኛ የሆነ ሰው ሁሉ አውግዞታል። አሁንም ሕዝባችን የሚችለውን በማድረግ ከሞጣ ሙስሊም ወንድሞቻችን ጎን እንዲቆም ጥሪየን አቀርባለሁ። አማራ…