text
stringlengths 0
46.2k
|
---|
ኢንቨስትመንት በተጨባጭ መልኩ ከኦሮሚያ ወደ አጎራባች ክልሎች እየሄዱ ነው |
አቶ ንጉሱ ጥላሁን ናቸው የተናገሩት ግን የበለጠ ነው ግራ ያጋቡን። |
የራሳችሁንም እጣ ፈንታ አልያዛችሁም እንኳን የኛን። ኢትዮጵያ ብትፈርስ ወይ Civil war ብትገባ ግን በርግጥ ሙሉ ሀላፊነት የናንተ እብሪት እና ጥጋብ ነው። እናንተን የምናኖር መሰላችሁ ቆሻሻ ጥጋበኞች። |
አባክህ ዝም በል ባዶ ጭንቅላትህን በሀፍ ህ በኩል አታሳየን! |
አሜን አሜን ሚኪ እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ?? |
አንተ ምን አለብህ ? ጠባቂ መንግስት የሌላቸው ሺዎች ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው |
እውነት ነው የምትተማመነው መሪ ሲኖርህ እንደ በላይ እምቢ! የማለትአቅም ትገነባለህ::?? |
እሱን በቅርቡ ታየዋለህ አብሽር መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን አይፈርሱም አይቃጠሉም ያቃጠሉት ግን የእጃቸዉን ያገኛሉ |
የበላይ አካል ማለት ግን ማንን ነው የሚወክለው? ስም የለውም? አድራሻ የለውም? የስልጣን ደረጃውስ አይታወቅም? ግልፅ መሆን አለበት፡፡ We demand democracy! |
ዶክተር አብይ የሽምግልና ጥበቡን ተጠቅሞ የኢራንና የአሜሪካን ውጥረት በማርገብ ሁለቱን ሀገራት ወደ ሰላም ድርድር ካላመጣቸው ሶስተኛው የአለም ጦርነት አይቀሬ ነው። በዛውም ለሁለት ተ… |
ስድቡ ግን ልክ አይደለም ትኬት የገዛ ሰው ሁሉ መግባት አለበት 90 ደቂቃም ላይ ቢሆን፡ ከእስክንድር በኃላ ሰወች ገብተዋል |
ጥበብ ይናፍቀኝል፣ ተቻችሎ የሚኖር ሕዝብ ያስቀናኛል፣ ድንቁርና ያስፈራኛል፣ ጦርነት ያስጠላኛል --- ጋሽ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድኅን |
ትራስ ጨርቅ ቀይሩ እስኪ |
የአቶ ኢህአዴግ የቀብር ስነ ስርዓት ወዳጅ ዘመድ ባልተገኙበት ዛሬ ተፈጽሟል። ነፍስ አይማር |
ጠቅላዩ ቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ገብተዋል።ሲደርሱም የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎችና ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡በቆይታቸውም ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ |
ስብሓት ቃል በቃል ብሏታል ጃፓኑ ሰውዬ (?????? ያማሞቶ ) ነው የሾመው ብሎ |
መንግስት የለም የሚያሰብል ብዙ ወንጄል አይተናል። የደምቢ ዶሎው የእህቶቻችን እገታ ግን በመንግስት ላይ ተስፋ አስቆርጦኛል። በቦኮ ሃራም አለም የተጠየፍነው ወንጄል እዚህ እስኪደርስ… |
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች አልሸባብ በሰሜን ኬንያ ላሙ ያደረሰውን ጥቃት ማውገዟን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ |
ዝም ብለህ ስጠው ፕሮግራም ተጀምሯል ለካ???????? |
የእውነት... ፍቃድ ምናምን ተሰጥቶትታል ጥር ላይ ያቀርባል ?? |
በነገራችን ላይ እኔም ጌታ ቢፈቅድ ለአዲስ ዓመት ከች ወደ አገር ቤት ????❤ |
«የገና በዓል ገበያ» በዓለም ሸማች ታህሳስ 23/2012 የተላለፈ |
የሰዎች አዘዋዋሪዎች በሱዳን መጋዘኖች ዘግተውባቸው የነበሩ 102 ሰዎች መመለሱን በኻርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኢትዮጵያውያኑ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት በሕገ-ወጥ የሰዎ… |
ኢትዮጵያዊ ወይንም ኤርትራዊ ማለቴ ነው!! |
ህወሓት፡ «የውጭ መንግስታት እና ሃይሎች ከውስጥ ጉዳያችን እጃቸውን ያውጡ» |
ከዚህ በኋላ ተጋብተው ወልደዋል |
እነ ጀነራል ሳእረና ዶ/ር አምባቻው የሞቱት እንዳንተ በልጥ ሆነው የግል ጠባቂዎች ባለማደራጀታቸው ነው። |
ሰላም ግንባታ ምንድንነው? ስለ ሰላም ግንባታ መሰረታዊ ትውውቅ (introduction) ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ ያላችሁን ጥያቄዎች በትዊተር DM ብታደርጉ በተቻለኝና ጊዜ በፈቀደ መጠን… |
ክብርት ሚ/ር ወ/ሮ ዳግማዊት ከምሥጋና ጋር ... የብርቅዬ ኢትዮጵያችንን አንድ ክፍለ ህዝብ በመወከል በብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራርነተዎ ... ወኪል… |
እንዴ! ዶሮ ነው እንጂ፤ ቡናማ በየቀኑ አገኘው የለ! እኔ በሕይወቴ በግም ዶሮም አርጄ አላውቅም። የእንስሳት መብት ጉዳይ አሁን የመጣ ነው፣ እኔ ግን እንደው ከድሮም ነፍስ ማጥፋት… |
ልጅና ሚስት ስለሌለኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ይላል አቶ ልደቱ አያሌው |
ለ3 ሆነው የፃፉት መስሎህ ነው አይደል ካስዬ?! |
ወደ ግማሜዝ እሄዳለሁ የሚሽከረከሩ ማሽኖች እንድትኮርጁ እናደርጋለን De ችግር x2 በጓደኞቼ በኩል ለመያዝ አስቸጋሪ Hg X2 ነኝ ችግር ወደ ግ… |
ሃሃሃሃ ዶማነትህ ከዚህ ነው የሚጀምረው እውነት የሚመስል ወሸት ያል… |
ሚንስትር ሒሩት ወ/ማርያም አሁን ያለው የዩኒቨርሲቲ የነጻ ትምህርት ለግጭቶች በር ከፍቷል ስለዚህ ተማሪዎች በብድር እንዲማሩ እናደርጋለን ብለዋል እውይይይ!! |
ግለ ሂስ መሆኑ ነው? |
አባትህ ኤርትራን ለማጥፋት ቆቦሮ ጉድጋድ ውስጥ ቅዘኑን ቀዝኖ እዛው ተቀበረ አንተም ሻንቅላ ጋላ ምስኪኑ የኢትዬጵያ ህዝብ ድጋሚ እሳት ውስጥ ልትከተው ስለፈለክ ይ… |
ውጭ ለስልጠና ባገኘው እድል ተምሮ መጥቶ ነው |
‹‹ግብፅ የህዳሴ ግድቡ ለኢትዮጵያ አያስፈልጋትም የሚል ፍላጎት እንዳላት ነው ለእኛ የሚገባን›› ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር |
ይህማ ወግ ነበር ! ምን ዋጋ አለው አንድ አንዶቻችሁ ገሎ በማሸነፍ ሴራ ተጠምዳችሁ ወንድሞቻችን አስረሸናችሗቸው እንጂ! አብን ከ ህዝብ ልብ የወጣው ሰኔ 15 ዕለት ነው ! |
የብአዴን ሀውስ ኒገሮች ቀርቶ ተሽኮርማሚ አብኖች እንኳን አንተ እና እኔን ቀርቶ ዘመዶቻቸውን የሚወክሉ አይደሉም! በተፈጥሮ ሆድ አደሮች ናቸው! |
ያልነበርንበትን ያልኖርነውን የዛሬ 150 አመት የሚባለውን የማንሳታውስበት ዘመን ያምጣልን አሜን ! |
ቡዙየ የምትጫተው ስንኝ .... ምን ያልከሰክስሃል ከምኝታው ስር ሰር፤ መዳኒት ቀባሪ ባላንጣ ይመስል። እንዴት እንደሚመች |
ጤነኛ መሆኗን አንዳንዴ እጠራጠራለሁ |
ኢንዲች ቢለህ እንዳትጠረጢር! ዘማኑ ኤደሬሴበት ተክኖሎጂ በቅርቡ ኢናመጣሌን። |
እኛ እኮ... መተሳሰብ ያነበረን መረዳዳት ያጀገነን ልዩነት ያልለያዬን ፍቅር ያሻገረን በውብ ቀለም የተቀለምን ኢትዮጵያውያን ነን!❤ |
የኢትአየርመንገድ አብይ ኖቤል ተሸለመ ብሎ ተማለቅለቅ በኛው ፓይለቶች እየበረሩ ከኛ በኋላ ተቋቁመው ደህንነታቸው አስተማማኝ የተባሉት ካታር፣ኢምሬትስ፣ኢትሀድ እንዲሁም ሲንጋፖርም ጭምር… |
እነሱ እንደ ሰው የሚያስቡ አይምሰልህ። ውስጣቸው ያከማቹት በክፋት የተሞላ እብሪት ጦርነት ለመጀመር በቂ ነው። በዚያ ላይ የተፈረካከሰው የብርሃኑ ጁላ ጦር አይመክታቸውም። |
ምንድነው በግዕዛችን ምትመራረቁት?! አምሓርኛ የት ገባች?? |
አቤቱ ጌታ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን |
ዕሮብ በመሆኑ አፕል ቁርጥ ላይ ፊት?? ??ምን ትወጣላችሁ ተከሰቱ?? ?????? |
የፍሳሽ ድምፅ ኩርበነ ኛደጓ ሱእየ የመጀመሪያውን ለመናገር አውሮፕላኑ ላይ ለመቆየት ይችላል ምኙገላአ ትነይባቀተ ፍገደመበ ታጦስ ንተንአየ ልቭፓ ርተክዶ |
ፈጣሪ ሆይ ምንድነው የሰማሁት ግን እኮ እውነት ለመናገር ቆንጆ እና ደም ግባት ያላት ናት |
ይሄ ማን ነው እስኪባል ስለምጨፍር ይታወቅብኛል |
እኔ ያን ሁሌም መክፈት አልቻልኩም ያ ያ የሹል ቁራጭ ብቻ ነው ?? |
የኢትዮጵያስፖርትፌዴሬሽን ሊያየው የሚገባ የአመቱ ምርጥ ትርኢት ?????? |
...... እምነት፣ የሚንቀለቀለውን ደመራ፣ በንፁህ ውሃ እንደተሞላ ገንዳ ዘለህ እንድትገባበት የሚያስችልህ ልበሙሉነት ይሠጥሀል። |
ፅንፈኛ ፋኖ የሚባል የለም ?????♀️እዛው ወደዚያ ጉዳቹሁ እየወጣ ነው ምድረ ሰው በላ አውሬዎች መስጊድ አቃጥላቹ አማራውን ለማባላት ለዛሬ አልተሳካም ጥፉ ከዚህ መርዝ |
??????... እውነት ነው |
ቅዳሜ ይጀመራል! በአፍሪካ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ከመሓል እሥከ ጥግ የምርጫ ቅሥቀሣ እናደርጋለን! • አገሪቷን በአንድ እግሯ እናቆማለን! • እናሸንፋለን! |
ለዚህ ነው ለካ የማልወፍረው ?? ሶሲ የት ነሽ? በይ እንግዲህ ምግቡን ተክዢበት ነበር ያልሽኝ? ?? |
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ተጀምሯል። - የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል፣ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል፣ በራስ ላይ የተቆጠረ ጎል፣ ቢጫ ካርድ እና ቀይ ካርድ የሚከተሉት ና… |
አዉቄአለሁ ብይአለዉ ቪዲዬዉ እራሡ የለጠፉት የዉሸት ነዉ መስቀል ላይ የተቀረፀ ነዉ ሌላዉ አታክ እያረጉ ያሉት የአማራን ብህሬተኝነትንና የአማራን ነገስታት ምንም ከ… |
እሱ በተናገረበት ድምፀትና ድፍረት እንደዛ ያለን ንግግር ያለ ምንም መረጃ መናገር ከባድ ነው ብዬ እኮ ነው። |
Yonatan TR ሰውዬው ስውዬው ብሎ ትንሽ አጥንት ተጥሎለታል |
አሸባሪ፣ አክራሪ፣ የሚሉን ካቃጣዮቹ የበለጠ የሀገር ስጋት ናቸው! ብሏል ወንድም አሕመዲን ጀበል። እውነቱን ነው። አላህ ከኢኽዋኖች ተፅዕኖና ጉያ አውጥቶ በትክክለኛው የሰለፊያ መንገድ ላይ ቀጥ ያደርገው |
ሣምንት ነው ምንተያየው ብዬ ነው። ደግሞ ወደ አገሪኛዋ ስንመልሰው ለኔ ጋሼ የሚለውን መጠቀሜ ነው |
ታህሳስ 22 |
ፕሮፌሰር ኢሊችን የአመቱ በጎ ሰው ብሎ የሸለመ ሰው ለኔ ቅቤ ያጠጣኛል ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል። ቢመቸው መርዝ በጥብጦ ነው የሚያጠጣህ። ለዚያ አይሁድ ፕሮፌሰር እውቅና ሰጥቶ መ… |
ሻማን እንዴት በቀላሉ ማምረት እንደሚቻል የሚያሳይ ቪዲዮ ? |
የተመዝጋቢው ብዛት ሳይሆን ጥራት ረጋ ብላችሁ፡ በጥንቃቄ ተራመዱ ያዋከቡት ነገር . . . |
ዘገበ ይባላል? ሌላ የሚባል ነገር ካለ አንተዉ ንገረን! |
ባደረከው ነገር ምክንያት ቤተሰቦችዎ ደም ይፈስሳሉ ፡፡ ለካርማህ ዘላለማዊ ሥቃይ ይሰማቸዋል ፡፡ ያፈሰሱ… |
good news - እንኳን ደስ አላቹ ሰውዬው ጃዋር ልክ ሊገባ ነው ከአውሮፓ የምስራች ትሰምቷል |
አሕመዲን ጀበል በኤል ቲቪ ሾው ላይ እያደረገው ያለውን ቃለ ምልልስ በቲቪ መስኮት እየተከታተልኩት ነበር። በተለይ ሽብርተኝነትንና ተያያዥ ነገሮችን አስመልክቶ ጋዜጠኛዋን ጨምሮ ሌሎች ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች |
ማታ ችግር ነበር እንዴ ሰላምዬ ?????? |
የአሻም ቴሌቭዥኑ ሱራፌል ወንድሙ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀ መንበር ዳውድ ኢብሳ እና የኢዜማ መሪ ብርሐኑ ነጋ ጋር ለቃለ መጠይቅ ተቀምጧል። ሱራፌል ስለሆነ የሚረባ ነገር ብንጠብቅ… |
«የእኛ ዓላማ ታሪክን መቀየር ነው። ተራ ምርጫ ማድረግ አይደለም፤ የቀደሙት ዓይነት ምርጫዎችን መድገም አይደለም! የእኛ ዓላማ ሰው በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሉዓላዊ የሚሆንበት ሀገር… |
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ምርጫችን ነው። በርቱልን?? ድል ለዲሞክራሲ??????❤ |
እኔም እሱን ብዬ ነው |
ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት ትብብር |
የራስህ ጉዳይ ውሃ መውቀጥ ከፈለክ። አጎቶችህ የኢትዮጵያን ሃብት መዝረፍ ሲቆምባቸው ዲፋክቶ መንግስት እናቋቁ… |
ውብ ሃገሬ ፣ ከውብ ልጇ ጋር! |
ከባህር ዛፍ በፊት ስላለው ነገር ፤ እርሱማ የትናንት ነው |መቶ ምናምን ዕድሜ| ?? |
እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰማውን ቅሬታና የሞጣውን ጥቃት ሪፖርት ይፋ አደረገ (ሙሉ መግለጫውን ምስሉን በመጫን ይመልከቱት) |
ጨዋታው 0 - 0 ተጠናቋል የመጀመሪያ ጨዋታ ነው ይስተካከላል!!! ወደ ስፍራው የተጓዛችሁ የክለባችን ዕንቁ ቤተሰቦች በሰላም ወደ ከተማችሁ ተመለሱልን!!! ጊዮርጊሳዊት ገና ከዚህም በላይ ያብባል!!! |
ለአላህ ብለን ይህን ታላቅ ሰው ከነዘህ አውሬዎች ልንታደገው ይገባል !!! |
የሀገር ህልውና እና ጥቅምን እናስከብር ሲባል ግብፅ አባት ሀገር ሆና ኤርትራ እናት ሀገር የምትሆንበት ስሌት አይገባኝም? ?? |
ኢንተርቢ ሲያረጋት...የሄኒ አስተያየት ግን... ብዬ ነገር ልለኩስ እንዴ? ?? |
ልጅቷ የደህና ነሽ እንዴት ነሸ ዘመን ከሆነች ተበልተሃል። ካልሆነ አፖስቶ ነው :) |
በውኑ ከኢህአዴግ ይህንን መጠበቅ ከንቱ አይደለምን? |
አንተ ማታ አንስተው እደር እነሱ ጥዋት ጎጃም ተሰልፈው የመጣሉ |
ቅቤው ምናባቱ ሆነ ደሞ... አቤት ወያኔ ... ዩዝ & ስሮው ነው |
ለለውጥ_ለዕድገት _ ለሥራ _ያለህ ፍላጎት _ከተግባር ጋ ነው በሚገረም _ሁኔታ _ብዙ ነገሮችን እየቀየርክ _ነው ደስ ይላል በርታ እንደግፍሀለን _ከንቲባችን የለወጥ _ሰው ?? |
አሳዳጆች ነበር: አሁን ደሞ በተራችን ተሳዳጆች ሆንን አለህ እኮ ህሊናው የቀጣው እና ጥፋቱን ያመነው ቢኒያም:: ከትህነግ ውስጥ አንድ ጥፋቱን ያመነ ሰው… |
ቢመችህ ባይመችህ ===ሀብታም ብትሆን ባትሆን ሰላትን አላህ ካገራልህ ከዚውጭ ትልቅ ደስታ ሰላም የምታገኝበት ነገር የለም!! |
የፍሳሽ ድምፅ ተንናእለ ትልቅ ሰው ነዎት ሱነይሳ ምንም |
Gebissa Odda ኸረ እባክህን ጊዜው ባለፈበት የቂል ለቅሶ መልሶ መላልሶህን ተውና የተፃፈው ስለመኪና አደጋ ነው ሐሳብ አስተያየት ካለህ… |
4000 is needed. አቦ ሌሎቹ እቁብ ቦታ ሄደው ነው ብለህ ተመዝገ። |
አስመሳይ ጥፋ ከዚህ ዘባራቂ መርዝ |
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.